City of King International Church Photo♻
♻️እንኳን ወደ (city of king international church photo) ወደ ተሰኘው ምርጥ ቻናላችን መጡ!! ⏩የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ⏩ዝማሬዎች ⏩የተለየ ስነ ጹሑፍዎች ,ስብከቶች,ምስሎች ⏩እንዲሁም ሌሎች ብዙ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች አሉን ወንጌልን በማህበራዊ ድህረገፅ ላይ እንስበክ። ለማንኛውም ለአስታየት👇👇 @Cityofking_Bot
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
👉 አስደናቂ ክብር ተገለጠ 🙏
የሬሳ ሳጥኑ ተሰበር ..... 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱ ላይ የመጣሁን ጨለማ ይዋጋል ። የሞት ሀይል ይስበራል 🙏 በእግዚአብሔር ስዉ በፓስተር ተመስገን ዘሪሁን የጊዜዉን መልዕክት የስማንበት አስደናቂ ማለዳ ነበር ። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 🙏
(የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 7)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
----------
13፤ ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና። አታልቅሽ አላት።
14፤ ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል።
🙏 እሁድ ከስሀት 🙏
ታላቅ መለኮታዊ ክብር ተገልጦ የብዞዎችን እስራት ፈታ።
👉 ዛሬም ይስራል ጌታ 🙏🙏
👉 22 ስዎች ዉደ እግዚአብሔር መንግስት የመጡበት አስደናቂ ዉር 🙏🙏🙏
ቀን 2 ቅዳሜ ከሰሀት
ዉጣቶች ላይ ታላቅ ክብር የመጣበት( የቅባት ምሽት )
የእግዚአብሔር እጅ በሀይል ምድሪቱ ላይ መጥታለች ይምጡ የጌታን ስራ ይዩ ። ዛሬም ኢየሱስ በስራ ላይ ነዉ ።
የንጉስ ከተማ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ጅማ ። 🙏🙏
Dey one. ቀን 1 አርብ ምሽት
የክብር ኮንፍርንስ 👉 የጨለማ ስልጣን የተሰበርበት ድንቅ ምሽት የንጉስ ከተማ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ጅማ 🙏
የጌታን ክብር ያየንበት አስደናቂ ማለዳ
🙏ሐምሌ 15
City Of King Internationale Church
https://t.me/cityofkingchruch
https://t.me/cityofkingchruch https://t.me/cityofkingchruch