es
Feedback
ዕጸ ደብዳቤ ፪

ዕጸ ደብዳቤ ፪

Ir al canal en Telegram
1 343
Suscriptores
-424 horas
-27 días
-2130 días
Archivo de publicaciones
⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ
⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/ድግምት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ

👉#ወንዶች ለምን ትዳር ይፈራሉ? ምርጫ የሚያበዙና እድሜአቸውን የሚገፉ ወንዶች ስውር መንፈሳዊ ምስጢር ይህ ለብዙ ወንዶች ስውር ስቃይ የሆነና "ለምን እስካሁን አላገባህም?" ለሚለው የቤተሰብ ጥያቄ መልስ ያጣ ምስጢር ነው። ልክ እንደ ሴቶቹ ሁሉ፣ ወንዶችም ትዳር እንዳይመሠርቱና በብቸኝነት እድሜያቸውን እንዲጨርሱ የሚጋደሏቸው ኃይለኛ መናፍስት አሉ። በዝርዝር እስኪ እንያቸው::: ፩. የወንዶች ትዳር ጸር የሆኑ መናፍስት ስማቸው 👉ባርያ (ጋኔነ-ዝሙት)፦ #ሥራው፦ ይህ መንፈስ ወንዱ ትክክለኛ የትዳር ሐሳብ እንዳይኖረው ያደርጋል። ከሴት ጋር ለዝሙትና ለጊዜያዊ ደስታ ብቻ እንዲቆራኝ፣ ልክ ስለ ትዳር ሲታሰብ ግን ፍርሃትና መሸሽ እንዲሰማው ያደርጋል። 👉ቀይ ዛር (ባለቅናት መንፈስ)፦ #ሥራው፦ ይህ መንፈስ ወንዱን እንደ ንብረቱ ስለሚቆጥረው፣ አንዲት ሴት ቀርባው ለትዳር ልትስማማ ስትል ያቺን ሴት በወንዱ አይን "ቆሻሻ" ወይም "የማትመጥን" አድርጎ ያሳየዋል። ወንዱ ያለምክንያት በሴቷ ላይ እንዲቆጣና እንዲርቃት ያደርጋል። 👉የወንድ ዓይነጥላ (መዝጊያ)፦ #ሥራው፦ በወንዱ የሥራ መስክና በገንዘብ ኃይሉ ላይ በመቀመጥ "ገንዘብ ሳልይዝ እንዴት አገባለሁ?" የሚል ዘላለማዊ ሰበብ ውስጥ ይከታዋል። በረከቱን ሰልቦ ትዳር የሚመሠርትበትን አቅም ያሳጣዋል። ፪. ዋና ዋና ምልክቶቻቸው 👉ተቃርኖ ፦ ሴት ልጅን መጀመሪያ በኃይል መፈለግ፣ ልክ ሲቀራረቡና ነገሩ ወደ ትዳር ሲያመራ ግን "አልፈለግኳትም" ብሎ መራቅ። 👉ምርጫ ፦ ፍጹም የሆነች ሴት ፍለጋ እድሜን መጨረስ። የአንዷን ጥርስ፣ የሌላዋን አረማመድ፣ የሌላዋን አስተዳደግ ምክንያት በማድረግ "ይቺ አትሆንም" እያሉ መገፋት። 👉የወንድነት ድካም (በቀጠሮ ቀን)፦ ትልቅ የፍቅር ቀጠሮ ባለበት ቀን ወይም ለትዳር ቤተሰብ ጋብቻ በሚጠየቅበት ሰሞን መታመም፣ ወገብን መያዝ ወይም ድንገተኛ ድብርት። 👉የሕልም መረበሽ፦ በሕልም ከማይታወቅ ሴት ጋር ግንኙነት ማድረግ (የሌሊት ወራሪ) እና ጠዋት ተደባብሮ መነሳት። 👉ስኬትን መፍራት፦ ትዳርን እንደ ሸክም ወይም እንደ እስር ቤት ማየትና "ነጻነቴ ይሻለኛል" በሚል ሰበብ ራስን ማታለል። ፫. የሚያደርሱት ጉዳት #የዘር መቆረጥ፦ ወንዱ አግብቶ ወልዶ እንዳይተካ በማድረግ የዘር ሐረጉን ማጥፋት (ይህ የዛር ዋና ግብ ነው)። #ሀብት መበተን፦ ወንዱ ያገኘውን ገንዘብ ለትዳር ሳይሆን ለዝሙትና ለማይረባ ነገር እንዲያባክን በማድረግ በስተመጨረሻ ባዶ እጁን ማስቀረት። #የውስጥ ብቸኝነት፦ በሰው ፊት ደስተኛ ቢመስልም፣ ማታ ማታ ግን በከፍተኛ የብቸኝነት ስቃይና የኅሊና ጸጸት እንዲሰቃይ ማድረግ።     ⏩#መፍትሔ_፩ 👉#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት 👉#ንስሐ መግባት 👉#መጸለይ 👉#መስገድ 👉#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ #መፍትሔ ፪ ከዚህ ውስብስብ ችግር በቀላሉ መገላገል ይችላሉ ቢሮአችን ከሰኞ-ሰኞ ክፍት ነው ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ #የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት በሚቀባ 3, ለዓይነ ጥላ ሁሉን ለሚዘጋ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/መተት መከላከያ መጠበቂያ 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 7 ቀን በሚታጠብ 8, ለጭርት/ቋቁቻ በሚቀባ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ በሚቀባ 11, ለወር አበባ መዛባት/ፈሳሽ አልቆም ላላት 12, ለወፍ/ጉበት በመታጠን 13, ለነስር 14, ለእግር ፈንገስ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም 17, ለሪህ በሽታ 18. ለአስም/ሳይነስ 19. ሥራ አልሳካለት ላለ እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። 👉#አድራሻ_አዲስ አበባ አያት/መሪ ለበለጠ መረጃ ☎ #0914984570 ይደውሉልን ⏯#ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ https://t.me/etsedebedabe https://t.me/etsedebedabe ⏩#መልዕክት የምቀበልበት 👉 https://t.me/asiteyayet4 ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን በቅርቡ በዩቲዩብ ቻናላችን ስርጭት እንጀምራለን ይጠብቁን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ
⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/ድግምት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ።

