cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ENDRE ACADEMY

🛍 ለማስታወቂያ ስራ👉 @Endre24 🔵የተለያዩ Social Media ለመግዛት እንዲሁም ለመሸጥ👇 @Endre_Digital_Marketing

Mostrar más
Etiopía304El idioma no está especificadoEducación1 826
Publicaciones publicitarias
63 522
Suscriptores
-7224 horas
-4417 días
-1 21730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION 🗄SOFTWARE ENGINEERING ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬        📌WOLLO UNIVERSITY   ➦  ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   ❇️ @Endre_academy ❇️    ❇️ @Endre_academy ❇️  
Mostrar todo...
👍 3
📚EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ACCOUNTING DEPARTMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     ➦  ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   ❇️ @Endre_academy ❇️    ❇️ @Endre_academy ❇️   ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬     🛍 @Endre_Digital_Marketing
Mostrar todo...
👍 4
✅Remedial‼️ ❇️English Exam ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy  
Mostrar todo...
👍 4🤔 2
👍 2
❇️Chapter 1and 2 ✅ጀነራል ባዮሎጂ 🙆‍♂ በቃ ይቺን ምጥጥ ካደረጋችሁ ቫይረስም በዓይናችሁ ማየት ትችላላችሁ😌👀 የፈጠነ አውርዳችሁ የፈጠነ መቸከል ነው😎 እንዲች ብላችሁ እንዳታስቡ😉 ጊዜ ቆጣቢ ምድጃ በሏት ይቺን ፒፒቲ😝😁😁 📚 2nd semester በ Natural Science ለምትቀጥሉ ልጆች።
Mostrar todo...
👍 8👏 1
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ! መልካም በዓል
Mostrar todo...
👍 12
#ScamAlert እባካችሁ ከነዚህ ዘራፊዎችና ከሌሎች ተመሳሳይ ድርጊት ህዝብን ከሚያታልሉ ተጠንቀቁ! በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች በመክፈት በተለይ በቲክቶክ እና በቴሌግራም ላይ አልባሳትና ጫማዎች በመለጠፍ ያሉበት እናደርሳለን ያለነው ሀዋሳ፣ ድሬዳዋ .. በማለት በፖስታ ስለሚላክ ገንዘብ ላኩ የመረጣቹት ባሉበት ክልልሎች እናደርሳለን በማለት ካስላኩ በኃላ ደብዛቸውን እያጠፉ ብዙዎች ግለሰቦች መታለል ደርሶባቸዋል ! እነዚህ በምስሉ የምትመለከቷቸው አንደኛው የአጭበርባሪዎች ገፆች ሲሆን በሚለጥፉት ምስሎች ከፍተኛ ዕይታ ያላቸው ስለሆነ ከዚሁ ህዝቡ መጠንቀቅ ስላለበት ዕቃዎቻቹ #እጃቹ_ሳይገባ በማንኛውም መልኩ ገንዘብ እንዳትከፍሉ! #FastMereja ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Mostrar todo...
👍 12😁 2🔥 1
🇺🇸📀 ዲቪ 2025 ቪዛ ሎተሪ ውጤት ነገ ይለቀቃል❕❕ ⭐️ 2025 Entrant Status Check 👉DV-2025 Entrants may enter their confirmation information through the link below starting at noon (EDT) on May 4, 2024. 👉DV-2025 Entrants should keep their confirmation number until at least September 30, 2025. Link: https://dvprogram.state.gov/ 🔋የሞላችሁ መልካም ዕድል ❕❕ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Mostrar todo...
