es
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Ir al canal en Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Mostrar más
9 437
Suscriptores
-224 horas
-27 días
-3530 días
Archivo de publicaciones
🛜የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ ❇️ አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች ❇️ 📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡ 🅾1. Canva ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡ ⛔️ 2. Stencil የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡ 📛 3. Crello ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡ 🛑 4 Piktochart ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

C++ LESSON 6: ✍🏻✍🏻......🌿🌿🌿......✍🏻✍🏻 Loop ➾are used to repeat a block of code ➾There are three types of loops: 🌿🌿⓵.For Loop 🌿🌿 ➾is used to iterate a part of the program several times ➾The syntax for a for loop is : for(initialization; condition; incr/decr){ //code to be executed } ➾It executes initial statement once, the test takes place before each iteration, then executes statement and iteration expression repeatedly, until the value of condition becomes false. 🌿🌿⓶. while loop🌿🌿 ➾ is used to iterate a part of the program several times ➾ If the number of iteration is not fixed, it is recommended to use while loop than for loop ➾ The syntax of while loops is given by : while(condition){ //code to be executed } 🌿🌿⓷.Do - While loop 🌿🌿 ➾ is used to iterate a part of the program several times. ➾If the number of iteration is not fixed and you must have to execute the loop at least once, it is recommended to use do-while loop. ➾do-while loop is executed at least once because condition is checked after loop body . ➾The syntax of do-while loops is given by : do{ //code to be executed } while(condition); ❇️Break and continue statement ➾there are two statements break; and continue; ➾it is desirable to skip the execution of a loop for a certain test condition or terminate it immediately without checking the condition. 🌿🌿⓵.break statement 🌿🌿 ➾is used to break loop or switch statement ➾. It breaks the current flow of the program at the given condition ➾In case of inner loop, it breaks only inner loop. ➾break statement is almost always used inside the body of conditional statement inside the loop. 🌿🌿⓶.Continue Statement 🌿🌿 ➾to skip a certain test condition within a loop ➾ It continues the current flow of the program and skips the remaining code at specified condition ➾ It is almost always used inside a conditional statement. ✅ Next We'll Solve some challenging problems 🛑To be continued....✍ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

0.63 KB