⏩#ወርቅ_በሜዳ እያለች #በለምጽ_በሽታ መሸማቀቅ መሰቃየት ቀረ 💚#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን❤ ⏩ከሰውነት ክፍሎቻችን የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው ቆዳችን ነው። ዋና ስራውም ከፀሐይ ቃጠሎ (ንዳድ) መከላከል ወደ ውስጥ የሰውነታችን ክፍል አደገኛ ጀርሞች እንዳይገቡ መከላከል ነው። ⏩የለምጽ በሽታ የሚከሰትበት ምክንያት በቆዳ ውስጥ ያሉት ቀለም የሚያመነጩ ሕዋሳት ሲሞቱ ነው በማለት #የሳይንሱ ዓለም ይተነትነዋል። ⏩በሽታው በቆዳ ላይ ነጣ ያሉ ነጠብጣቦች እንዲወጡ የተወሰነ የቆዳ ክፍል እንዲነጣ ያደርጋል። ይህ በሽታ በአንዳንድ ተጠቂዎች ላይ በመጀመሪያ ከነጣው የቆዳ ክፍል አልፎ የማይስፋፋ ሲሆን በሌሎች ላይ ደግሞ ወደ መላው ሰውነታቸው በፍጥነት ይሰራጫል። 👉 ለምጽ የሚያስከትለው የሕመም ስሜት ካለመኖሩም በላይ በንክኪ አይተላለፍም። ➡ በሽታው ዘርና ቀለም የማይለይ ከመሆኑም በላይ ሴቶችንና ወንዶችን እኩል ያጠቃል። ➡ #የባህላዊ ህክምና ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር እውን የሆነ እና የማያዳግም መፍትሔ በአበው ጠበብት አባቶች እና የጥበብ ሊሂቃን ዘንድ ያለ ምንም ቴክኖለጂ ያለ ምንም ናሙና ከ ፈጣሪ በተሰጣቸው ጸጋ መፈወሳቸው ሲሆን። ➡ የዘመናዊ ህክምና አሰጣጥ ለየት የሚያደርገው ነገር ደግሞ የበሽታ አምራች ኃይል እራሱ የዘመኑ ስልጣኔ ይሆን እና! ፊቱን ዞር በማድረግ ደግሞ ላመረተው በሽታ የሚሆን ማስታገሻ  መድኃኒት በማምረት ህብረተሰቡን የእድሜ ልክ ጥገኛ ይሆን ዘንድ ይገደዳል። ➪ይህ ማለት ሁሉንም የባህል ህክምና አሰጣጥ እያደነቅኩ ወይም ሁሉም የዘመናዊ ህክምና አሰጣጥ እየነቀፍኩ ሳይሆን #የኢትዮጵያ ቅርስ እና ተሰጥኦ የሆነው የጥንት ጥበብን በማንኳሰስ የተለያየ አጸያፊ ስም በመስጠት የምዕራባውያን ስልጣኔ አጉልቶ በማየት የሚሸረብ ሴራ ሳይ ጊዜ ቅሬታ ፈጥሮብኝ የሰጠኃት አስተያየት ናት። እንጂ ዘመናዊ ህክምናም ብዙ መልካም እና ወደር የሌላቸው ህክምና የሚሰጥበት የተለያዩ ንቅለ ተከላዎች፤ የወሊድ ክንዉኖች፤ የተለያዩ ትሪትመንቶች፤በተለያየ አደጋ የሚደርሱ ጉዳቶች የሚሰጥ ህክምናዎች የተለያዩ በሽታ ፈጣሪ ዶክቶሮች የተመረቱ ወረርሽኞች እና የመሳሰሉት በማስታገስ ወደር አይገኝለትም። ♥ቢሆንም ግን ቅሉ ተወደደም ተጠላም ቀዳሚው #የአበው_ጥበብ እና የባህል ህክምና መሆኑን ልበ በሉልኝ።        ➱ #የለምጽ(ለምጥ) ሕመም ምልክቶች ❤#የቆዳ ቀለም መቀየር (ዥንጉርጉር መሆን) ❤#የቆዳ መላጥ ወይም መቀረፍ ❤#ማሳከክ ፣ማቃጠል ከወትሮው በተለየ 💚#የሚለበልብ/የሚያም ሽፍታ መውጣት 💚#ነጣ ወይም ቀላ ያለ እብጠት 💚#የቆዳ መሻከር ከወትሮው የተለየ   👉 #የለምጽ በሽታ #መፍትሔ ይህ ጥበብ እንደቀልድ ባታዩት ምክሬ ነው ምክንያቱም ሙሉ መፍትሔ በዓይኔ ያየሁበት ጥበብ ነው።            👉#የሚከለክሉ ነገሮች ፦ ✅#የፍየል እና የላም ስጋ መብላት ለአንድ አመት ያክል አይመከርም። ✅#የሰው ጥላ እና ሰው ከሚዞርበ ቦታ ርቀን እንጠቀመው ✅#ተልባ ✅#ጥሬ ወተት ✅#ፆታዊ ግንኙነት የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ 👉የአባቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እናንሳው ጥበብን እናድስ በጥበብ እንሻገር ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎0914 98 45 70 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

#በምን ተቸግረዋል??         👉#በህልመ ሌሊት         👉#በሴት ዓይነ ጥላ         👉#በወንድ ዓይነ ጥላ         👉#በሴት ዛር         👉#በወንድ ዛር         👉#በስንፈተ ወሲብ በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ⏩የጠረን መቀየር ⏩መጥፎ የአፍ ጠረን ⏩በሰው መሐል ሃሳብን መግለፅ አለመቻል ⏩ከስራ መባረር ⏩ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ#በእኅቱ#በአክስቱ#በዘመዱ#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                     #መፍትሔ #የታሪገም ሥሩን #የቡና ተቀጽላ #የቀበርቾ ሥሩን #የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏩ግንኙነት ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/ድግምት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት በሚቀባ 3, ለዓይነ ጥላ ሁሉን ለሚዘጋ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/መተት መከላከያ መጠበቂያ 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 7 ቀን በሚታጠብ 8, ለጭርት/ቋቁቻ በሚቀባ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ በሚዋጥ 10, ለቆዳ/ለለምጥ በሚቀባ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት በመታጠን 13, ለነስር 14, ለእግር ፈንገስ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም 17, ለሪህ በሽታ 18, የሰው መውደድ 19, ሥራ አልሳካለት ላለ እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ይደውሉልን

