cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

👏ÃMÃŅ ÁĻ ĤÃĎŔĄ +👏

ĄĽ ĤÄĎŖĄ

Mostrar más
Etiopía8 397El idioma no está especificadoReligión y espiritualidad70 312
Publicaciones publicitarias
497
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ረመዷን ሚያዝያ 5 ይጀምራል ኢንሻአላህ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ አንድ ሰው ለሌላው ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚ ሼር እናድርግ አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብብብብ
Mostrar todo...
8.55 KB
Butajer yehade
Mostrar todo...
ተጠንቀቂ ተጠንቀቅ! በኩፍር ለሞተ ሰው “RIP” አይባልም “አሏህ ይማረው” አይባልም “የጀነት ያድርገው” አይባልም፡! ውዶቼ፦አሏህ በባሮቹ ላይ ግዴታ ካደረገባቸው ነገራቶች ትልቁ ግዴታ አሏህን አውቀው እሱን ብቻ መገዛታቸው ነው፡፡አንድ ባሪያ ሊሰራቸው ከሚችሉ ወንጀሎች ትልቁ ደግሞ ኩፍር ነው፡፡ይህ ኩፍር የምንለው ሁለት አይነት ነው፡፡ ☞አንደኛው፦ ኩፍር ሆኖ ሺሪክ ሲሆን ☞ሁለተኛው፦ ደግሞ ኩፍር ሁኖ ሺርክ ያልሆነ ነው፡፡ የትኛውንም የኩፍር አይነት የሚፈጽምና በዚሁ ላይ የሞተ የአሏህን ምህረት እና እዝነት አያገኝም፡፡ለዚህም አሏህ ሱረቱ አ’ኒሳእ አንቀፅ (48) እንዲህ ይለናል፦ إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ (48 سورة النساء) ትርጉም፡ <አሏህ በእርሱ ላይ ያሻረከን አይምርም ከኩፍር ውጭ ያሉትን ወንጀሎች ግን ለፈለገው ይምራል> በዚህ አንቀጽ ሙስሊሞች ከየትኛውም አይነት ኩፍር ርቀው ማለትም ከሺርክም ለምሳሌ ከአሏህ ውጭ ሌላን ከመገዛት ርቀው እንዲሁም ሺርክ ካልሆነ ነገር ግን ኩፍር ከሆነ ለምሳሌ አሏህን ከመሳደብ ይመስል (ይህ ኩፍር ነው ግን ሺርክ የሚልስ ስያሜ አይሰጠውም) ከዚህም ርቀው ሌሎች ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ ቢሞቱ አሏህ ለፈለገው እንደሚምር ነግሮናል፡፡ኩፍር ላይ ሆኖ በዛው የሞተ ግን እዝነትንም ሆነ ምህረትን አያገኝም፡፡ለዚህም አሏህ በተከበረው ቁርኣን ሱረቱ ሙሀመድ አንቀፅ (34)እንዲህ ይለናል፦ إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا وَصَدُّوا عَن سَبِيلِ اللَّهِ ثُمَّ مَاتُوا وَهُمْ كُفَّارٌ فَلَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَهُمْ (34 سورة محمد) ትርጉም፡ <እነዚያ በአሏህ የካዱ፣ ሰዎችንም ወደ እስልምና እንዳይገቡ ያገዱ፣ ከዚያም እነርሱ ከሒደዎች ኾነው የሞቱ እንደሁ አሏህ እነርሱን በፍጹም አይምርም፡> ثُمَّ مَاتُوا وَهُمْ كُفَّارٌ فَلَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَهُمْ ይህ አንቀጽ ካፊር ሆኖ የሞተን አሏህ እንደማይምር በግልጽ የሚያስረዳ ነው፡፡ وَصَدُّوا عَن سَبِيلِ اللَّهِ ይህ ደግሞ ሰዎችን ወደ እስልምና ከመግባት የሚያግዱ ማለት ሲሆን ይሁንና ካፊሩ የአሏህን ምህረት ላለማግኘቱ ቅድመ ሁኔታ አይደለም፡ይልቁንስ ካፊር ሆኖ ሰዎችን ወደ እስልምና እንዳይገቡ ይከልክልም አይከልክልም በኩፍሩ ከሞተ የአሏህን ምህረት አያገኝም፡ነገር ግን ለራሱ ካፊር ሆኖ በዛ ላይ ሰዎችን ወደ እስልምና እንዳይገቡ የሚከለክለው ለራሱ ካፊር ሆኖ ሰዎችን ከመስለም ከማይከለክለው የበለጠ ከባድ ወንጀል አለበት፡፡ አሏህ በሌላኛው አያህ ሱረቱል ፈትህ አንቀፅ (13) ላይ እንዲህ ይላል፦ وَمَن لَّمْ يُؤْمِن بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ فَإِنَّا أَعْتَدْنَا لِلْكَافِرِينَ سَعِيرًا (13 سورة الفتح) ትርጉም፡ <በአሏህ እና በመልእክተኛው የማያምን ካፊር ነው ለካፊሮች የጀሀነም እሳት ተዘጋጅታለች> ጀነት ሊገባ የሚችለው ሙስሊም እንጂ ከእስልምና ውጭ የሆነን እምነት የምትከተል ነፍስ እንዳልሆነች ቡኻሪይና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡ “لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ إلَّا نَفْسٌ مُسْلِمَةٌ” ትርጉም፡ <ጀነት አይገባም ሙእሚን የሆነች ነፍስ ብቻ ስትቀር> እንዲሁም ከእስልምና ውጭ የሆነ ሰው ነገ ከጀሀነም ቅጣት እንደማይቀነስለት አሏህ በተከበረው ቁርኣን ሱረቱ አል‘ዒምራን አንቀፅ (88) ላይ እንዲህ ይለናል፦ خَالِدِينَ فِيهَا لَا يُخَفَّفُ عَنْهُمُ الْعَذَابُ (88 سورة آل عمران) ትርጉም፡ <ካፊሮች ጀሀነም ውስጥ ዘውታሪ ናቸው ቅጣቱም አይቀነስላቸውም> ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَى (13 سورة الأعلى) ይህ አንቀጽ ደግሞ ጀሀነም ውስጥ ካፊሮች ሞተው ከቅጣቱ አያርፉም እንዲሁም የእረፍት የሆነችን ህይወትም አይኖሩም ሁሌም ቅጣት ነው የሚለውን ያስረዳል፡፡ የካፊሮች ቅጣት በጀሀነም እጅግ ከባድ መሆኑን ከሚያመላክቱ አንቀጾች አንዱ በሱረቱ አን’ኒሳእ አንቀፅ (56) የሚከተለው ነው፦ كُلَّمَا نَضِجَتْ جُلُودُهُمْ بَدَّلْنَاهُمْ جُلُودًا غَيْرَهَا لِيَذُوقُوا الْعَذَابَ ۗ (سورة النساء -56) ትርጉም፡ <ስቃይን ይቀምሱ ዘንድ ቆዳዎቻቸው በተቃጠሉ ቁጥር ሌሎችን ቆዳዎች እንለውጥላቸዋለን> አሏህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን፡፡አሏህ ሐቁን ያሳውቀን፡፡እባካችሁ ልቦናችንን ተከትለን ሸሪዐ ጋር የሚጋጭ ነገርን አንፖስት፣ሸሪዐን የሚጋጭ ፖስትንም ላይክ አናድርግ እባካችሁ አሏህን እንፍራ! #ሚዛናችን_የሸሪዐህ_ሚዛን_ይሁን! ዝግጅት ሐምዛ አሰዱሏህ
Mostrar todo...
በል በል በል ሀዬዬዬዬዬ አሽቅ አሽቅ አሽቅ አሽቅ
Mostrar todo...
3.01 KB
🤚 ሀበሻ ኢጅቲማ ታህሳስ 28-29-30 ዘንድሮም ሊካሄድ ታላቁ የአለም ኢጅቲማዕ በውቢቷ ቡታጅራ ታህሣሥ 28 29 እና 30 ከ20 በላይ የአለምሀገራት ከተወጣጡ ከ8ሺ በላይ ጀመአዎችይገኙበታል 💡ልቡን አንድ አድርጎ ስለ ኡመቱ ይወያያl 💡 ዱአ እና ዳዕዋ ያደርጋል 💡ሙሀባ ይዘንባል 💡የአላህ ራህመት ይወርዳል እኛም ኢማናችን ታድሶ እንደሰታለን 📜ይሄን መልዕክት ላልደረሳቸው አድርሱልኝ Medina Tube https://t.me/medinatube
Mostrar todo...
በል በል በል ሀዬዬዬዬዬ አሽቅ አሽቅ አሽቅ አሽቅ አሽቅ AMAN AL HADRA
Mostrar todo...
3.01 KB
444አቢሁረይራ ( ረ፡ዐ ) እንዳወሩት የአላህ መልክተኛ ( ሰ፡ዐ፡ወ ) እንዲህ ብለው ሲናገሩ ሰማሁኝ የሙእሚን ጌጡ የውዱእ ውሀ እስከደረሰበት ድረስ ያለው ነው ( ሙስሊም ዘግቦታል )
Mostrar todo...
አላህ ይላል ፦እናተ ያመናችሁ ሆይ !ወደሰላት በቆማችሁ ( ለመቆም ባሰባችሁ ) ጊዜፊቶቻችሁን እጆቻችሁን እስከ ክርኖች እጠቡ ። እራሶቻችሁንም ( በወሀ ) አብሱ እግሮቻችሁንም እስከ ቁርጭምጭሚቶቻችሁ እጠቡ ( አል ፡ ማኢዳ ፡ 6 )
Mostrar todo...
💚💚ኸሚስ ውዶቼ 💚💚 🥁🥁ሞቅ ደመቅ 👏👏 👏👏እሽቅ ነው👈 ❤️🙏AMAN AL HADRA️
Mostrar todo...
2.43 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.