👍 11 2
📖SQ3R Study Techniques✅ 📌ድንቅ ትንተና😊 ❤️ሰላም ውድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? አብዛኞቹ ተማሪዎች ውጤታማ ለመሆን ብዙ ሰዓት ማንበብ ብቻውን ውጤታማ እንደሚያደርገቸው እንደሚያምኑ ጥናቶች ያሳያሉ። እኛም <ይህን ነገር ምን ያህል ውጤታማ  ሊያደርግ ይችላል?>  ብለን በዘርፉ ጥናት ያደረጉ በባለሙያዎችን አነጋግረን ይህን ምላሽ አግኝተናል። ተማሪዎች SQ3R  የንባብ ዘዴ ብጠቀሙ ጥሩ እንደሆነ ብዙዎች ይስማሙበታል👍        😳ለመሆኑ SQ3R ምንድነው❓ ይህን ምህፃረ ቃል እሲት በዝርዝር እንመልከት 😍⬇️ 🔘S-->Survey 🔘Q -->Question 🔘R-->Read 🔘R-->Recite 🔘R-->Review ይህ ጠቃሚ ስልት የማንበብ ግንዛቤን ያሳድገል፤በተለይም በቅርቡ ኢንትራንስ ለምትፈታኑ ተፈታኞች አሪፍ ዜዴ ስለሆነ ተከተሉኝ⬇️ 1>  Survey/የዳሰሳ ጥናት/ በዚህ ዘዴ አዲስ ምዕራፍ ከመጀመረችሁ በፊት  ምን ማንባብ እንዳለባችሁ እና በጽሁፉ ውስጥ ላሉትን ዋና ርዕሰ ጉዳዮችን እና ሀሳቦችን ከዚህ በፊት ምን ያህል እንደሚታወቁ እራሳችሁን ጠይቁ🤔 ።  (ከዛም እነዚህን ከታች የተዘረዘሩትን ለማድረግ  5-10 ደቂቃዎችን ተጠቀሙ) ✔️ Read introduction  መግቢያውን ያንብቡ ✔️ርእሶቹን እና ንዑስ ርዕሶችን ተመልከቱ ✔️ሥዕሎቹን ፣ ገበታዎችን እና ግራፎችን ይመልከቱ (የሚታየው ማንኛውንም ነገር) ✔️የምዕራፉን ማጠቃለያ ያንብቡ ✔️በምዕራፉ መጨረሻ ያሉትን የጥናት ጥያቄዎች ተመልከት 2) ❓ Question/ ጥያቄ/❓ እነዚህን ከለይ ያሉ ነገሮችን ከጨረሰችሁ በኃላ  ጥናት  ከመጀመረችሁ በፊት ስለ ርዕሱ ጥያቄዎችን አዘጋጁና በትንሽ ወረቀት ፅፉ። ለምሳሌ ዘሬ ለማንበብ ያሰባችሁት የ12ኛ ክፍል Maths Unit 3 ነው እንበለውና ቅድመ ጥናት ጥያቄዎችን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን እንመልከት ⬇️ Unit 3፦ Introduction to deferential calculus🔘 1* What is derivative? 2* What is calculus? 3* What is the Rules of Derivative? What are the derivatives of some functions? እንደዚህ ጥያቄዎችን አዘጋጁ🔘 3) ⭕️Read/ አንብብ/✅ አሁን በእርገታ አንብቡና ለፈጠርካቸው ጥያቄዎች መልስ ፈልጉ። በሚያነቡበት ጊዜ የሚከተሉትን ዜዴዎች ተጠቀሙ⬇️ ✔️የመፅሐፉን ጭብጡ ማወቅ ✔️ ዋና ዋና ነጥቦችን ማስታውሻዎች  ማውጠት ✔️በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ነጥቦች ብቻ አድምቁ{ሁሉንም። አለልኩም😂} ✔️ቅድም ያወጠናቸውን ወይም በምዕራፉ መጨረሻ ያሉትን ጥያቄዎች ተመልከቱ። ✔️አሁን ጥያቄዎቹን መመለስ እንችላለን?😳 ⭕️ 4)Recite ✅ 😔ካልቻልን፣ ተመልሰን 😱ማንብቡ፣ ተገቢውን እንደገና ያንብቡ ክፍሎች, እና ማስታወሻ ማውሰድ. ✔️ ለብቻችን ሆነንም ይሁን ለሌላው ሰው ምን እንደነበብን ማስረደት፣ ማውረት 😀 ⭕️Review/ግምገማ/ ይህን የመጨረሻው ደረጀ ነው። ስለ ምን እንዳነበብን፣ ምን ያህል እንደወቅን፣ ከማንበበችን በፍት እና አሁን ምን ያህን ልዩነት እንደለ ማወቅ🤔 አዲስ ነገር ካጠኑ በኋላ ለከፍተኛ ግንዛቤ እና ትውስታ በ24 ሰአት ውስጥ አጠቃላይ ግምገማ ማካሄድ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። በሚቀጥለው ቀን ውስጥ ካልገመገሙ የተማሩትን 80% ሊያጡ ይችላሉ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Mostrar todo...
👍 11 2
🔵 እንደባሪያ ሰርተህ አንደ ንጉስ ኑር 🔰 ስለ አባከናችሁት ግዜ አታስቡ ⭕️ከ ራሳችሁ ሀሳብ በቀር የማንም ሀሳብ ማራገፊያ አትሁኑ ♻️ social media አጠቃቀማችሁ የተስተካከለ ይሁን ❓social media በመገልገሌ ምን እጠቀማለሁ ⭕️ 12 ተኛ ክፍሎች በዚህ በቀረው ሰአት ማድረግ የሚገቧችሁ ነገሮች TOP 25 DAY ADVICE ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @Endre_Academy 📚JOIN: @Endre_Academy
Mostrar todo...
👍 5