cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከደራሲያን አለም 🌍

ለ ማስታወቂያ ስራ 👉 @Yoni_m21 𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞 t̑̈ȏ̈ ከደራሲያን አለም 🌍 💙በዚ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ላይ 💜ድርሰቶች 💚የፍቅር ግጥሞች 💛ጣፋጭ ታሪኮች ❤️ምክሮች ...❤️ ❤️ከናተ ሚጠበቀው 𝐉𝐨𝐢𝐧 ማረግ ብቻ❤️ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethio_Author

Mostrar más
Advertising posts
114 487Suscriptores
+60824 hours
+3 7647 days
+13 39430 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
Mostrar todo...
🫥ለ ፕሮፋይል 🫥
🌇የፍቅር ጥቅሶች 🌆
🎗JOIN🎖
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Mostrar todo...
A💍
B💍
C💍
D💍
E💍
F💍
G💍
H💍
I💍
J💍
K💍
L💍
M💍
N💍
O💍
P💍
Q💍
R💍
S💍
T💍
U💍
V💍
W💍
X💍
Y💍
Z💍
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
Mostrar todo...
🔞የሆረር ፊልም🔞
🔞የጫካ ፊልም🔞
🔞Join🔞
❗የአለማችን አስፈሪ ቦታዎች የት ይገኛሉ ? ስለ ቤርሙዳ ትሪያንግል ያልተሰሙ አዳዲስ የሳይንሳዊ ምርምሮች ውጤት ይፋ  ሆነ⁉️ 🙀👇 https://t.me/+0DesHT7bdg40NmM0
Mostrar todo...
🥱 አስደማሚ እውነታዎች  🔥
ቤርሙዳ ትሪያንግል ስምጥ ሸለቆው 😱
🌍 ! የአለማችን አስፈሪው ቦታ ! 🤡
😟 ስደንጋጭ ታሪኮች join //
እግርኳስን ከልባቸው ለሚወዱ ምርጥ ለዛ ባለው መልኩ የእግርኳስ አለም ታሪኮችን የሚዳድስሰው እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 7ሺህ በላይ ተካታይ ያገኘውን ምርጥ ቻናል ይቀላቀሉ።
Mostrar todo...
ከ እግርኳስ አለም
JOIN
ኮከቦ ምንድ ነው?
Mostrar todo...
♈️ ኤሪስ
♌️ ሊዮ
♐️ ሳጁታሪየስ
♉️ ታውረስ
♍️ ቪርጎ
♑️ ካፕሪኮርን
♊️ ጄሚኒ
♎️ ሊብራ
♒️ አኳርየስ
♋️ ካንሰር
♏️ ስኮርፒዮ
♓️ ፓይሰስ
💫 ኮከቦን ለማወቅ 💫
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
Mostrar todo...
🔞የሆረር ፊልም🔞
🔞የጫካ ፊልም🔞
🔞Join🔞
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Mostrar todo...
ሀ.1983
ለ.1997
ሐ.1998
መ.1999
የከንቲባው ልጅ😘 🔥ክፍል 21 . .   ኧረ ላይኩ ቀንሱዋል ላይክ ሼር አርጉ ቤተሰብ 🙏 . . አዘጋጅ እና አቅራቢ=- ከደራሲያን አለም የቴሌግራም ቻናል ✍ . . ኡፍፍፍ ፡ የከንቲባው ልጅ ነበረች ። "እዚህ ነህ እንዴ .?" አለችኝ በሹክሹክታ ። (አያይ ፡ ኩሽና ነኝ .😜) ። ስናወራ ድምፃችን እንዳይሰማ ሰግተን Telegram ገብተን txt መላላክ ጀመርን ። 'እስከ መች ነው ግን ከአማቼ ጋር ድብብቆሽ የምጫወተው ...?' አልኳት ለጨዋታው ድምቀት ። አንብባ ከት ብላ ሳቀችና መልሳ ደግሞ ደንግጣ በግራ እጇ አፏን ከድና "እኔኮ ወንድ መስለኸኝ ነበር ላስተዋውቅህ እዚህ ድረስ ያመጣሁክ ፤ አንተ ግን እንደ ሴት ጓዳ ለጓዳ ትሽሎኮሎካለህ" ብላ መለሰችልኝ ። 