cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

📚 ከታሪክ ማህደር 📚

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የቻናሌ ቤትሰቦች ይህ ቻናል ➟የተለያዩ ታሪክ ➟ሙሀደራ ➟ቁርአን ➟እንድሂሁም አዝናኝ እና አሰተመሪ ነገሮች ተገኙበታላቹ ከናንተ የሚጠበቀው join ማለት አስታያየት ካሎት በዚህ ላኩልኝ 👇 @ketarikmahder_bot

Mostrar más
Etiopía11 295Amárico9 389La categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
Hãni Išlamiç channel

የተለያዩ አስተማሩ አዝናኝ ታሪኮች ሙሃደራዎች፡ሃዲሶች፡ዳእዋዎች ያገኛሉ ይቀላቀሉን ሃሳብ አስተያየት ካላቹ አካፍሉን ሼር ማድረግ አይዘንጉ

00:18
Video unavailableShow in Telegram
3.65 MB
01:00
Video unavailableShow in Telegram
34.88 MB
Mostrar todo...
Seid on TikTok

#allah #quran #islam #mesjidnabawi #qari #emotional @Laith @ummaofficial

አንዲት እህታችን የጡት ካንሠር በሽተኝ ናት።እኛን እስከ የውመልቂያማ ድረስ አማና ጥላብናለች፣ይሄውም ይሄንን መሴጅ ከፍቶ ያነበበ መሴጁ የደረሰው በሙሉ በአሏህ ስም ዱዓ እንድናደርግላት ጠይቃናለች።የጡት ካንሠሩ (ደረጃ4) ላይ ደርሷል፣ወደ መላው አካሏና ወደ አጥንቷ ከመሰራጨቱና ከመዳረሱ በፊት ዱዓ እንድናደርግላት ጠይቃናለች።መልእክቱን እንብባችሁ ከመዝጋታችሁ በፊት ለምታውቋቸው ሰዎች በሙሉ አስተላልፉልኝ " ብላለች። "አማና ከባድ ነው አማና ተራራን እንኳ ያንቀጠቅጣል"።
Mostrar todo...
00:20
Video unavailableShow in Telegram
አረ ፈገግ በሉ እስቲ ብቻዬ ለምን ሀሀሀሀሀ ማነው እንደዚ እንቅልፍ እያሰከረው የቀራ የልጅነት ትዝታዋች ልዩ ናቸው https://t.me/bin_Husseynfurii 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Mostrar todo...
3.29 MB
#ራቁ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اجْتَنِبُوا السَّبْعَ المُوبِقاتِ، قالوا: يا رَسولَ اللَّهِ وما هُنَّ؟ قالَ: الشِّرْكُ باللَّهِ، والسِّحْرُ، وقَتْلُ النَّفْسِ الَّتي حَرَّمَ اللَّهُ إلّا بالحَقِّ، وأَكْلُ الرِّبا، وأَكْلُ مالِ اليَتِيمِ، والتَّوَلِّي يَومَ الزَّحْفِ، وقَذْفُ المُحْصَناتِ المُؤْمِناتِ الغافِلاتِ.﴾ “ከሰባት አጥፊ ወንጀሎች ራቁ። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!  እነሱ እነማን ናቸው ብለው ሶሃቦች ጠየቁ፦ ‘ሺርክ’ በአላህ ላይ ማጋራት፣ ድግምት፣ ያለ አግባብ አላህ እርም ያደረገውን የሰዎች ነፍስ ማጥፋት፣ ‘አራጣ’ ወለድ መብላት፣ ‘የቲምን’ የሙትን ልጅ ገንዘብ መብላት፣ ከተፋፋመ ውጊያ ወደ ኋላ ማፈግፈግ፣ ጥብቅ የሆኑ ሙስሊም ሴቶችን በዝሙት ማጉደፍ ናቸው።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2766
Mostrar todo...
🔶 ሰላትና ዚክር (አላህን ማውሳት) በሰዎች ንግግር ለሚመጣ መጨናነቅና መወጠር፤ የልብና የአዕምሮ መስፋትን የሚያወርሱ ናቸው። አላህም እንዲህ ይላል:- (وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ ۗ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ) "አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መኾኑን በእርግጥ እናውቃለን፡፡ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ኹን፡፡" ...ሱረቱል ሒጅር ••┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈••
Mostrar todo...
#تدبر ╰🌸🍃╮ ☘ ውሸታም አብዛኛውን ጊዜ ከሱ ማሀላን ሳትጠይቅ አስቀድሞ ይምልልሃል!! 【 እኔ ለእናንተ(ለአደምና፣ ሀዋ) ጠቃሚ መካሪ ነኝ ሲልም ማለላቸው】 ﴿وَقَاسَمَهُمَا إِنِّي لَكُمَا لَمِنْ النَّاصِحِينَ (21)አዕራፍ﴾
Mostrar todo...
💐 "تلاوة طيبة من سورة الفتح" 🌿 للقارئ / إبراهيم خيرالدين ⏱36: 2دقائق http://t.me/sunatube
Mostrar todo...
ቲላዋ–10.mp39.20 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.