🙋‍♂ Necessary Telegram Bots ‼️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ አሪፍ አሪፍ የቴሌግራም BOT/ቡቶች ❇️ @vote Vote መስጫ ፖል ለመስራት። @BunaGebeya_bot ለቡና ደጋፊዎች ብቻ። @pocket_music_bot ማንኛውም የባህር ማዶ ዘፈነ ለማግኘት። @songlyrbot የውጭ ሃገር ዘፈኖችን ላይሪክስ ለማግኘት። @renamebot የቴሌግራም ፋይሎችን ሪኔም ለማረግ። @toolkitbot በተን ያላቸው የቴሌግራም ፖስቶችን ለመስራት። @mp3toolsbot ዘፈን ማቀናበሪያ። @Stickers ስቲከር መስሪያ ቡት። @apkdl_bot ማንኛውም ምትፈልጉት አፕ እዚ download mareg tclalach ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️ሰላም ሰላም  ቤተሰቦች ለዛሬ  ስለ ጥቁር መረብ (Dark web) ማወቅ ያለባችሁን ጥቂት ነገሮች እንጠቁማቹ፡ ⛔️ጥቁር መረብ የጥልቅ መረብ (Deep web) ትንሹ አካል ሲሆን ከሌላው መረብ (Standard Web) ወይም ኔትዋርክ የተደበቀ ሲሆን በተለመዱት አሳሽ ሶፍትዌር (Browser) ማልትም ፋየር ፋክስ፤ጎግል ክሮም፤ኦፔራ የመሳሰሉት  ጥቁር መረብን ማግኘት አይቻሉም፡፡ 🅾 ጥቁር ድር ብዙን ግዜ በህግ የተከለከሉ እቃዎች የሚሸጡበት እና ከፍተኛ የሆነ የጥቁር ገበያ (Black Market) የሚካሄድበት ቦታ ነው። ◽️ በጥቁር ድር እንደ ናርኮቲክ, የልጅ ወሲብ(Child porn), የተሰረቁ ክሬዲት ካርዶች, እና ሌሎች ህገወጥ እቃዎች  በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። ◽️ በጨለማ (ጥቁር) ድር ውስጥ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ ግብሮች በቢትኮይን (Bit coin) እና በሌላ ኤሌክትሮ ሜል መገበያያ ይከናወናሉ። ◽️ ጥቁር ድር የጥቁር መረብ ትንሽ አካል ሲሆን ሁለት አይነት ኔትዎርክ ይጠቀማል። አንደኛው አቻ- ለ-አቻ ኔትወርኮች (peer to peer network) እና ሁለተኛ ታዋቂ አውታረ መረቦች ያሉ ቶር (Tor) ፣ ፍሪኔት (Free net) ፣ አይቱፒ( I2P)፣ ሪፍል (Riffle ) ፣ በህዝባዊ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የሚተዳደሩ ነትዋርክ ያካታል። ◽️ የጨለማው ድር ተጠቃሚዎች መደበኛ ድርን (standard web) እንደሚከተለው ይገልጹታል፡ "ሚስጥራዊ  ባለመሆኑ ምክንያት ማንም ሰው ልያጠቃን ወይም መረጃ ልንተውለት እንችለን" ብለው ያምናሉ። ◽️ ጨለማ ድር  ከሚያስጠቅም ሶፍትዌር መካከል ዋናው እና ተዋቂው አንዱ ቶር ብሮዘር ነው። ቶር ብሮዘር ኦውየንላንድ በመባል የሚታወቀው የኔትወርክ ከፍተኛ ደረጃን (top domain) ቅጥያ (suffix) የሚጠቀም ሲሆን ከፍተኛ የሆነ መመስጠሪያ ስልተ ቀመር (encryption algorithm) ይጠቀማል። ይህ ብሮዘሩን ተጠቃሚውን ለማግኘት ወይም ጠለፋ (Hacking) ለማድረስ የተወሳሰበ  ያረገዋል። ✳️ በጥቁር ድር ያሉ አገልግሎቶች፡ ◽️ ቦትኔት (BOTNET) ◽️ የብትኮይን አገልግሎቶች ◽️ የጥቁር ገብያ ◽️ የጠለፋ አገልግሎቶች (Hacking) ◽️ ማጭበርበር አገልግሎቶች ◽️ ሽብርተኝነት ◽️ አደገኛ እጽ እና ሌሌችም ⚠️ ማስጠንቀቂያ ⚠️ ➡️ የDark web ሊንክ ካላገኛችሁ ፈፅሞ ወደ ዳርክ ዌብ መግባት አትችሉም። ❇️ Antivirus የሆኑ ሶፍትዌሮችን ወይንም አፖችን Uninstall አድርጉ። 🔴 ከመጠቀማችሁ በፊት Java script Disable ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። 🔳 ከፊታቸው HTTPS ብሎ የሚጀምሩ ሊንኮችን ፈፅሞ እንዳትጠቀሙ። 🟨 የዳርክ ዌብ ሊንኮችን ፈፅሞ Google ላይ አትጠቀሙ! ከGoogle ይልቅ duck duck go የተባለውን Search engine ተጠቀሙ! (ምክነያቱም Google የራሱ የሆነ location Tracking አለው! ይህም ማለት ያ ሰው የት ቦታ ሆኖ እየተጠቀመ እንደሆነ ማወቅ ይችላል!) 🟦 ፈፅሞ በራሳችን ትክክለኛ ስምም ሆነ ፎቶ መጠቀም የለብንም። 🟢 በምንም አይነት መልኩ Dark web ላይ እውቅና ባላቸው Email ሰርቪሶች (Gmail, yahoo, Hot mail××××) ለSign up (ለመመዝገብ መጠቀም የለባችሁም) ከዛ ይልቅ Torbox (Proton mail) ተጠቀሙ። 🟥 ከዳርክ ዌብ ላይ Download የምታደርጉትን ነገር ዝም ብላችሁ ባትከፍቷቸው እንመክራለን። (Download ያደረጋችሁት በPC ከሆነ በSandbox ወይንም በVirtual Machine ክፈቱት) 🛑 Windows OS ያላቸውን PCዎች ለዳርክዌብ ባትጠቀሙ እንመክራለን። ✅ ከዳርክ ዌብ ላይ PDF, text.. ፋይሎችን እንዳታወርዱ በውስጣቸው የHacking script ሊይዙ ይችላሉ። ✴️ ዳርክ ዌብ ላይ ካሉ ሀከሮች ወይንም ማንኛቸውም ሰዎች ጋር Chat አታድርጉ! በጣም አስፈላጊ ሆኖ ስታደርጉ ደግሞ ፈፅሞ ስለራሳችሁ ምንም አይነት መረጃ መስጠት የለባችሁም። ዳርክዌብ ላይ ራሱ ሀሰተኛ ዌብሳይትና ሃኪንግ አለ (ስትጠቀሙ በእጅጉኑ ተጠንቀቁ). ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY 🛑Applied Mathematics II ⭕️Worksheet on Sequence and Series ✅We'll Solve some of the
+1
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY 🛑Applied Mathematics II ⭕️Worksheet on Sequence and Series ✅We'll Solve some of the questions

❇️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው  AI APP ዛሬ ተለቀቀ ገና ከመለቀቁ በበዙ ሺ የሚቆጠር ሰው አፑን እየተቀባበለው ይገኛል 👉ይህ የስልክ መተግበሪያ ምን ጥቅም አለው? 👉አሳይመንት ይሰራል 👉ሪሰርች ይሰራል 👉ግራመር ያስተካክላል 👉በቻት ቦት ጥያቄ ወዲያው ይመልሳል🗒መልሶቹን በ pdf ሰርቶ ያስረክባል 👉አዲስ የራሳቹን ፎቶ ከኮፒራይት የፀዳ ሰርቶ ያስረክባል 👉Chatgpt ለኢትዮጵያ ዝግ መሆኑ ይታወቃል ይሄ አኘ ግን ያለምንም ገደብ ይሰራል ሞክሩት አፑን በነፃ ስልካቹ ላይ ጫኑት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiopian.artificial.intelligence ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Lesson 5: ✅ C++  Practice Problem ⛔️With Verified Answer ⛔️ Exercise on conditional statement  Using C++ Programming ❇️ 1. Write a program to print the Fibonacci series up to a given number. Using if else ❇️ 2. find the largest number among three numbers using if statement.  ❇️ 3.Check whether a number is even or odd  using if else ❇️ 4.Check whether a student’s grade is fail, accepted, middle, good, very good, or excellent using nested if ❇️ 5. Problem: Write a program to find the sum of two numbers ❇️ 6. Write a C++ program to calculate the average of three numbers entered by the user. ❇️ 7.Problem: Write a program that takes input from the user and calculates the factorial of that number. ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚Note‼️ Try by yourself then You will check it 😉 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👇👇👇Answer 👇👇👇 ✅ 1. #include <iostream> using namespace std; int main() {     int num, first = 0, second = 1, next;     cout << "Enter the number of terms: ";     cin >> num;     cout << "Fibonacci Series: ";     for(int i = 0; i < num; i++)     {         if(i <= 1)             next = i;         else         {             next = first + second;             first = second;             second = next;         }         cout << next << " ";     }     cout << endl;     return 0; } ✅ 2. #include<iostream> using namespace std; int main(){ float num1, num2, num3; cout << ”Enter three numbers: ”; cin >> num1 >> num2 >> num3; if(num1 >= num2 && num1 >= num3) { cout << ”Largest number: ” << num1; } if (num2 >= num1 && num2 >=num3) { cout << ”Largest number: ” << num2; } if (num3 >= num1 && num3 >= num2) { cout << ”Largest number: ” << num3; } return 0; } ✅ 3. #include<iostream> using namespace std;  int main () { cout<<”Enter a number: ”; int num; cin >> num; if (num % 2 == 0) { cout << num << ”is even number”; } else { cout<< num <<” is odd number”<<endl; } return 0; } ✅ 4. #include <iostream> using namespace std; int main () { int num; cout<<”Enter a number to check grade:”; cin>>num; if (num < 0 || num > 100) { cout<<”wrong number”; } else if(num >= 0 && num < 50) { cout<< ”Fail”; } else if (num >= 50 && num < 60){ cout<< ”accepted”; } else if (num >= 60 && num < 70){ cout<< ”middle”; } else if (num >= 70 && num < 80) { cout<< ”good”; } else if (num >= 80 && num < 90) { cout<< ”very good”; } else (num >= 90 && num <= 100){cout<< ”excellent”; } return 0; } ✅ 5. #include <iostream> using namespace std; int main() {     int num1, num2, sum;     cout << "Enter two numbers: ";     cin >> num1 >> num2;     sum = num1 + num2;     cout << "Sum = " << sum << endl;     return 0; } ✅ 6. #include <iostream> using namespace std; int main() {    float num1, num2, num3, average;       cout << "Enter three numbers: ";    cin >> num1 >> num2 >> num3;       average = (num1 + num2 + num3) / 3;       cout << "The average is: " << average;       return 0; } Sample Output: Enter three numbers: 5 10 15 The average is: 10 ✅ 7. #include <iostream> int main() {   int number;   std::cout << "Enter a number: ";   std::cin >> number;   int factorial = 1;   for (int i = 1; i <= number; i++) {     factorial *= i;   }   std::cout << "The factorial of " << number << " is: " << factorial << std::endl;   return 0; } 🛑To be continued....✍ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ የማናውቃቸው የሞባይል ስልካችን ሚስጥራዊ አገልግሎቶች ልጠቁማችሁ ። 📌1ኛ ቦሞባይል ስልካችን ሙዚቃ ወይም ቪዲዮ እየተመለከትን የድምፅ ጥራቱ አነስተኛ ከሆነብን የሞባይል ስልካችንን ማይክ(Mic) በእጃችን በመሸፈን የድምፅ ጥራቱን ማሻሻል ይቻላል፡፡ 📌2ኛ ሞባይል ስልካችንን በጣም በፍጥነት ቻርጅ ለማድረግ ስልካችን ላይ Airplane mode የሚለውን ON አድርገን ቻርጅ ካደረግን ቢያንስ በ50% ፈጣን ማድረግ ይቻላል፡፡ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስልካችንን ማጥፋት አይጠበቅብንም፡፡ 📌3ኛ የስልካችሁ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በጣም ቀርፋፋ ሲሆን Airplane mode የሚለውን ለትንሽ ሰከንዶች ON አድርገን መልሰን OFF ስናደርግ ኢንተርኔት ኮንክሸናችን ይሻሻላል፡፡ 📌4ኛ ሞባይል ስልካችን ሲጠፋብን ያገኘው ሰው በቀላሉ አድራሻችንን እንዲያውቅ የስልካችንን ሎክ ስክሪን(Lock Screen) ስማችንን፤አድራሻችንን፤ተለዋጭ ስልክ ቁጥር ማድረግ እንችላል፡፡ 📌5ኛ ሞባይል ስልካችንን ቀኑን ሙሉ ስንጠቀምበት ስክሪኑ ይቆሽሻል፡፡ አንዳንዴ ስክሪናችን ቅባት ነገር ይይዝና ለማፅዳት እንቸገራለን፡፡ በዚህ ወቅት በላፒስ ስክሪናችሁን ሙልጭ አድርጋችሁ ማፅዳት ትችላላችሁ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📚REMEDIAL RESULT 🧲 JINKA UNIVERSITY ውጤት ለመመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://rb.gy/ini01 Note: የተማሪ መታወቂያ ቁጥራችሁን መነሻ ስታገቡ በ Capit
📚REMEDIAL RESULT 🧲 JINKA UNIVERSITY ውጤት ለመመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦ https://rb.gy/ini01 Note: የተማሪ መታወቂያ ቁጥራችሁን መነሻ ስታገቡ በ Capital Letter እንዲሁም መጨረሻ ላይ /15 መፃፍ እንዳትዘነጉ።       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

❇️ Logic & Critical Thinking 📚More than 500 logic questions with answer. 