JOHN TUTORIAL 🧑💻
Ir al canal en Telegram
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑💻Reading Tips
Mostrar más9 306
Suscriptores
-524 horas
-277 días
-6630 días
Archivo de publicaciones
9 306
#ADS
በጣሊያን ውስጥ በነጻ መማር እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🇮🇹🇮🇹🇮🇹
Start your European journey at the Boots Shaped country ITALY 🇮🇹.
•No tuition fee
•100% full scholarship
•Monthly pocket money
•Bachelors and masters
Telegram channel=@italystudent12
contact us
Telegram
@italystudent1
@italystudent2
📩Ethioitalytravel@gmail.com
9 306
👨💻 Level Up Your Coding skill
✅(CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ
ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ..
..............................................
አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና #IOS) ምስጋና ይግባና በኮዲንግ ላይ ብቁ ለመሆን አመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም።
❇️SoloLearn
▬▬▬▬▬▬
SoloLearn መተግበሪያው ለሁለቱም ለ IOS እና Android ይገኛል እና በድህረገጽ ጭምር አካቷል እናም ይሄ የትም ብትሆን ኮድን በቀላሉ ለመማር ያስችልሃል።
መተግበሪያው የተለያዩ የቋንቋ ኮርሶችን ያቀርብልሃል:
🛑JavaScript,
⛔️Java,
🅿️Python እና ...ሌላም ሌላም።
💰ክፍያ: ነጻ፣ በተጨማሪም በየወሩ ወይም በአመት የሚከፈል የፕሪሚየም ፕላን አላቸው።
❇️Encode
▬▬▬▬▬
Encode የ Android መተግበሪያ ሆኖ አጠር ያሉ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን ይዟል። ወደሌላ ሂደት ለመሸጋገር መተግበሪያው የተለያዩ challenge ጆችን አካቷል።
እንደገና ይህ መተግበሪያ ተግባራዊ ምሳሌዎችን ጭምር አካቷል፣ እና
በ 🛜HTML,
⭕️CSS,
💹JavaScript እና
🅾Python ላይ እንዴት ፕሮግራም መጻፍ እንደምትችል ያስተምርሃል/ሻል።
ከሁሉም ባለይ ደሞ፣ የ ✅offline ሞድ አለው ይህም ትምህርቶችን ያለ ኢንተርኔት ግኑኝነት መማር ያስችልሃል!
❇️Codemurai
▬▬▬▬▬▬
Codemurai በአዋቂዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠር አጠር ያሉ ሌሰኖችን ያቀርብልሃል እነዚህም: በድህረገጽ ብልጽግና፤ የሞባይል መተግበሪያ ብልጽግና እና በጌም ብልጽግና።
መተግበሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ ሌሰኖች አሉት ከነሱም ውስጥ:
🛜HTML,
📛 CSS,
🅾 JavaScript,
🛑 Python,
✳️ TypeScript,
🟠Angular 2,
🔲 MongoDB,
🔶 Node, 🔷React, እና ሌላም።
✅Mimo
▬▬▬▬
Mimo ይሄ ደሞ የፕሮግራሚንግ መተግበሪያ ሆኖ መተግበሪያ ወይም ጌም እንድታበለጽግ የሚሆንህን የፕሮግራሚንግ ላይ ክህሎት እንድትይዝ ይረድሃል። የያዘወ የቋንቋ ኮርሶች እነ
🌀JavaScript,
♦️Ruby,
🔶Swift,
🔷 C,
🔺C++, እና ታዋቂ የሚባሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንን አካቷል። ይህ መተግበሪያ ለ Android እና IOS ቀርቧል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube👇
🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 306
❇️ Exit Exam Registration
✅ Step by step 👇👇
https://youtu.be/990-35PHuu4?si=C2K8TuHumZCscrgW
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🎯Share to Your Friends Kindly 🎯
🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️ @John_Tutorial ❇️
♦️ @John_Tutorial ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube👇
🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 306
👨💻ለተማሪዎች👩💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡
❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡
⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡
⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።
1️⃣ School Planner Application 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።
✅ ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….
