es
Feedback
Efoyetastore(እፎይታ እስቶር)ኮሚሽን

Efoyetastore(እፎይታ እስቶር)ኮሚሽን

Ir al canal en Telegram

በጣም አዋጭ ስራዎችን እናስጀምራለን በርካቶችን ወደ ስራ እናስገባለን join አድርጉ

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Efoyetastore(እፎይታ እስቶር)ኮሚሽን

El canal Efoyetastore(እፎይታ እስቶር)ኮሚሽን (@alefelign) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 31 501 suscriptores, ocupando la posición 1 898 en la categoría Negocios y el puesto 1 082 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 31 501 suscriptores.

Según los últimos datos del 26 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -712, y en las últimas 24 horas de -22, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 16.21%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 6.28% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 110 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 978 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 10.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
በጣም አዋጭ ስራዎችን እናስጀምራለን በርካቶችን ወደ ስራ እናስገባለን join አድርጉ

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 27 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Negocios.

31 501
Suscriptores
-2224 horas
-1517 días
-71230 días
Archivo de publicaciones
+3
ለአንድ ወር የሚቆይ ከፍተኛ ቅናሽ በአንድ ማሽን ሶስት ስራ የሽንኩርት መፍጫ , የገብስ መፈተጊያ ,የበርበሬ መደለዣ ማሽን አስቴንለስ የተሰራ በቤት ቆጣሪ የሚሰራ 2.5kw በ 3 እና በ4HP ቦታ የማይዝ በጣም አዋጭ ስራ የምትሰሩበት አስተማማኝ ማሽን ዋጋ በሚይዙት kg መጠን 5kg 95ሺ ብር 10kg 110ሺ ብር 15kg  125ሺ ብር 20kg 140ሺ ብር ለአዲሱ አመት በዓል በርካት ሰዉ ሽንኩርት ስለሚያስፈጭ ገፍተኛ ገንዘብ መስራት ይቻላል በጥራታችን እና ዋስትና በመስጠት የሚስተካከለን የለም ,ፍጠኑ 0908842814/0937639608 አድራሻ ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app ማንኛዉንም ነገር መሸጥ ወይም መግዛት ከፈለጉ በየቀኑ ከ7000 ብር በላይ ገቢ ለማግኘት ሊንኩን ተጭናችሁ አፕልኬሽኑን አዉርዱ ለ100 ሰዉ ይሔን ሼር ለሚያደርጉ 100 ብር ካርድ እንሞላለን ግን በscreenshoot መሠረጋገጥ አለባችሁ

የእኛን ወርክ ሾፕ መጎብኘት ከፈለጉ በዚህ loaction ተጠቅመዉ ይምጡ 0937639608 ይደዉሉ

Geolocalización

ዘመናዊ የጫማ ማጠቢያ ማሽን ለደንበኛችን አስረክበናል በአንድ ጊዜ 64 ጫማ ማድረቅ የሚችል በቤት ቆጣሪ የሚሰራ ማድረቂያ እና ማጠቢያ ማሽኖች ሲሆኑ Uv disinfection and sterilizati
ዘመናዊ የጫማ ማጠቢያ ማሽን ለደንበኛችን አስረክበናል በአንድ ጊዜ 64 ጫማ ማድረቅ የሚችል በቤት ቆጣሪ የሚሰራ ማድረቂያ እና ማጠቢያ ማሽኖች ሲሆኑ Uv disinfection and sterilization የተገጠመላቸዉ ስለሆኑ ባክቴሪያዎች ን እና ፈንገሶችን የሚያጠፋ የቆሸሸ ጫም አዲስ አስመስሎ የሚያወጣ በጣም አዋጭ ብዙ ተፎካካሪ የሌለበት ቢዝነስ አንድ ጫማ 200 ብር የሚታጠብ ሲሆን በቀን 300 ጫማ ብታጥቡ በወር 60ሺ ብር ገቢ የሚያስገኝ በአንድ ባለሙያ ብቻ መሰራት የሚችል ነፃ ገጠማ እና ስልጠና ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን ዋጋ 1,100,000 (አንድ ሚሊየን አንድ መቶ ሺ ብር) 0937639608/ 0908842814 ደዉሉ