🅾 From Chapter 1___ 14 ✅ ከ ንባባችሁ ጎን ለ ጎን እነዚህን እየደጋገማችሁ ስሯቸው ፈተና ላይ ምንም ሳይቀየሩ የሚወጡ ጥያቄዎች አሉ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 📚 For Video Explanation 📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🌐 WEB DEVELOPMENTS በነፃ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ ❇️ 1. HTML - w3schools.com 2. CSS - web.dev 3. JavaScript - scrimba.com 4. React - react-tutorial.app 5. Next - nextjs.org 6. TailwindCSS - tailwindcss.com 7. Git & GitHub - git-scm.com 8. SQL - sqlbolt.com 9. Python - PythonTutorial.net 10. API - rapidapi.com 11. Node - nodejs.dev ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🫡ሰላም ወድ ቤተሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ⚙Quillbot ትባላለች👏👏👏        Www.quillbot.com ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           ጥቅሙ ምንድነው❓  🛑  ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል። 🧲 በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው   ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ ለምሳሌ ከ chatgpt የሰራቹትን document ወደዚህ website በመግባት paste በማረግ ሙሉ በሙሉ ከ plagiarism ነጻ ማረግ ትችላላቹ 📛❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 ከወደዱት ለወዳጅዎ  ሼር ያድርጉት..✍ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ሀይል ነው 💪 ትታገለዋለህ እንጂ አትጥለውም። የወደቀ ይመስልሀል እንጂ ይነሳል። የደከመ ይመስላል እንጂ ቀና ይላል። ኢትዮጵያ ከሽንፈት ጋ ስሟ ተያይዞ አያውቅም። በኢትዮጵ
ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ሀይል ነው 💪 ትታገለዋለህ እንጂ አትጥለውም። የወደቀ ይመስልሀል እንጂ ይነሳል። የደከመ ይመስላል እንጂ ቀና ይላል። ኢትዮጵያ ከሽንፈት ጋ ስሟ ተያይዞ አያውቅም። በኢትዮጵያ መዝገበ ቃላት ውስጥ "ሽንፈት" ለሀገር የተሰጠ ትርጉም ሆኖ አያውቅም‼ ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነው‼ 1ጉድፍ 2 ለተሰንበት 3 እጅጋየሁ 💪💪💪💪💪💪💪   ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝

❇️LESSON 4 :- Student Subject Grading System code in c++ Let's see how to ......✍🏻 #include <iostream> using namespace std; int main(){ int marks; cout<<"Enter Your Marks: "; cin>>marks; if (marks >= 90) { cout<<"Your Grade is A+"; } else if (marks >= 80) { cout<<"Your Grade is A"; } else if (marks >= 70) { cout<<"Your Grade is B+"; } else if (marks >= 60) { cout<<"Your Grade is B"; } else if (marks >= 50) { cout<<"Your Grade is C"; } else if (marks >= 40) { cout<<"Your Grade is D"; } else if (marks >= 30) { cout<<"Your Grade is E"; } else if (marks <= 30) { cout<<"Your Grade is F"; } else { cout<<"Enter Valid Marks"; } return 0; } 🛑To be continued....✍ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📱CALCULATOR in C++📱 Let's See How To Make Calculater 👀 Using C++ Programming 👀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ # include <iostream> using namespace std; int main() { char op; float num1, num2; cout << "Enter first operands: "; cin >> num1; cout << "Enter operator: +, -, *, / : "; cin >> op; cout << "Enter second operands: "; cin >> num2; switch(op) { case '+': cout << num1 << " + " << num2 << " = " << num1 + num2; break; case '-': cout << num1 << " - " << num2 << " = " << num1 - num2; break; case '*': cout << num1 << " * " << num2 << " = " << num1 * num2; break; case '/': cout << num1 << " / " << num2 << " = " << num1 / num2; break; default: // If the operator is other than +, -, * or /, error message is shown cout << "Error!"<<op<<" is not operator"; break; } return 0; } 🛑To be continued....