cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🕋Islamic nur🕋(ኢስላሚክ ኑር)

ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሠራ፡"እኔ ከሙስሊሞች ነኝ"ካለ ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ቁርአን41:33 #የጉሩፓችን_link https://t.me/islamgroup11 ➾አላህ ያወቅነውን የምናሳውቅ ያወቅነውን የምንጠቀምበት ያድርገን አሚን Leave ከማለታቹህ በፊት አስተያየታቹህን በ @yezid100 ላይ መላክ ይችላሉ

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
200
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

☘ታላቅ ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው.🍀      áŠĽáŠ“ ፈተና በኛላይ ስለደረሰ አላህ ስለጠላን ወይ ስለማይወደን አይደለም::አላህ የኛ ወንጀል እንዲማር ደረጃችን ከፍ እንዲል እንጂ::ስለዚህ ሁላችንም በሰብር ማለፍ አለብን::                             ረሱልﷺ   #ኢብን ኑረዲን @ibn_nuredin
Mostrar todo...
๕๕✍️.....እንናገር ሲናገሩት ለአፍ በጣም  የቀለለ ልብ የሚሰባብር ስንት ቃላት  አለ ...... ..... .... ... .. .. ከብትር  የበለጥ  እጅግ የሚያቆስል ከአፍ የሚወጣ  ለስላሣ  ሚመስል አንዴ  ካቆሰለ  በጭራሽ  የማይድን የሁል  ጊዜ  ፀፀት  ቁጭት የሚያወርሱን ብዙ  ቃሎች አሉ  እንወቅ ጠንቅቀን እንደመጣ አናዉራ  እንናገር  መርጠን #በማወቅም_ይሁን_ባለማወቅ_ያስከፍናቸውን_ሰዎች_አፍ_እንዲሉን_እንጠይቅ_ወይ_እኛ_እንቀድማቸዋለን_ወይ_እነሱ_ቀድመውን_ሊሞቱ_ይችላሉና_አፍታ_እንጠይቅ ኢብን ኑረዲን                                                @ibn_nuredin
Mostrar todo...
ብስራት ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أتاني ŘŹŘ¨ŘąŮŠŮ„ُ ŮŮ‚ال: Ř¨Ř´Ů‘ِعْ ŘŁŮŮ…Ů‘ŮŽŘŞŮŽŮƒ أنّهُ مَن مات لا يُشرِكُ باللهِ شيئًا دخَلَ الجنَّةَ﴾ “ጅብሪል መጣኝና እንዲህ አለኝ፦ ‘ለህዝቦችህ አበስራቸው በአላህ ላይ አንድንም ነገር ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ።’” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 66 https://t.me/et_hio_islam
Mostrar todo...
۞Hikem tube۞

آمَنَ الرَّسُولُ بِمَا أُنزِلَ إِلَيْهِ مِن رَّبِّهِ وَالْمُؤْمِنُونَ ۚ كُلٌّ آمَنَ بِاللَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَكُتُبِهِ أ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡ ሀሳብና አስታያየት በዚህ አስቀምጡልኝ @Fezekir_A