'ተነስቼ ሻዎር ቤት ገብቼ እንዳልተዋወቃቸው' ስላት "ወንድ ነህ አ" አለችኝ ። ወንድነት ተሰማኝ መሰለኝ ከአልጋዋ ላይ ተነስቼ ወደ በሩ አመራሁ ። በሩን ከፍቼ ልወጣ ስሞክር ምንም ሳይመስላት ቁጭ ብላ ታየኛለች ። "ኧረ ተመለሰ ቀልድ አታውቅም እንዴ ...?" የሚል ልመና ነበር የጠበኩት ። (ግን ወፍ የለም ...🙆) ። ወደ አልጋው ተመልሼ ሥርዓቴን ይዤ ተቀመጥኩ ። የከንቲባው ልጅ ለሴኮንዶች ስልኳ ላይ አቀርቅራ ቀና ስትል ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ። ማንበብ ጀመርኩኝ "አየህ ፡ የብዙ ሰዎች ችግር ይሄ ነው ። ገላጋይን ተስፋ አድርገው ይጣላሉ ፣ ይለምኑኛል ብለው ይዳፈራሉ ፣ ይጠሩኛል የሚል አጉል ተስፋ ይዘው ይሄዳሉ ። አንተም እንደዛው ነው የሆንከው የኔ ጌታ ...😂" የሚል ነበር ። (sticker እኔ ጨምሬበት አይደለም...😬) ። እንዲሁ በ txt እየተበሻሸቅን ከደቂቃዎች በዋላ የሻዎር ቤቱ በር ሲከፈት ተሰማን ። ወዲያውኑ አባቷ "ህይወት ፣ ህይወት" እያሉ መጣራት ጀመሩ ። የሲሊፐር ድምፅም "ጣ ፡ ጣ" እያለ እኛ ወዳለንበት ክፍል እየቀረበ መጣ ። በብርሃን ፍጥነት እኔ ከአልጋው ላይ ተነስቼ በሩ ጀርባ ስደበቅ ፤ የከንቲባው ልጅ ደግሞ ተስፈንጥራ በሩን ከፍታ ደጃፋችን ላይ የደረሱት አባቷ ወደ ውስጥ እንዳይገቡ በሩ ላይ ቆማ "አባዬ ክፍል ተሳስተሃል ፡ ቀጣዩ እኮ ነው ያንተ" አለቻቸው በፍርሃትና በሚንቀጠቀጥ ድምፅ ። "እሱማ መች ጠፋኝ ፡ ከሳሎን ሳጣሽ ጊዜ ነው የጠራውሽ" አሏትና ወደ ክፍላቸው ሄዱ ። ህይወት በረጅሙ "ኡፍፍፍ" ብላ ተነፈሰች ፤ እኔም እንደዛው ። "ከዚህ ክፍል ንቅንቅ እንዳትል" የሚል ማስጠንቀቂያ በጆሮዬ እያንሾካሾከች ሰጠችኝና ወደ ሳሎን ተመልሳ ተቀመጠች ። ያለሁበት ክፍል በር እንደ ቅድሙ ሙሉ በሙሉ አልተዘጋም ። ሳሎን ውስጥ የሚደረገውን ማየትም መስማትም እችላለሁ ። አባቷ ከደቂቃዎች በዋላ በለሊት ልብስ ከክፍላቸው ወተው ወደ ሳሎን ተመለሱ ። ትልቅ ሰው ናቸው ፤ እድሜያቸው በግምት ወደ #40 ዓመት ይጠጋል ። አሁንም እንደ ቅድሙ ጀርባቸውን ሰተውኝ ተቀመጡ ። "እስቲ ሂጂና ወይን አምጪልኝ...!" አሏትና ወይን ከነመጠጫው ይዛላቸው ተመለሰችና እየቀዳችላቸው "አባቢ ቅድም እኮ ብዙ የማወራሽ ነገር አለኝ ብለህ ነበር ። ምንድነው እሱ ...?" ብላ ጠየቀች ። "እይውልሽ የኔ ህይወት..." ብለው ንግግራቸውን ጀመሩ ። "አንደኛው ነገር ፡ እንደ ምታውቂው የከንቲባነትን ስራ የጀመርኩት የዛሬ አራት ዓመት አካባቢ ነበር ። እናም በየ #4 ዓመቱ ሌላ ዓዲስ ከንቲባ ይመረጣል ። በዚህም መሠረት የኔ የስልጣን ጊዜ ቆይታ ተገባዶ ወደ ሌላ ሰው የሚያልፍበት ሰዓት ላይ ደርሷል ። ስለዚህ ከቅርብ ቀን በዋላ እኔ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አይደለሁም ማለት ነው" ሲሏት ህይወት በደስታ ዘላ ተጠመጠመችባቸው ። አባቷ ንግግራቸውን ቀጠሉ ፡ "የኔ ህይወት ኢትዮጵያ ውስጥ ባለስልጣን መሆን ክብደቱ ከስራው ይልቅ አንዴ ገብተውበት የስልጣን ጊዜውን ሳይጨርሱ ለመልቀቅ መሞከሩ ነው ። የዛሬ #4 ዓመት ያኔ ልክ አንቺላይ የግድያ ሙከራ እንዳደረጉ ስራውን ለቅቄ ይዤሽ ከሀገር ለመውጣት አስቤ ነበር ። ግን ስልጣኑን የተረከብኩበት ጊዜ ስለነበር ሁሉም ነገሮች በኔ እጅ ውስጥ ሆነው ስለተጀመሩና ሴኔቱ እንዳለ የኔን መልቀቅያ ወረቀት ውድቅ ስላደረገው ምንም ማድረግ አልቻልኩም ። ለማንኛውም አሁን እሱን ተይና ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እኔ ያንቺና ያንቺ ብቻ ነኝ ። ሁለተኛው እና ዋነኛው ነገር