#መፍትሔ ሥራይ ምንድን ነው ? #መክስተ ሥራይስ ምንድን ነው? ⭐️#መፍትሔ ሥራይ ማለት:- ከብዙ በጥቂቱ በኛላይ ድግምት ውለሽ መተት በምቀኛ ምክንያት ከተደረገብን የሚፈታ ፈች ማለት ነው። ⭐️#መክስተ ሥራይ ስንል ደግሞ እኒህን የተደረጉብንን ማን እንዳደረገ ምን እንደሆነ የሚያሳይ ገላጭ ማለት ነው። ይሁን እንጂ የዚህ ሁሉ መፍትሔ ወይም ዋናው ጋን መፍለቂያ #የአባቶች ጥበብ መሆኑን ማዎቅ ግድ ይለናል። 👉ውድ የሀገሬ ልጆች ሊቃውንት ጠቢባን እነሆ ትንሹ ነገር ትልቁን ጋን ይከፍታልና ማስተዋል የጥበብ ቁልፉ ነው። 👉ብዙ ሰዎች መፍትሔ ሥራይ እንዲህ ታዋቂ የሆነው በእውነቱ መፍትሔ ብቻ ስለሆነ ነው ይላሉ። እነሆ መልሱን ለእናንተው ውድ ወገኖቼ። መፍትሔ ሥራይ ውስጥ ትልቁ ምስጢር "መክስተ ሥራይ" ነው። 👉መክስተ ሥራይ የሚገኘው መፍትሔ ሥራይ ፀሎት ውስጥ ነው በውል ላስተዋለው። መክስተ ሥራይ ግለሰቡ የተሰራበትን ሥራይ እና የሰራውን ያሰራውን ሰው ማንነት የሚገልጥ ሲሆን ነገር ግን መፍትሔ ሥራዩ የተሰራውን ሥራይ መሻሪያ ነው ማለት ነው ። 👉#መክስተ ሥራይ ግለሰቡ በቤቱ ፣በመኖሪያው፣በሚሰራበት ስፍራ ሁሉ የተቀበረ ካለ ይገሌፃል ውድ ወገኖቼ ቀላል ኢይመሰላችሁ። ለዚህ ነው በመፍትሔ ሥራይ ውስጥ መጀመሪያ ጠቢቡ መክስተ ሥራዩን የሚዋሃደው እነሆ ምስጢር ላስተዋለው ወንዝ ያሻግራል ይላሉ ከሪሞቹ። ዛሬ ግዜ መፍትሔ ሥራይ የትም ይገኛል ይላሉ ያላስተዋሉ ነገር ግና ዋናው ጥያቄ መክስቱ ምንድነው ይላል አዋቂው። እውቀት አንድ እግር ነው ማስተዋል ግን ሙሉ አካል ማለት ነው። 👉ጠቢባን ማስተዋል የተሰጣቸው እንጂ እውቀትን የሰበሰቡ አይደሉም። ስለሆነም ይህን እውነታ ለማወቅ ጠለቅ ያለ #ምስጢር ይጠበቅብናል በተጨማሪም ትግዕስት ማስተዋል ምስጢራዊ ሰው እና አገናዛቢ ጠቢባዊ መሆን ግድ ይለናል። #ከዚህ በተጨማሪ ከላይ የተዘረዘሩትን ምክንያቶችን ለማወቅ እውነታውን መፍትሔውንም ሆነ መክስቱን በትክክለኛው መንገድ እንደሚያገኙ ላረጋግጥልዎ እወዳለሁ። ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ 👉#አድራሻ_አዲስ አበባ አያት ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት ያገኙናል ለበለጠ መረጃ ☎ 09 10 97 85 07 ይደውሉልን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት በሚቀባ 3, ለዓይነ ጥላ ሁሉን ለሚዘጋ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/መተት መከላከያ መጠበቂያ 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 7 ቀን በሚታጠብ 8, ለጭርት/ቋቁቻ በሚቀባ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ በሚቀባ 11, ለወር አበባ መዛባት/ፈሳሽ አልቆም ላላት 12, ለወፍ/ጉበት በመታጠን 13, ለነስር 14, ለእግር ፈንገስ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም 17, ለሪህ በሽታ 18. ለአስም/ሳይነስ 19. ሥራ አልሳካለት ላለ እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ #የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ https://t.me/etsedebedabe https://t.me/etsedebedabe#መልዕክት የምቀበልበት 👉 https://t.me/asiteyayet4 ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን በቅርቡ በዩቲዩብ ቻናላችን ስርጭት እንጀምራለን ይጠብቁን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎0914 98 45 70 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩ
+2
⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎0914 98 45 70 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