✍ ✅Next We'll make Student subject grading system ✅ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ C++ LESSON 2 : ✍🏻✍🏻......🌿🌿🌿......✍🏻✍🏻             Operators ➾C++ uses operators to do arithmetic ➾Each operators uses two values (called operands) to calculate a final answer ➾C++’s have five basic arithmetic operators those are +,-,/,* and % ➾ module or remainder % is used in int data types otherwise it causes compiler time error    ❇️      Order of operators      ()➺*➺/➺%➺+➺- 🙋🙋🙋🙋Exercise🙋🙋🙋🙋 (write your answer in the comment section) ❓ what is the out put of this program. # include <iostream> using namespace std; int main () { int x = 6 ; int y = 2 ; int z ; z = ( x * y ) % 4 + ( x / y ) - 1; cout << "z = "<<z<< endl; return 0; }    ❇️      Data type ⭕️ ⓵. int ➾represent the set of integer numbers ➾ For a 32-bit machine  ⭕️ ⓶.real (float and double) ➾represent the set of real numbers ➾float is a single precision, 32-bit floating- point data type that accommodates seven digits ➾double is a double-precision, 64- bit floating-point data type that accommodates 15 to 16 digits ⭕️ ⓷.Boolean ➾represent logic values  true or false. ➾logical operators are and (&&) ,not (!)  ,or (ll) Used to join logical values ⭕️ ⓸. characters (char) ➾represent letters, digits, punctuation marks and control characters. For examples ‘A’ , ‘b’ ⭕️ ⓹. string ➾represent sequences of characters. For examples, “This is a string”, “A”, “3.1416" ❗️❗️Don't forget to answer the question❗️❗️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⭕️Next We will Make Calculater ✅ using C++ Code ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🛑To be continued....✍ SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🧲REMEDIAL RESULT ❇️Dambi Dollo University ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሬሚዲያል ተማሪዎችን ውጤት ይፋ አድርጓል። በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ (ሬሚዲያል) ትምህርታችሁን ስትከታ
+6
🧲REMEDIAL RESULT ❇️Dambi Dollo University ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሬሚዲያል ተማሪዎችን ውጤት ይፋ አድርጓል። በዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ (ሬሚዲያል) ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የቆያችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁንን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🧑‍💻 C++ LESSON 1: Let's see some basic parts of C++ Program ...........✍🏻✍🏻       Some Parts of the c++ Program ❇️ ⓵. Comments ➾ a type of program documentation // indicates that the remainder of the line is a comment eg. /* comments can also look like this */ ❇️ ⓶. #include < iostream > ➾ a preprocessor directive Tells the pre-processor to include in the program the contents of the I/O stream header file called iostream.h. ➾This allows us to use standard stream input and output objects like cout (displays to the screen). As you can see, we need to also code the using namespace