✅ የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡
2️⃣Brilliant 🧲
▬▬▬▬▬
❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡
❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።
3️⃣Grammarly 🧲
▬▬▬▬▬▬▬
✅ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡
✅ የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡
✅ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡
4️⃣Mendeley 🧲
▬▬▬▬▬▬
✅ Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡
❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡
❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
🔥 TikTok 👉 johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 306
🔥Learn Hacking From Scratch Using Android
📣 Java Programming - Complete Tutorial
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1K3EIe2kfBEUgCP3cTJA6le3LH8sg-_EV?sort=13&direction=a
💻 Python 👇
https://drive.google.com/drive/folders/0B-naBPVFnJB-TDJ4NFFrQWdpLW8
📱 Learn Python & Ethical Hacking From Scratch - 12.1 GB Udemy
https://drive.google.com/open?id=1JaGBX2Jmi48griwRCR8HKBTcznYnF4T1
🌐 Network Security 👇
https://drive.google.com/drive/folders/0B9h6Z88xmpyKWGZyZk1hSzVfOWs?sort=13&direction=a
💎 Wifi Hacking Penetration Testing From Scratch 👇
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1rfUC1VMEKky2vBFoC6qTPhtyptL7fNq9
🔑 Cyber Security Bundle 👇
https://drive.google.com/drive/folders/1DKOSjOY_P1JCXDi0XxVTHkOWl4yNj1GL?usp=sharing
⏰ All Udemy And Programming Courses👇
https://drive.google.com/folderview?id=1rkGmGcnkwXZRRcNWaHo2DiNRPFNVluHB
📲 Seo Course 👇
https://drive.google.com/open?id=0B6Ygk-lvceUWblZhMjIxZkZBY00
📕 Hacking books 👇
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0B5rqWHARHFcVNUpNamdoMlRqRm8
🧲 The Complete Python Course - Learn Python by Doing - Udemy
https://drive.google.com/open?id=1SOve7HN6M3xzvnBC6l87EcogkJHgXTFk
🧰 Django 2 & Python - The Ultimate Web Development Bootcamp - Udemy
https://drive.google.com/open?id=1E73DxFufDW794eTVcRRRHRBRTALzirwu
🪭 Dedsec Advance Wifi Hacking Course
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/19Y8K1UhOqHyQrO0ED3Z5nPbKWQd1oaD9
🪩 Hacking Exploit
https://drive.google.com/drive/folders/0BzmvOhnl9n9HMFFvVDJ5TGNyQzQ
🧿 CEHv9 Ethical Hacking Training
Ec-Council
https://drive.google.com/folderview?id=0B3yiSJK5LEsHWktGN2VXR0F3Wlk
🎲 Learn Ethical Hacking Advance Level Using Kali Linux
https://drive.google.com/drive/folders/1NFG4Li5Q7uulp7Hpn8t3ZkWvviGVg-fJ
🚧 Ethical Hacking From Scratch To advanced
https://drive.google.com/uc?id=0B9imUSbsU3YlOV9PTk1zaDVkWEU&export=download
🖥 1 TB Udemy Courses
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0Bwci1XJP8s_VZGN6OUdfTEozSmM?usp=sharing
🧮 Complete Android Course
https://drive.google.com/file/d/1IAI-LulEeXA2jFAsH4sq5t4WM1S8dsnn/view
📚 Html Full Course
https://drive.google.com/folderview?id=0B3LfaGUUk6tiT18xZDRBY1FCVXc
📝 Cloud Based Courses Collection Become A Cloud Expert
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1vhzBtdhAtmLQfhpL6Wsyt8_2IJw3mslF?sort=13&direction=a
📖 Udacity - Software Engineering
[All 23 Courses]
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1Zw82azj7ELOBC-uJrStxwgwdh8uRWY54
🅾 Udemy - PHP for Beginners How to Build an E-Commerce Store
https://drive.google.com/drive/folders/1WRfuZJeJq72tJmVrVhmfEk-yv8-K_WtS
📛 Building Apps with Angular and Breeze First Edition