⏩#ወርቅ_በሜዳ እያለች #በለምጽ_በሽታ መሸማቀቅ መሰቃየት ቀረ 💚#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን❤ ⏩ከሰውነት ክፍሎቻችን የአንበሳውን ድርሻ የሚይዘው ቆዳችን ነው። ዋና ስራውም ከፀሐይ ቃጠሎ (ንዳድ) መከላከል ወደ ውስጥ የሰውነታችን ክፍል አደገኛ ጀርሞች እንዳይገቡ መከላከል ነው። ⏩የለምጽ በሽታ የሚከሰትበት ምክንያት በቆዳ ውስጥ ያሉት ቀለም የሚያመነጩ ሕዋሳት ሲሞቱ ነው በማለት #የሳይንሱ ዓለም ይተነትነዋል። ⏩በሽታው በቆዳ ላይ ነጣ ያሉ ነጠብጣቦች እንዲወጡ የተወሰነ የቆዳ ክፍል እንዲነጣ ያደርጋል። ይህ በሽታ በአንዳንድ ተጠቂዎች ላይ በመጀመሪያ ከነጣው የቆዳ ክፍል አልፎ የማይስፋፋ ሲሆን በሌሎች ላይ ደግሞ ወደ መላው ሰውነታቸው በፍጥነት ይሰራጫል። 👉 ለምጽ የሚያስከትለው የሕመም ስሜት ካለመኖሩም በላይ በንክኪ አይተላለፍም። ➡ በሽታው ዘርና ቀለም የማይለይ ከመሆኑም በላይ ሴቶችንና ወንዶችን እኩል ያጠቃል። ➡ #የባህላዊ ህክምና ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር እውን የሆነ እና የማያዳግም መፍትሔ በአበው ጠበብት አባቶች እና የጥበብ ሊሂቃን ዘንድ ያለ ምንም ቴክኖለጂ ያለ ምንም ናሙና ከ ፈጣሪ በተሰጣቸው ጸጋ መፈወሳቸው ሲሆን። ➡ የዘመናዊ ህክምና አሰጣጥ ለየት የሚያደርገው ነገር ደግሞ የበሽታ አምራች ኃይል እራሱ የዘመኑ ስልጣኔ ይሆን እና! ፊቱን ዞር በማድረግ ደግሞ ላመረተው በሽታ የሚሆን ማስታገሻ  መድኃኒት በማምረት ህብረተሰቡን የእድሜ ልክ ጥገኛ ይሆን ዘንድ ይገደዳል። ➪ይህ ማለት ሁሉንም የባህል ህክምና አሰጣጥ እያደነቅኩ ወይም ሁሉም የዘመናዊ ህክምና አሰጣጥ እየነቀፍኩ ሳይሆን #የኢትዮጵያ ቅርስ እና ተሰጥኦ የሆነው የጥንት ጥበብን በማንኳሰስ የተለያየ አጸያፊ ስም በመስጠት የምዕራባውያን ስልጣኔ አጉልቶ በማየት የሚሸረብ ሴራ ሳይ ጊዜ ቅሬታ ፈጥሮብኝ የሰጠኃት አስተያየት ናት። እንጂ ዘመናዊ ህክምናም ብዙ መልካም እና ወደር የሌላቸው ህክምና የሚሰጥበት የተለያዩ ንቅለ ተከላዎች፤ የወሊድ ክንዉኖች፤ የተለያዩ ትሪትመንቶች፤በተለያየ አደጋ የሚደርሱ ጉዳቶች የሚሰጥ ህክምናዎች የተለያዩ በሽታ ፈጣሪ ዶክቶሮች የተመረቱ ወረርሽኞች እና የመሳሰሉት በማስታገስ ወደር አይገኝለትም። ♥ቢሆንም ግን ቅሉ ተወደደም ተጠላም ቀዳሚው #የአበው_ጥበብ እና የባህል ህክምና መሆኑን ልበ በሉልኝ።        ➱ #የለምጽ(ለምጥ) ሕመም ምልክቶች ❤#የቆዳ ቀለም መቀየር (ዥንጉርጉር መሆን) ❤#የቆዳ መላጥ ወይም መቀረፍ ❤#ማሳከክ ፣ማቃጠል ከወትሮው በተለየ 💚#የሚለበልብ/የሚያም ሽፍታ መውጣት 💚#ነጣ ወይም ቀላ ያለ እብጠት 💚#የቆዳ መሻከር ከወትሮው የተለየ   👉 #የለምጽ በሽታ #መፍትሔ ይህ ጥበብ እንደቀልድ ባታዩት ምክሬ ነው ምክንያቱም ሙሉ መፍትሔ በዓይኔ ያየሁበት ጥበብ ነው።            👉#የሚከለክሉ ነገሮች ፦ ✅#የፍየል እና የላም ስጋ መብላት ለአንድ አመት ያክል አይመከርም። ✅#የሰው ጥላ እና ሰው ከሚዞርበ ቦታ ርቀን እንጠቀመው ✅#ተልባ ✅#ጥሬ ወተት ✅#ፆታዊ ግንኙነት የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ 👉የአባቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እናንሳው ጥበብን እናድስ በጥበብ እንሻገር ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎0914 98 45 70 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

#በምን ተቸግረዋል??         👉#በህልመ ሌሊት         👉#በሴት ዓይነ ጥላ         👉#በወንድ ዓይነ ጥላ         👉#በሴት ዛር         👉#በወንድ ዛር         👉#በስንፈተ ወሲብ በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ⏩የጠረን መቀየር ⏩መጥፎ የአፍ ጠረን ⏩በሰው መሐል ሃሳብን መግለፅ አለመቻል ⏩ከስራ መባረር ⏩ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ#በእኅቱ#በአክስቱ#በዘመዱ#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                     #መፍትሔ #የታሪገም ሥሩን #የቡና ተቀጽላ #የቀበርቾ ሥሩን #የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏩ግንኙነት ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ☎0953281797 ☎️0942180006 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/ድግምት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ።

👉 ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ? ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራ አይታወቅም 👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡ በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት ❌ሆዳችንን ሊያሳምመን ❌ለአእምሮ ሕመም ሊዳርገን ❌እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን ❌ለወገብ ለልብ ሕመም ❌ለጨጓራ ሕመም ❌ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም ❌ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡ መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡ ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡          ⏩#መፍትሔ#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል ✅#የግራዋ ሥርና ቅጠል ✅#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል ✅#የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ✅#የልምጭ ሥርና ቅጠል ✅#ሰባት የሎሚ ፍሬ ✅#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ ✅#ፌጦ ፍሬ 👉 አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ  ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ  ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መታጠብ በንፅህና ። ⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/መተት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ/ፈንገስ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሪህ በሽታ 17, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️#0914984570 ☎️0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg ⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን ✅በኛ ስምና አድራሻ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ሚያጭበረብሩ ስላሉ ይጠንቀቁ ምንም አይነት አገልግሎት በርቀት ወይም በአየር ላይ እንሰራም የእኛን አገልግሎት ከፈለጉ በአካል መጠው ማግኘት ይችላሉ። እናመሰግናለን