የጨዉ መፍጫ ማሽን ከ15-20 ኩንታል በጣም አዋጭ ስራ በቤት ዉስጥ የሚሰራ ከፍተኛ ትርፍ ያለዉ በቤት ቆጣሪ የሚሰራ በወር 170ሺ ብር ትርፍ 40 ኩንታል መፍጨት የሚችል በ3 ፌዝ ዋጋ 380ሺ 100 ኩንታል መፍጫ የጨዉ በ3 ፌዝ ዋጋ 730ሺ ብር 3 ሜትር ማጓጓዣ (screw )ለሚፈልግ ዋጋ 310ሺ ብር ማድረቂያ እና iodized ማድረጊያ ለሚፈልጉ እንሰራለን ስልጠና በነፃ ጥሬ እቃ አቅርቦት አለን ከፍተኛ ገቢ በቤት ዉስጥ ሆነዉ ያግኙ 0908842814 ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት ኢዛ ቤላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ ዘርፍ :-ማርኬቲንግ ማናጀር ፆታ =ሴት የስራ ልምድ ፋብሪካ ላይ ሰርታ የምታቅ ቢያንስ 3 አመት የስራ ልምድ ያላት የትምህርት ደረጃ ከዲግሪ በላይ ደሞዝ :-50,000(ሃምሳ ሺ ብር) የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ በቴሌግራም @Alefelignstore ላይ ሙሉ ዶክመንት እና ማስረጃ የስራ ለምድ ላኩልኝ እድሜ ከ32 በታች

ክፍት የስራ ቦታ የስራዉ አይነት outdoor sales ብዛት 60 የስራ ቦታ አዲስ አበባ ,አዳማ,አሞቦ ,ሸገር ሲቲ , ጅማ,ሀዋሳ , ዱከም ,ደብረብርሃን ,ባህርዳር ,ደሴ ኮሞቦልቻ ,ጅጅጋ ,ድሬዳዋ , ነቀምቴ, ከተሞች ሲሆን የስራ ፍላጎት ያላችሁ በትክክል ፆታ አይለይም በቴሌግራም user @Alefelignstore ማመልከት ትችላላችሁ ደሞዝ በስምምነት ሲሆን በዋነኝነት የምንከፍለዉ ኮሚሽን ሲሆን በካሽ ደሞዝ የመጀመሪያ ዙር ብዙ አንከፍልም ከሰራችሁ በኮሚሽን በወር ከ20,000 ብር በላይ ማግኘት ትችላላችሁ

የጨዉ መፍጫ ማሽን ከ15-20 ኩንታል በጣም አዋጭ ስራ በቤት ዉስጥ የሚሰራ ከፍተኛ ትርፍ ያለዉ በቤት ቆጣሪ የሚሰራ በወር 170ሺ ብር ትርፍ 40 ኩንታል መፍጨት የሚችል በ3 ፌዝ ዋጋ 350ሺ 100 ኩንታል መፍጫ የጨዉ በ3 ፌዝ ዋጋ 730ሺ ብር 3 ሜትር ማጓጓዣ (screw )ለሚፈልግ ዋጋ 160ሺ ብር ማድረቂያ እና iodized ማድረጊያ ለሚፈልጉ እንሰራለን ስልጠና በነፃ ጥሬ እቃ አቅርቦት አለን ከፍተኛ ገቢ በቤት ዉስጥ ሆነዉ ያግኙ 0908842814 ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት ኢዛ ቤላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

የሁሉም ማሽን ዋጋ እና ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ሊንኩን ተጭናችሁ ግቡ መደወል አይቻልም መመሪያዉን አንብቡ ክፍት የስራ ቦታ ለ60 ሰዉ የሰራ መደብ markating and sales ፆታ አይለይም የስራ ቦታ  አዲስ አበባ ,ድሬዳዋ , አዳማ, ደብረብርሃን ,ሐረር,ዱከም,ሸገር ከተሞች ,ኮሞቦልቻ ደሴ ደሞዝ በስምምነት የት/ት ደረጃ  ከ10ኛ or 12ኛ በላይ ሌሎች ዝርዝር መረጃ እና የምዝገባ ሁኔታ በሚቀጥለዉ ሊንክ ገብታችሁ አዉርዳችሁ ተከታተሉ  በቀጣይ ሳምንት ምዝገባ ይጀምራል https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app