https://drive.google.com/open?id=1UkZPvXh7NenLtLOjFycNJtvxUuC5CQ4O
⭕️ Learning Angular LiveLessons Covering Angular 2 and Angular 4, Second Edition
https://drive.google.com/open?id=1Y6nUHaL9wYObU07Zkd5BzJVOcSadLN3Z
🔱 Pluralsight - Angular Security Using JSON Web Tokens
https://drive.google.com/open?id=1zkAwZ9dDeT4Z77A0fZWV9bPXYa5ASGCB
🌀 Pluralsight - Code School Accelerating Through Angular
https://drive.google.com/drive/folders/1SjjVavSTwmImKGefLwPZSC0yhKB0f4gU?usp=sharing
🛜 Udemy - Angular - Concepts, Code and Collective Wisdom
https://drive.google.com/open?id=13y-2icK6oC59BEnbJFZvPhx8xpvk17Mw
🔴 Udemy.C.programming.step.by.step.from.beginners.to.advance.level
https://drive.google.com/drive/folders/1pSjRyt9MJmRhQI9_4SFqHxlC6zqrBs5P
🟥 Deep learning Manning books
https://drive.google.com/drive/folders/1yXZ1HgyQ7yPUJI8cC7ZnTWi0BAbxq_Kg?usp=sharing
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 306
🙋♂Warm regards to all the dedicated exam takers
May your preparations prove fruitful,
Your minds stay sharp, and
Your hard work pay off.
You've got this! Stay focused,stay positive
Believe in yourselves,
Give it your best effort and
✅Remember that your potential is limitless.
🔥 Good luck, and may success be yours!❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤️GOOD LUCK ONCE AGAIN ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 306
🧲 GENERAL PHYSICS WORKSHEET
♦️2016👇 SOLUTION Via YOUTUBE 👇
https://youtu.be/zMVUn8AU-iY?si=al_xyJx35bQ5FQ2p
.....⬆️⬆️⬆️ ⬆️⬆️⬆️ ⬆️⬆️⬆️......
..... ✍ With Detail Explanation 👌🔥
✅ Other Related Tutorials
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔸 VIDEO TUTORIALS
🔸 WORKSHEET
🔺 MID EXAM
🔴 FINAL EXAM
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9 306
The tutorial session has been started now .......
Block 513 (Space)
❇️Course General Physics
✅Worksheet questions
9 306
Here is the Worksheet Questions
For General Physics (2016)
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
SHARE WITH
YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━
For more Join us 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@John_Tutorial
@John_Tutorial
🅾 YouTube 👇
JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬
9 306
✅For all First Yeast Students
🔥For the Upcoming Mid Exam
We will Solve #General Physics Worksheet Questions
✅ Worksheet Question
✅ Problem Solving Approaches
✅Reading tips
🔴 Jan 09 2024
🏬 Space Block 513
⏰ 11:30 LT Afternoon
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
.........⭐️Invite Your Friends 👥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
See you there , Be on time ⏲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
9 306
🔥APPLIED MATHEMATICS ONE
💥 WORKSHEET SOLUTION
.... ✅ Via YouTube 👇👇
https://youtu.be/pG-RpRPtV4c?si=dIGMdoT09wuMdtFr
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ Gaussian elimination method
❇️Gauses Jordan Method
❇️ Cramers Rule
..... ✍ With Detail Explanation 👌
👇 OTHER Related Tutorials👇
✅ APPLIED MATHEMATICS 1
✅ APPLIED MATHEMATICS 2
✅ APPLIED MATHEMATICS 3
✅ General Physics
✅ Engineering Mechanics
And Other ....
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔸 VIDEO TUTORIALS
🔸 WORKSHEET
🔺 MID EXAM
🔴 FINAL EXAM
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