#የመተትና #የዓይነ ጥላ አንድነትና ልዩነት እስከነ #መፍትሔው ላካፍላችሁ ⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን ልንፈወስበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን ➪መተት ከዓይነ ጥላ ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡ ➪መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡ ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡ ➪መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም አሉኝ በምንላቸው ነገሮች እንዳንጠቀም የመጠርቀም ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡ ⏩መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡ ➪#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡ ➪#መተትና የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ ▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በጠንቋዮች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም #መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው 👉ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡ ልብ ይበሉ‼ ✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን ✅#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡ ✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡ ✅#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡                    👉#ልዩነታቸው ☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡ ☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡ እድሳት ማለት አንድ ሰው ላይ በመልካም ነገሩ መተት ሲመተትበት፣የሚያስመትተው ሰው በደጋሚው ወይም በመታቹ በኩል ለአጋንንቱ ግብር ያቀርብለታል፡፡ ለምሳሌ ገንዘብ፣በግ፣ደም ወዘተ ያቀርባል፡፡ ይህንን ያስደገመ ቀን ያቀረበውን ግብር በየ ዓመቱ ሲያቀርብ አጋንንታዊ ውል ይገባል፡፡ ይህንን የሚያደርገው የሰውን እድል ስለወሰደ በዛም ስለሚጠቀምበት ከሰው የወሰደው ዕድል፣ እውቀት፣ የትዳር፣የሥራ እድል ወዘተ በአጋንንት ተጠብቆ እንዲቆይለት እንዲጠቀምበት የሚያደርገው ነው፡፡ ⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡ 👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡ #በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት #ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት #መረበሽ #መጨናነቅ #ፍርሃት መሰማት #የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት #እራስን ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/ #በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት #ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት #በድንገት የልብ ምት መጨመርና ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት #ከፍተኛ ድንገተኛ የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት #ሰላም ማጣት #ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት #ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት #ማዞር መቅለሽለሽ፣ጭንቅላት #ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት #ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት #እጮኛሞች እና ባለ ትዳሮች ከሆኑ ድንገት የማስጠላት እና የመጥላት ስሜት ውስጥ መግባት #መሳደብ #ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት #የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት #ያለ ጥፋት መምታት ወዘተ ሊከሰቱብን ይችላል፡፡ ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡ ለምሳሌ ፦ 👉 በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡ 👉 በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡ 👉 በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡ 👉 በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አይውቅም፡፡ ሌላም ሌላ …. በአጠቃላይ እድሳት ማለት ከአጋንንቱ ጋር በሰው ሕይወት እና እድል ላይ ውል ማራዘም ማለት ነው፡፡ ይህ ማለት በሰው ሕይወት ላይ በአጋንንት ስውር ምስጢር መቆመር ማለት ነው፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ አንዱ የሚለይበት፦ #መተት በምንበላው ምግብ፣ በምንጠጣው መጠጥ፣በምንለብሰው የውስጥ እና ውጭ ልብስ/በላብ በወዝ/ በምንይዘው ቁስ ወዘተ ስለሚደገም በቀላሉ ሕይወታችን ሊያመሰቃቅል ፣ጤናችን ሊቃወስ ይችላል፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦ #መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምንክያቱም መተት በመርዝ መልክ ሊሠራ ስለሚችል የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊሞት ይችላል፡፡ #በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡ ⏩#መተት እና የዓይነ ጥላ መንፈስ በልዩነታቸው መተት የሚከብድበት አንዱ መተት አጋንንት እራሱን መቀየር መቻሉ ነው፡፡ መተት በሆድ ውስጥ አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ #ለምሳሌ አንድ ሰው በሻይ፣በጠላ፣በሚሪንዳ መተት ተመትቶ ቢሰጠው ያንንም ቢጠጣ ወደ ሆዱ ከገባበት ቀን ጀምሮ ጤና ማጣት፣ ህመም መሰማት ይጀምረዋል ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገባው መተት ሰውዬው ሳያውቀው ከቆየ፣ሥጋዊ በሽታም ከመሰለው በጊዜ ሂደት ሆዱ ውስጥ የገባው መተት እራሱን በመቀየር ሥጋውን በመብላት ደሙን በመጠጣት ለከፍተኛ ጤና መታወክና ጉዳት ይዳርገዋል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ሊገድለውም ይችላል፡፡

#የሴት #የወንድ_ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክትና #መፍትሔ የሁለቱንም በዝርዝር ከታች ይመልከቱ #የሴት_ልጅ_ዓይነ ጥላ ምልክቶች ✅ ትዳር ይገረግራል ፣ያፈርሳል (ይዘጋል ) ✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል ✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል ✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ⏩በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩#መፍትሔ#የፍላጹት ሥርና ⏩#የእንቧጮ ሥር ⏩#የዕጸ መናሄ ሥሩን ⏩#የምስርች ሥር እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን ቅጠላቸውን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ #የወንድ_ልጅ_ዓይነ ጥላ 💠ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💠እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) 💠ተስፋ መቁረጥ 💠ፀባይ መቀያየር 💠ሴት ልጅን ለማውራት መቸገር 💠ሴቶች ለትዳር እየመጡ መመለስ 💠እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💠ሱሰኛ መሆን 💠የእድል መዘጋጋት ✅ማስተከዝ፣ማጨናነቅ ✅ቤተሰብ ማስጠላት ✅ሥራ ማስጠላት ✅ከፍተኛ የራስ ህመም ✅ተኝቶ መቃዥት ✅ፍርሐት ✅የሰውነት ጠረን መቀየር ✅መጥፎ የአፍ ጠረን ✅በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅ከሥራ መባረር ✅ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 🔶ትዳር ትገረግራለች ታፈርሳለች 🔶ቤተሰብን ታስጠላለች ፣ከቤተሰብ ታርቃለች 🔶በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ታደርጋለች 🔶ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ታደርጋለች 🔶የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር 🔶የፊንጢጣ ኪንታሮት ታስከትላለች 🌿የወገብ ሕመም ትፈጥራለች 🌿የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 🌿የራስ ሕመም (ማይግሪን) 🌿መጥፎ የሰውነት ጠረን 🌿መጥፎ የአፍ ጠረን 🌿ቁርጥማት 🌿እግር ሰብስቦ መያዝ 🌿ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን ❌የትዳር ማስጠላት ❌ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ❌ለተለያዩ ሱሶች ትዳርጋለች ❌ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ❌ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ❌ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ❌በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አለመሆን ❌ሕልመ ሌሊት ታመጣለች ❌የሥራ ማስጠላት 🌱የበታችነት ስሜት መሰማት 🌱ሀገር ለሀገር ማዞር 🌱የምግብ ፍላጎት መዝጋት 🌱ማክሳት (ማቅጨጭ) 🌱ጭንቀት ፣ ድብርት 🌱ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ 🌱በሕልም ማስጨነቅ 🌱ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት 🌱ለጨጓራ በሽታ መዳረግ 🌱ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ የሴት ዛር ሴት ዓይነ ጥላ መንፈስ ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ተመስላ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ✅ዘሩን ታፈስበታለች ✅ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ✅ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ✅ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ✅ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል ✅ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበት ጊዜ የዘር ተሎ መፍሰስ ታመጣለች ✅የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝና ትዳር የያዘውም አስጠልቶት እንዲለያይ ታደርገዋለች ⏩ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች ✅#ሴት ዛር (የዓይነጥላ መንፈስ) በብዙ ትመሰላለች ✔በቤተሰብ ✔በፍቅር አጋር ✔ቀን ባዩት ነገር በሚያውቁትና በማያውቁት ✔ባስ ሲልም በእንስሳት በመመሰል ወንድ ልጅን በህልመ ሌሊት እየመታች ስታሰቃይ ትኖራለች #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር ➡ስሜታዊ ስነ ልቦናዊ ጉዳት ታደርስበታለች ➡ሞራሉን ትጉዳዋለች ➡ብቻውን እዲኖር አድርጋ እራሷ ባል (ጓደኛ ታደርገውና) የስውር ሚስት ሁና ትኖራለች ⏩#የወንድ ልጅ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ፩. የዕጸ ንጉስ ሥር ፪. የግሞሮ ሥርና ቅርፊት ፫, የጊዜዋ ሥር እነዚህን ዕጸዋት በንጽሕና አዘጋጅቶ አድርቆ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከሁሉም ሁለት ሁለት የሾርባ ማንኪዪ አድርጎ አዋህዶ ከ14-21 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። #ፍቱን መፍትሔ ነው ይጠቀሙት ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች #ተልቢ #አልኮል መጠጥ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ/ሁሉን ለሚዘጋ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/ድግምት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ☎0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg

#በምን በምን ተቸግረዋል?? 🔷በመተት ተመስሎ የሚላክ መንፈስ 🔷የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? 🔷በጭንቀት መንፈስ?? 🔷በስንፈተ ወሲብ?? 🔷በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት 🔷የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? 🔷በሾተላይ?? 🔷የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ እንሆ             ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ሥራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት#ፍርሐት#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#በመተት ተመስሎ የሚላክ የዓይነ ጥላ ርኩስ መንፈስ ፦ ፩, ቅዥት ፪, ሌሊት በማስፈራራት ማሰቃየት ፫, ከሰው ጋር አለመግባባት ፬, አዕምሮ እሰከ መሳት ማድረስ ፭, ጭንቀት መፍጠር ፮, የገንዘብ መበተን ፯, ለራስ ክብር አለመስጠት  ⏯#መተት ሲመተትና በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ❌ሥራን መጥላት ❌ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌ዐዕምሮን ማሸበር ❌በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌በአስም የመተንፈሻ ቱቦን መዝጋት ❌ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል           ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ዘሩን ታፈስበታለች ⏩ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች ⏩ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች ⏩ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች          ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ✳️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ✳️ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ✳️ብቸኝነትን ማስመረጥ        ⏩#የጭንቀት_መንፈስ 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶የአፍ ጠረን መቀየር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት          ⏯#መፍትሔ#አስተናግር ሥርና ➱#ከርቤ እጣን ➱#የዕፀ መናሄ ሥር ➱#የቀጠጥና ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር 👉ዕፀ መናሄ፣ቀጠጥና እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ #የአስተናግሩንና የቀጠጥና ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አደርጎ ፈጭቶ ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰    ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ ⏯ፆታዊ ግንኙነት ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️#0914984570 ☎0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi#የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMD

🌿#ሰላም እንደምን ሰነበታችሁ በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሰረት ከዛሬ ጀምሮ አስተማማኝና ዘላቂ መፍትሔ ይዘንላችሁ መጠናል እንደሚከተለው አስቀመጥንላችሁ ⏩#መፍትሔ_ሥራይ_ሰባት_ቀን_በመታጠብ#ለማንኛዉም_መተትና_ድግም_መከላከያ_መመለሻ ⏩ውስን ግብአቶች ስላሉን መጠው በ ሰባት ቀን በህመም እየቀያየረ ለሚያመው ሥራው ለቀዘቀዘበት ሰው ለራቀው ለሸሸው ፣ መንፈሱ ለተረበሸ አዕምሮው ለተጨነቀ በሰባት ቀን ብቻ ፈውስ አግኘተው ይመለሳሉ ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ☎0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ለእያንዳንዱ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg ⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን በቂ መረጃ ያግኙ! ችግርዎን ህመምዎን በተሳካ ሁኔታ ይቆጣጠሩ! እናመሰግናለን

⏩#የምንሰጣቸዉ_የባህላዊ_ህክምና_አገልግሎቶች 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ፩, #ለስንፈተ ወሲብ ፪, #ለመንፈስ መረበሽና ለአዕምሮ ጭንቀት ፫, #መፍትሔ ሥራይ ሰባት ቀን በመታጠብ ፬, #ለዓይነ
#የምንሰጣቸዉ_የባህላዊ_ህክምና_አገልግሎቶች 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ፩, #ለስንፈተ ወሲብ ፪, #ለመንፈስ መረበሽና ለአዕምሮ ጭንቀት ፫, #መፍትሔ ሥራይ ሰባት ቀን በመታጠብ ፬, #ለዓይነ ጥላ ሁሉን ለሚዘጋ ፭, #ለማይግሬን ለራስ ምትኃት ፮, #ለኪንታሮት በሚቀባ ፯, #ለአልማዝ ባለጭራ ፰, #ለቁርጥማት ፱, #ለጭርት፣ለማድያት፣ ለችፌ፣ለቋቁቻ፣ለቁንጭር ፲, #ለአሜባ ፲፩, #ለጆሮ ህመም ፲፪, #ሱስ ላስቸገረዉ ፲፫, #ለማንኛዉም መተትና ድግምት መከላከያ ፲፬, #ለሳይነስ ፲፭, #ለአፍና ለአፍንጫ ጠረን ፲፮, #ለደም መፍሰስ ፣ለነስር ፲፯, #ለጨጓራና ለሆድ ህመም፣ ለቁርጠትና ለጨብጥ ፲፰, #ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (ሽንት ማጥ) ፲፱, #ለሪህ በሽታ ፳, #ለደም ግፊት፣ለስኳር፣ለኮሌስትሮል፤ ለደም ማነስ ፳፩, #ለሚጥለዉ እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ☎0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ለእያንዳንዱ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg ⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን በቂ መረጃ ያግኙ! ችግርዎን ህመምዎን በተሳካ ሁኔታ ይቆጣጠሩ! እናመሰግናለን