ደግሞ..." ብለው ቀጠሉ "የኔ ህይወት አሁንም ለኔና ላንቺ እዚህ መኖር አደጋ ሊኖረው ይችላል ። ከሰዎቹ ጋር ችግር ውስጥ መግባት አልፈለኩም ። ክፉ ሰው የተቀጣው ክፉ የሆነ ቀን ነው ። እነሱን ብበቀል ያንቺ ህይወት ያሳስበኛል ። ትቻቸው እዚህ ብኖር ደግሞ ምናልባት ያንቺን በህይወት መኖር ካወቁ ሊነጥቁኝ ይችላሉ ። ያኔ አንቺን ለመግደል ብለው አቤል ላይ የተኮሱት በወቅቱ እኔ ስልጣን ላይ ከወጣሁ በዋላ በከፍተኛ የሀላፊነት ወንበር ላይ የተቀመጡት ሰዎች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይሄን ፍቅር የሆነ ምስኪን የድሬዳዋ ህዝብ እየበዘበዙ ነበር ። እነሱን ግማሹን ከስልጣን ላይ አንስቼ ሌላ ሰው ስተካና ለቀሩት ደግሞ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ስሰጣቸው ነበር ባንቺ ፋንታ አቤል ላይ ጉዳቱ የደረሰው ። ከቅጣት ሁሉ የበለጠ ቅጣት ጠላትሽን መግደል አ ይደለም ፤ እሱ አብልጦ የሚወደውን እና የሚኖርለትን ነገር ማሳጣት እንጂ ። ለዛም ነበር እኔን ትተውኝ አንቺን ለማጥፋት የተነሳሱት" ። ስለዚህ ከዚህ ሀገር ወተን መሄድ ግድ ነው ። በቅርቡ ተያይዘን አሜሪካ ሄደን በነፃነት እንኖራለን" አሏት ። ህይወት ልታለቅስ ነው መሠል ደንግጣ ፍዝዝ ብላለች ። ዋነኛው ምኞቷ በነፃነት መኖር እንደሆነ ነግራኝ ነበር ። ታድያ ጊዜው ሲደርስ ምን አሸበራት .? ነው ወይስ ደስታው ነው ባለችበት ደርቃ እንድትቀር ያደረጋት ! የሷ ይቆየኝና ግን እኔም ልክ አባቷ "ተያይዘን አሜሪካ ሄደን በነፃነት እንኖራለን" ሲሏት የልብ ምቴ ፈጥኖ ፣ ፊቴም ተለዋውጦ ነበር ። ከውስጤም ልክ የሆነ አካል እንደጎደለ ተሰምቶኛል ። "ምነው የኔ ህይወት ፡ ደስ አላለሽም እንዴ .? እኔኮ ይሄን ስነግርሽ ከምንጊዜውም በላይ የምትደሰቺ መስሎኝ ነበር" አሏት አባቷ ። ህይወትም ድምጿ እየተቆራረጠ "አያይ አባቢ ፡ ደስ ብሎኛል ፡ ግን በቃ የአቤል ደም ፍትህ ሳያገኝ እንደ ውሃ ፈሶ ቀረ ማለት ነው ...?" አለቻቸው ። አባቷም በረጅሙ ተነፈሱና "አይደለም የኔ ህይወት ፡ አንቺን ለ #4 ዓመት እዚህ በድብቅ አስቀምጬሽ ስራ ላይ ጊዜዬን ያጠፋሁትም ለዚሁ ነበር ። የአቤልን ደም ያፈሰሱትን ሰዎች ህግ ቦታ ይዤ ሄጄ እነዚህ ናቸው ገዳዮቹ ብል የሬሳ ምርመራ ብለው መቃብር ስለሚቆፍሩ ሟቹ አቤል እንጂ አንቺ እንዳልሆንሽ ለጠላቶቼ መንገር ስለ ሚሆንብኝ እሱን መንገድ አልተከተልኩም ። ሁሉም ሰው የሚያውቀው አንቺ እንደሞትሽ እንጂ ስለ አቤል ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ። ፖሊሶቹን ጭምር ለምርመራ ሲመጡ 'ሲገድሏት የት ነበራችሁ .? አሁን ወሬ ለቀማ ነው የመጣችሁት?' ብያቸው ስለ ጮኹኩባቸው ፣ በዛላይ የከተማችን ከንቲባም ስለነበርኩ ሬሳውን ለማየት አልደፈሩም ። ስለዚህ የነበረኝ ብቸኛው አማራጭ ሰዎቹን በለመዱት የወንጀል ስራቸው ሲጨማለቁ በጥብቅና በቅርበት ተከታትሎ በቂ ማስረጃ ማሰባሰብ ነበር ። ሰዎቹ በዋዛ የሚያዙ ባይሆኑም በስተመጨረሻ ግን በእጄ ወድቀው ለዘላለም እስር ቤት ውስጥ እንዲማቅቁ አድርጌያቸዋለው" አሏት ። ህይወትም "ታድያ እነሱ ከታሰሩ የኛ መሸሽ ከማነው .?" አለቻቸው ። ከ 100 ላይክ ቡኋላ ክፍል 22 ይለቀቃል ♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍
Mostrar todo...
👍 81 9💔 5😢 2😱 1
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
Mostrar todo...
VIP
FREE