cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፊርቀቱን ናጂያ

ይህ የአዳማ የፊርቀቱን ናጂያ የሴቶች ጀመአ ቻናል ነው 👉ሀሚስን ከኛ ጋር😍😍😍ማሸቅ ግዴታ ነዉ 👏👏👏👏👏ያማረ ኢሽቅና ሀድራ 👉መገፈል አይሰራም😊 👉ኢስላማዊ ተረካዎች 👉የ ሀድራ ግጥሞች. 👉 በየቀኑ ደርሶች 👉ዱአዋች🤲🤲🤲🤲 ያላቹህን አስተያየት አድርሱን😊😊 @Fethiyaaaa

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
197
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ኹዝ_ቢየዲ_ያ_ረሱለሏህ_በ_ፉአድ_ሸምሱ_አዲስ_መንዙማ
Mostrar todo...
ኹዝ_ቢየዲ_ያ_ረሱለሏህ_በ_ፉአድ_ሸምሱ_አዲስ_መንዙማ_Fuad_shemsu_khuz_biye_kF8H56jr9Kg.mp329.21 MB
الجزء الاول درس عظيما النفع جداً في شرح أهم أمور العقيدة الثلاثة
Mostrar todo...
الجزء_الاول_درسان_عظيما_النفع_جدا_في_شرح_أهم_أمور_العقي_0_oU2eBwQ90.m4a14.10 MB
الجزء_الثاني_درسان_عظيما_النفع_جدا_في_شرح_أهم_أمور_العق_sNNYR7fzCzU.m4a16.00 MB
الجزء_الثالث_درس_عظيم_النفع_ومهم_جدا_في_تنزيه_الله_FV1ZS4mxawA_139.m4a20.75 MB
Repost from Tofa al-inaya
Photo unavailableShow in Telegram
ሰይዲ ባንቱ አይደል ከጤዛ እንክብል ምታንስ እውቀታችን የሰማይ ስባሪን በልጣ የታየችው ከዚህ ግቢ ማይሏት፣ እንጭጭ ብልሃታችን በጠቢባን ሚዛን የተመዘነችው ወንጀል ዘሃ አዝግቶ፣ ሸብቧት ነፍሳችን ፃዲቅ መስላ ታይታ የተወደሰችው እንደ ጃርት ገላ ሾክ ለብሳ ሃላችን ሃር ነዶን አልፋ የተሞካሸችው አስመስየ እንደ አጥሪ፣ ስቼ እንደ አሳማሪ ሰርቄ እንደ ታማኝ፣ በድዬ እንደ ማህሪ ቀጥፌ እንደ ብፁእ፣ ክጄ እንደ መካሪ ዞሬ እንደ ገስጋሽ፣ ነፍጌ እንደ ለጋሽ ባልደገስኩት ወረት ምታይ እንደ ደጋሽ ማንነቴ ሳይዘልቅ በጭፍን ተሞጋሽ እንደ ባህር ማሽላ ተሸፍኖ ነውሬ ባልሆንኩት ባልዋልኩት ልክ መቆጠሬ ባንቱ እኮ ነው ነቢይ፣ እያደር ማማሬ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዒረቅ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አዳማ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
መውሊድ ሙባሪክ🌷🌷 መውሊድ ሙባረክ💛 መውሊድ ሙባሪክ🧡 ❤️❤️ ይድረስ ለረቢኡ ለሚስጥረኛዬ💚 ወግና ማዕረግን ከፍታን ማያዬ💚 ለኔ ለናፍቂው ሰአት ነውና አመት 💚 ገብተህ ታደግ ነፍሴን ተዉ አልኮራመት💚 መውሊድዬ ዬ ዬ ዬ ዬ ዬ ዬ ዬ😍😍😍😍😍😘😘😘😘 https://t.me/firketunNajiya
Mostrar todo...
1.07 MB
Photo unavailableShow in Telegram
AUD-20210506-WA0271.mp37.62 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.