ያጀመኣ ተወዳጁ ቃሪእ ያሲር አዱሱሪይ በሚያምር አቀራር ሱረቱል ፈትህ የመጨረሻ አንቀፅ ሲቀረ የሚያሳይ ቪድዮ 👇👇👇 ገባገባ እያላቹ በዚያውም @ibn_nuredin
Mostrar todo...
ያጀመአ አዲስ የከፈተነው ቻናላችን አለ እና እዛላይ እየገባቹህ #join አርጉ ትጠቀሙበታላቹህ ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ::linku https://t.me/ibn_nuredin
Mostrar todo...
❝የሆነ የሚያናድድህ ነገር ስትሰማ በንዴት ውስጥ ሆነህ ወዲያው መልስ አትስጥ..ቀጣዩ ቀን እስኪመጣም ጠብቅ ፣ምላሽህንም አዘግየው።..ከቀናት በሁዋላ ጥበባዊ ምላሽ መስጠት የምትችል ሆነህ እራስህን ታገኘዋለህ።..ወይም ጉዳዩ መልስ የማይገባው መሆኑን ትረዳለህ።🤌🤌 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✨✨✨✨✨🔰🔰🔰🔰🔰🔰 ✨✨✨✨✨🔰🔰🔰🔰🔰🔰 #share_share_share @islamic_nur
Mostrar todo...
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ስለ ቻናላችን እና ስለ ግሩፓችን ያላቹህን አስተያየት ለቻናሉ ኦነር @yezid100 መላክ ትችላላቹህ
Mostrar todo...
ስጠኝም ሆነ መልስልኝ፤አቅርብልኝም ሆነ አርቅልኝ…ብለን የምንጠይቀው በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆነውን አላህን ነውና ሳንሸማቀቅ እንደሚያደርግልን እርግጠኛ ሁነን ልንጠይቀው ይገባል።አዳቡን ጠብቀን ከጠየቅነው ከ3ት በአንዱ ሳይመልስልን አይቀርም፦ ~,ስንጠይቀው ጊዜ ለፈለግነው ሀጃችን መልስ ወይንም ሊደርስብን የነበረን በላእ መገፍተሪያ፣አለያም በአኼራ የሚቀመጥ ድልብ አድርጎ ያኖረዋል።ከ3ት ባንዱ  መልስ ያገኛል።ኢንሻ አላህ ኢብን ኑረዲን .
Mostrar todo...
#የምሽት_ነሲሃ_3                                                  #ኢልም(እውቀት)                                         እውቀት እውቀት እውቀት ይባላል ሁልጊዜ ግን እኛ ይህ የእውቀት ክፍል ጥሪው ለሌሎች ወንድምና እህቶች ይመስል ይህን እውቀት በተገደብ በእድሜ ክልልላችን ብቻ ስንቀራ እንታያለን(አላህ ያዘነለት ሲቀር)ኢልምን የምንማረው ሾል እስክንጀምር,ት/ት እስክንጨርስ ወይ ወደ ትዳር እስክንገባ ብቻ ፐተለያዩ ሀጃዎች እስኪገጥሙን እንማራለን ወይም እስካሁን ወደ ኢልም ጎራ ያላልንም ልንኖር እንችላለን ይህ መሆን የለበት አንድ ሰው አንድን ኢባዳ እንዴት መከወን እንዳለበት ሳያውቅ እንዴት ይከውናል::እንዴትስ ሳይተገብር ጀነትን በባዶ ይመኛል::እንዴትስ ሳያውቅ አላህ የሰጠውን ኒዕማ ማመስገን ይችላል::አላህ ለረሱላችን #ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም ያላቸው فَتَعَالَى اللَّهُ الْمَلِكُ الْحَقُّ ۗ وَلَا تَعْجَلْ بِالْقُرْآنِ مِن قَبْلِ أَن يُقْضَىٰ إِلَيْكَ وَحْيُهُ ۖ وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا እውነተኛው ንጉስ አላህም (ከሓዲዎች ከሚሉት) ላቀ፡፡ ወደ አንተ መወረዱም ከመፈጸሙ በፊት በማንበብ አትቸኩል፡፡ #«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ» በል፡፡                                                         ስለዚህ ወንድምና እህቶቼ እስኪ እናስበው ረሱላችን ሳይቀሩ አላሀ እውቀትን እንዲጨምርላቸው ከጠየቁ እኛስ????????????????????????የሚለው ነገር አሳሳቢነው እስኪ እናስተውል አሁን በዚህ ሰአት ምን እያደረግ ነው::ኳስ ልናይ,ልንተኛ,ሻይ ቡና ልንል....................ወዘተ ነገሮች ልናረግ እንችላለን ግን እሱ ለጊዜው ነው ግን ይህ እውቀት እድሜልክህ ነው የምትጠቀምበት #ወዳጄ_ጊዜ_ህይወት_ ነው:: በጊዜህ በቀለድክ ቁጥር ቁጥር በእድሜህ እየቀለድክ ነው:: #ወላሁ አዕለም #ግሩፓችን_ላይ_አድ_የቻናላችንን_link_ሟር_በማድረግ_የአጅሩ_ተካፋይ_ይሁኑ https://t.me/islamgroup11
Mostrar todo...
Islamic nur የመወያያ ግሩፕ

#አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ

https://t.me/islamgroup11

ግሩፑ የተከፈተው በ @islamicnur ቻናላችን ላይ ለምንለቃቸው ፕሮግራሞች እና ሀሳቦች እንድንወያይበት እና የምንመካከርበት ግሩፕ ነው ቻናላችን ላይ የሚለቀቁ ሀሳቦች ላይ ያላችሁን አስታዬት የምትሰጡበት ትልቅ ቤተሰብ የምንሆንበት ግሩፕ ነው።

وَإِمَّا يَنْزَغَنَّكَ مِنَ الشَّيْطَانِ نَزْغٌ فَاسْتَعِذْ بِاللهِ إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
Mostrar todo...