std; statement. ❇️ ⓷. int main( ) main function header ➾Every C++ program has at least one function, called main and there is ONLY ONE main. Program execution begins with the first statement in main ❇️ ⓸. brackets {} ➾denote the body of the function ❇️ ⓹. Semicolon ; ➾statement terminator ➾Every C++ statement must end with a semicolon. ❇️ ⓺. stream insertion operator << ➾ Expression to the right of the operator is inserted (sent) to the cout object (the display screen). ❇️ ⓻. newline \n ➾escape sequence ➾The backslash is an escape character. ➾The character following it takes on a different meaning. eg, \\ prints a backslash \” prints a double quotation mark ❇️ ⓼. return ➾exits from the function In this case control over execution is transferred back to the operating system. ✅To be continued....✍ 🛑SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY 🛑 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ Significant Website For all ✅ 🔺 የትምህርታዊ ድረገፆች ◽️ www.khanacademy.org ◽️ www.academicearths.org ◽️ www.coursera.com ◽️ www.edx.org ◽️ www.open2study.com ◽️ www.academicjournals.org ◽️ codeacademy.org 🔺የመፀሀፍት ድረገፆች ◽️ www.bookboon.com ◽️ http://sharebookfree.com ◽️ http://m.freebooks.com ◽️ www.obooko.com ◽️ www.manybooks.net ◽️ www.epubbud.com ◽️ www.bookyards.com ◽️ www.getfreeebooks.com ◽️ freecomputerbooks.com ◽️ www.essays.se ◽️ www.sparknotes.com ◽️ www.pink.monkey.com 🔺Online ትምህርታዊ ድጋፎች ◽️ www.ocwconsortium.org ◽️ www.ocwconsortium.org ◽️ http://ocw.tufts.edu ◽️ http://ocw.upm.es ◽️ http://www.open.edu ◽️ http://ocw.usu.edu/ ◽️ http://open.umich.edu/ ◽️ http://ocw.nd.edu/ 🔺የጥያቄዎች ምላሽ ◽️ www.ehow.com ◽️ www.whatis.com ◽️ www.howstuffwork.com ◽️ www.webopedia.com ◽️ www.plagtracker.com ◽️ www.answers.com 🔺መፈለጊያ (Search) ድረገፆች ◽️ www.about.com ◽️ www.alltheweb.com ◽️ www.altavista.com ◽️ www.askjeeves.com ◽️ www.excite.com ◽️ www.hotbot.com ◽️ www.lycos.com ◽️ www.dmoz.org ◽️ www.google.com ◽️ www.mamma.com ◽️ www.webcrawler.com ◽️ www.aol.com ◽️ www.dogpile.com ◽️ www.10pht.com 🔺የአፋልጉኝ ድረገፆች ◽️ www.anywho.com ◽️ www.infospace.com ◽️ www.switchboard.com ◽️ www.whitepages.com ◽️ www.whowhere.lycos.com 🔺የዜና ድረገፆች ◽️ www.abcnews.com ◽️ www.cbsnews.com ◽️ www.cnn.com ◽️ www.foxnews.com ◽️ www.msnbc.com ◽️ www.nytimes.com ◽️ www.usatoday.com 🔺ስፖርታዊ መረጃዎች ◽️ www.sportsline.com ◽️ sportsillustrated.com ◽️ espn.go.com ◽️ foxsports.lycos.com ◽️ www.nbcsports.com ◽️ www.sportingnews.com 🔺የህክምና ትምህርቶች ◽️ www.kidsdoctor.com ◽️ www.medexplorer.com ◽️ www.medicinenet.com ◽️ www.nlm.nih.gov ◽️ www.planetwellness.com ◽️ my.webmd.com 🔺ጋዜጦች ◽️ www.indexcopernicus.com ◽️ www.ajol.info ◽️ www.doaj.org ◽️ www.sabinet.co.za ◽️ www.oajse.com ◽️ www.lub.lu.se/en.html ◽️ www.copernicus.org ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ TikTok 👉johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