cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🌿🌿🌿🌿መርጌታ ዮሀንስ(ህብረቃል) የባህላዊ መድሀኒት ቀማሚ🌿🌿🌿🌿🌿

Publicaciones publicitarias
1 068
Suscriptores
-224 horas
-157 dĂ­as
-4330 dĂ­as
Distribuciones de tiempo de publicaciĂłn

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
AnĂĄlisis de publicaciĂłn
MensajesVistas
Acciones
Ver dinĂĄmicas
01
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን 👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን 👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ? 🔆የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ) ✔የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። ✔የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ #የቤት አምላክ #የቤት ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ ✔የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ። የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። ✔የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። ✔የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ #አስም በሽታ #ግፊት በሽታ #ስኳር በሽታ #ካንሰር በሽታ #ኪንታሮት በሽታ #ኩላሊት በሽታ #ማይግሪን #የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ ✔ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ✔በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ✔የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ✔የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ ✔ፅንስን ማስወረድ ✔ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ↪ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ↪ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ↪መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል ↪በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። 👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? ⭐አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ⭐ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን። ⭐ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው። 👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ #የታሪገም ስርና ቅጠል #የአጋም ስሩን #የሽነት ስርና ቅጠል #የጀበራ ስሩን #የግመሮ ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #የወይናግፍት ስርና ቅጠል #የምስርች ስሩን #የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት        👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ። 👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ 👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል። ጥበብ ታላቋን  0903245887  ሰዓት ይደውሉ
180Loading...
02
☎️+251941927707   📞 09 41 92 77 07 መርጌታ ህብረቃል  የባሕል መድኃኒት ቀማሚ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን 👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን 📞📞09  41 92 77 07 💒በአካል መምጣት ለማትችሉ ባላችሁበት እናደርርሳለን
260Loading...
Repost from N/a

Mostrar todo...

Archivo de publicaciones