#የምንሰጣቸዉ_የባህላዊ_ህክምና_አገልግሎቶች 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ፩, #ለስንፈተ ወሲብ ፪, #ለመንፈስ መረበሽና ለአዕምሮ ጭንቀት ፫, #መፍትሔ ሥራይ ሰባት ቀን በመታጠብ ፬, #ለዓይነ ጥላ ሁሉን ለሚዘጋ ፭, #ለማይግሬን ለራስ ምትኃት ፮, #ለኪንታሮት በሚቀባ ፯, #ለአልማዝ ባለጭራ ፰, #ለቁርጥማት ፱, #ለጭርት፣ለማድያት፣ ለችፌ፣ለቋቁቻ፣ለቁንጭር ፲, #ለአሜባ ፲፩, #ለጆሮ ህመም ፲፪, #ሱስ ላስቸገረዉ ፲፫, #ለማንኛዉም መተትና ድግምት መከላከያ ፲፬, #ለሳይነስ ፲፭, #ለአፍና ለአፍንጫ ጠረን ፲፮, #ለደም መፍሰስ ፣ለነስር ፲፯, #ለጨጓራና ለሆድ ህመም፣ ለቁርጠትና ለጨብጥ ፲፰, #ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (ሽንት ማጥ) ፲፱, #ለሪህ በሽታ ፳, #ለደም ግፊት፣ለስኳር፣ለኮሌስትሮል፤ ለደም ማነስ ፳፩, #ለሚጥለዉ እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ☎0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ለእያንዳንዱ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi#መልዕክት https://t.me/asiteyayet4 ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg ⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን በቂ መረጃ ያግኙ! ችግርዎን ህመምዎን በተሳካ ሁኔታ ይቆጣጠሩ! እናመሰግናለን

👉 ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ? ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራ አይታወቅም 👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡ በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት ❌ሆዳችንን ሊያሳምመን ❌ለአእምሮ ሕመም ሊዳርገን ❌እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን ❌ለወገብ ለልብ ሕመም ❌ለጨጓራ ሕመም ❌ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም ❌ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡ መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡ ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡ ⏩#መፍትሔ#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል ✅#የግራዋ ሥርና ቅጠል ✅#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል ✅#የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ✅#የልምጭ ሥርና ቅጠል ✅#ሰባት የሎሚ ፍሬ ✅#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ ✅#ፌጦ ፍሬ 👉 አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መታጠብ በንፅህና ። ⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/መተት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ/ፈንገስ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሪህ በሽታ 17, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ☎0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg ⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን ✅በኛ ስምና አድራሻ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ሚያጭበረብሩ ስላሉ ይጠንቀቁ ምንም አይነት አገልግሎት በርቀት ወይም በአየር ላይ እንሰራም የእኛን አገልግሎት ከፈለጉ በአካል መጠው ማግኘት ይችላሉ። እናመሰግናለን