የጨዉ መፍጫ ማሽን ከ15-20 ኩንታል በጣም አዋጭ ስራ በቤት ዉስጥ የሚሰራ ከፍተኛ ትርፍ ያለዉ በቤት ቆጣሪ የሚሰራ በወር 160ሺ ብር ትርፍ 40 ኩንታል መፍጨት የሚችል በ3 ፌዝ ዋጋ 350ሺ 100 ኩንታል መፍጫ የጨዉ በ3 ፌዝ ዋጋ 730ሺ ብር 3 ሜትር ማጓጓዣ (screw )ለሚፈልግ ዋጋ 160ሺ ብር ማድረቂያ እና iodized ማድረጊያ ለሚፈልጉ እንሰራለን ስልጠና በነፃ ጥሬ እቃ አቅርቦት አለን ከፍተኛ ገቢ በቤት ዉስጥ ሆነዉ ያግኙ 0908842814 ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት ኢዛ ቤላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

አሁኑኑ ይሔን application ያዉርዱ ከፍተኛ ገንዘብ ያግኙ ያለዎትን ይሽጡ የሚፈልጉትን በቅናሽ ይግዙ

መደወል አይቻልም መመሪያዉን አንብቡ ክፍት የስራ ቦታ ለ60 ሰዉ የሰራ መደብ markating and sales ፆታ አይለይም የስራ ቦታ አዲስ አበባ ,ድሬዳዋ , አዳማ, ደብረብርሃን ,ሐረር,ዱከም,ሸገር ከተሞች ,ኮሞቦልቻ ደሴ ደሞዝ በስምምነት የት/ት ደረጃ ከ10ኛ or 12ኛ በላይ ሌሎች ዝርዝር መረጃ እና የምዝገባ ሁኔታ በሚቀጥለዉ ሊንክ ገብታችሁ አዉርዳችሁ ተከታተሉ በቀጣይ ሳምንት ምዝገባ ይጀምራል https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app

የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ሞልድ የደረቅ የሳሙና አሰራር ስልጠና ማምረቻ ሞልድ ምንም ኤሌክትሪክ የማይጠቀም ሁሉንም በ65ሺ ብር ብቻ የጥሬ እቃ አቅርቦት በበቂ ሁኔታ ሁሌም ማግኘት ትችላላችሁ በአንድ ጊዜ 30 ሳሙናዉችን የሚያመርት በወር ከፍተኛ ትርፍ አለዉ ከ60ሺ ብር በላይ ማትረፍ ይቻላል በቤት ዉስጥ የሚሰራ 0908842814/0937639608 ደዉሉ ቦሌ አትላስ አድራሻ ሊንኩን ተጨናችሁ ገብታችሁ ዋጋ እወቁ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app

የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ሞልድ የደረቅ የሳሙና አሰራር ስልጠና ማምረቻ ሞልድ ምንም ኤሌክትሪክ የማይጠቀም ሁሉንም በ65ሺ ብር ብቻ የጥሬ እቃ አቅርቦት በበቂ ሁኔታ ሁሌም ማግኘት ትችላላችሁ በአንድ ጊዜ 30 ሳሙናዉችን የሚያመርት በወር ከፍተኛ ትርፍ አለዉ ከ60ሺ ብር በላይ ማትረፍ ይቻላል በቤት ዉስጥ የሚሰራ 0908842814/0937639608 ደዉሉ ቦሌ አትላስ አድራሻ

ከወርክሾፕ በቀጥታ የቀረፁ የለዉዝ ቅቤ ማምረቻ ማሽን ,የጤፍ የስንዴ የሽሮ እና የበርበሬ ማሽኖች በቤት ቆጣሪ እና በስሪ ፌዝ የሚሰሩ የአጃክስ ማምረቻ የጧፍ ማምረቻ ማሽኖች የሻማ ማምረቻ ማሽኖች በርካታ ማሽኖች እንደፍላጎታችሁ የእርሻ ትራክተሮች ,የወርቅ ማጠቢያ ማሽኖች ሁሉንም በአንድ ቦታ 0908842814 ደዉሉ ሊንኩን ተጭናችሁ በማዉረድ ሁሉንም ዋጋ ተመልከቱ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app