#የመተትና #የዓይነ ጥላ አንድነትና ልዩነት እስከነ #መፍትሔው ላካፍላችሁ ⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን ልንፈወስበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን ➪መተት ከዓይነ ጥላ ጋር አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡ ➪መተትም ዓይነ ጥላም በሰው ልጅ ሕይወት ውስጥ ጣልቃ በመግባት ሕይወትን ከማበላሸት እስከ ማጥፋት ይደርሳሉ፡፡ ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡ ➪መተት እና ዓይነ ጥላ በዕድላችን፣ በእውቀታችን ፣በትምህርታችን፣በእጮኛችን እና በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ድግሱ ድረስ የመደንቀር፣የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም አሉኝ በምንላቸው ነገሮች እንዳንጠቀም የመጠርቀም ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ በሆንባቸው ነገሮቻችን ላይ አጋንንታዊ የበላይ በመሆን በግልጽና በስውር የማይታይ ምስማር በመሆን ጠስቀው ይይዙብናል፡፡ ⏩መተትና ዓይነ ጥላ ሲላቸው በራሳቸው ሲላቸው በሰው እያደሩ፣የእኛን ነገር ገና ከጅምሩ እየገረገሩ ያበላሹብናል፡፡ ➪#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡ ➪#መተትና የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚለያቸው ወይም አንድ የማያደርጋቸው እንይ ▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በጠንቋዮች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት በሰው እድል የሚቀና፣በሰው መልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ ወዘተ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ፣ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው እንጂ በደጋሚዎች የሚቆራኝ አይደለም #መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው 👉ዓይነ ጥላ ግን ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡ ልብ ይበሉ‼ ✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን ✅#ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡ ✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ በኃላ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል፡፡ ✅#መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ 👉#ልዩነታቸው ☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡ ☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ በኃላ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡ እድሳት ማለት አንድ ሰው ላይ በመልካም ነገሩ መተት ሲመተትበት፣የሚያስመትተው ሰው በደጋሚው ወይም በመታቹ በኩል ለአጋንንቱ ግብር ያቀርብለታል፡፡ ለምሳሌ ገንዘብ፣በግ፣ደም ወዘተ ያቀርባል፡፡ ይህንን ያስደገመ ቀን ያቀረበውን ግብር በየ ዓመቱ ሲያቀርብ አጋንንታዊ ውል ይገባል፡፡ ይህንን የሚያደርገው የሰውን እድል ስለወሰደ በዛም ስለሚጠቀምበት ከሰው የወሰደው ዕድል፣ እውቀት፣ የትዳር፣የሥራ እድል ወዘተ በአጋንንት ተጠብቆ እንዲቆይለት እንዲጠቀምበት የሚያደርገው ነው፡፡ ⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡ 👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡ #በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት #ያለ ምክንያት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባት #መረበሽ #መጨናነቅ #ፍርሃት መሰማት #የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት #እራስን ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/ #በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት #ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት #በድንገት የልብ ምት መጨመርና ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት #ከፍተኛ ድንገተኛ የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት #ሰላም ማጣት #ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት #ያለ ምክንያት ብስጭት ብስጭት ማለት #ማዞር መቅለሽለሽ፣ጭንቅላት #ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት #ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት #እጮኛሞች እና ባለ ትዳሮች ከሆኑ ድንገት የማስጠላት እና የመጥላት ስሜት ውስጥ መግባት #መሳደብ #ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት #የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት #ያለ ጥፋት መምታት ወዘተ ሊከሰቱብን ይችላል፡፡ ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡ ለምሳሌ ፦ 👉 በመጠጥ የተመተተበት ሰው በስንት ጸሎት እና ጸበል መጠጡን ከተወ የታደሰበት ቀን ንጉልያው እስኪዞር ድረስ ጠጥቶ ይሰክራል፡፡ 👉 በእጮኛውና በትዳሩ ላይ በመቅናት የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን ከእጮኛውና ከትዳር አጋሩ እና ከልጆቹ ጋር ያለ ምክንያት ከፍተኛ ጠብ ውስጥ ይገባል፡፡ 👉 በእውቀቱ የተመተተበት ሰው ከሆነ የታደሰበት ቀን በዛን ሰሞን ደንዝዞ ፈዞ ይከርማል፡፡ 👉 በገንዘቡ የተመተተበት ሰው ገንዘቡ ከኪሱ ለመውጣት የሚያጨበጭቡ ይመስል ያለ ምክንያት ይወጣል፡፡ ግን በምን እንዳወጣው ፣ገንዘቡን የት እንዳደረሰው፣ምን ቁም ነገር ላይ እንዳዋለው አይውቅም፡፡ ሌላም ሌላ …. በአጠቃላይ እድሳት ማለት ከአጋንንቱ ጋር በሰው ሕይወት እና እድል ላይ ውል ማራዘም ማለት ነው፡፡ ይህ ማለት በሰው ሕይወት ላይ በአጋንንት ስውር ምስጢር መቆመር ማለት ነው፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ አንዱ የሚለይበት፦ #መተት በምንበላው ምግብ፣ በምንጠጣው መጠጥ፣በምንለብሰው የውስጥ እና ውጭ ልብስ/በላብ በወዝ/ በምንይዘው ቁስ ወዘተ ስለሚደገም በቀላሉ ሕይወታችን ሊያመሰቃቅል ፣ጤናችን ሊቃወስ ይችላል፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦ #መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ ምንክያቱም መተት በመርዝ መልክ ሊሠራ ስለሚችል የተመተተበትን ምግብ የበላ ወይም መጠጥ የጠጣ ሰው በድንገት ሊሞት ይችላል፡፡ #በተለይ ወደ ሆድ በሚገቡ ነገሮች አጋንንቱ በሰውነታችን ሕዋሶች በመሰራጨት፣ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል፡፡ ⏩#መተት እና የዓይነ ጥላ መንፈስ በልዩነታቸው መተት የሚከብድበት አንዱ መተት አጋንንት እራሱን መቀየር መቻሉ ነው፡፡ መተት በሆድ ውስጥ አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ #ለምሳሌ አንድ ሰው በሻይ፣በጠላ፣በሚሪንዳ መተት ተመትቶ ቢሰጠው ያንንም ቢጠጣ ወደ ሆዱ ከገባበት ቀን ጀምሮ ጤና ማጣት፣ ህመም መሰማት ይጀምረዋል ይህ በሚጠጣ ነገር ወደ ሆዱ የገባው መተት ሰውዬው ሳያውቀው ከቆየ፣ሥጋዊ በሽታም ከመሰለው በጊዜ ሂደት ሆዱ ውስጥ የገባው መተት እራሱን በመቀየር ሥጋውን በመብላት ደሙን በመጠጣት ለከፍተኛ ጤና መታወክና ጉዳት ይዳርገዋል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ሊገድለውም ይችላል፡፡

👉 ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ? ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራ አይታወቅም 👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡ በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት ❌ሆዳችንን ሊያሳምመን ❌ለአእምሮ ሕመም ሊዳርገን ❌እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን ❌ለወገብ ለልብ ሕመም ❌ለጨጓራ ሕመም ❌ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም ❌ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡ መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡ ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡ ⏩#መፍትሔ#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል ✅#የግራዋ ሥርና ቅጠል ✅#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል ✅#የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ✅#የልምጭ ሥርና ቅጠል ✅#ሰባት የሎሚ ፍሬ ✅#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ ✅#ፌጦ ፍሬ 👉 አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መታጠብ በንፅህና ። ⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ። ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች ⏯አልኮል ⏯ተልባ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1, ለስንፈተ ወሲብ 2, ለኪንታሮት 3, ለዓይነ ጥላ 4, ለስኳር 5, ለእጀሰብ/መተት 6, ለኩላሊት ጠጠር 7, ለመፍትሔ ሥራይ 8, ለጭርት/ቋቁቻ 9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ 10, ለቆዳ/ለለምጥ 11, ለወር አበባ መዛባት 12, ለወፍ/ጉበት 13, ለነስር 14, ለጫማ ሽታ/ፈንገስ 15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን 16, ለሪህ በሽታ 17, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ። ⏯#አድራሻ አዲስ አበባ መሪ/አያት ለበለጠ መረጃ ☎️0914984570 ☎0953281797 ይደውሉልን ⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ https://t.me/etsedebedabi https://t.me/etsedebedabi#መልዕክት https://t.me/asiteyayet4 ⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg ⏩#1 ሸር ስናደርግ ለብዙዎች መፍትሔ እንደምንሆን ያውቁ ይሆን ሸር ሸር ያድርጉልን ✅በኛ ስምና አድራሻ ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ሚያጭበረብሩ ስላሉ ይጠንቀቁ ምንም አይነት አገልግሎት በርቀት ወይም በአየር ላይ እንሰራም የእኛን አገልግሎት ከፈለጉ በአካል መጠው ማግኘት ይችላሉ። እናመሰግናለን