es
Feedback
Alpha software engineering tutorial

Alpha software engineering tutorial

Ir al canal en Telegram
1 005
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-930 días
Archivo de publicaciones
የብዙዎችን ጥያቄ እንመልስ! ጥያቄ፥ ለምንድን ነው ይሄንን ኮርስ መውሰድ ያለብኝ? ለምን ይጠቅመኛል ዩቱብ ላይ ከ 100 በላይ ቪዲዮ ማግኘት እየቻልኩ? መልስ በአሁኑ ሰዓት እውነት ለመናገር ቪዲዮ እያዩ ኮርሱን መከታተል የቢዝነሱ አለም ላይ ምንም አይነት ጥቅም የለውም። አውቂያለው ብሎ ለማውራት ካልሆነ። ይህም ብቻ አይደለም አልፋ ያቀረብናቸው ኮርሶች ሙሉ በሙሉ ፕሮጀክቶችን እየሰራን የምንማርበት እና ትክክለኛው አለም ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች እንዴት ነው ሚሰሩት የሚለውን መልስ የምናገኝበት ነው። ስለሆነ ይህንን ኮርስ መማር ትክክለኛ ክህሎት ከ ልምድ ጋር እንደወሰደ ሰው ነው የሚያደርጋችሁ። ጥያቄ፥ ጃቫስክሪፕትን መማር ጥቅሙ ምንድን ነው? ለምን ጃቫስክሪፕትን ታስተምራላችሁ? መልስ ጃቫስክሪፕት እንደ እስታክ ኦቨርፍሎ ገለጻ ከሆነ ከአለም 1ኛ የዴቨሎፐር ቁጥር ያለበት ፕሮግራሚንግ ቋንቋ ነው። ይህ ብቻም አይደለም ጃቫስክሪፕትን ተጠቅመን ማንኛውንም አፕልኬሽኖች እንሰራለን አርቴፍሻል ኢንተለጀንትንም ጭምር ስለሆነም ጃቫስክሪፕት ላይ ትክክለኛ መሰረት መያዝ ማለት ለቀጣይ ኢትዮጵያ ያለውን አስተዋጽዖ በሚገባ ስለተመለከትን ነው ይህንን ኮርስ መሰረታዊ የጀመርነው

🧩ትምህርቱ ሊጀምር 2 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት ጋር ጃቫስክሪፕትን በመጠቀም በOnline ማሰልጠን ጀምረናል። ✅ በ 60 ቀን  ውስጥ ✅ በማንኛውም ሰዓት አክሰስ ያለው ✅ በተጠና ካሪኩለም የተዘጋጀ ✅ መሰረታዊ የሆኑትን ኮንሰፕቶች ጨምሮ እስከ አድቫንስ የሆኑት ድረስ ያጠቃለለ ✅ HTML እና CSSን ያጠቃለለ ✅ ሰርተፊኬት ያለው ስልጠናው ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ የሚያተርፉበት ነው።  ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 70% ቅናሽ የማይታመን ነው።💁‍♂ ✍ለመመዝገብ 0919303487 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን @alpha_software_engineering ያነጋግሩን። ℹ️ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ። Https://alphasofteng.com/feature ☎️የtelegram ቻናላችንን: @alpha_software_enginering በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑና አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።

🧩ትምህርቱ ሊጀምር 3 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከ
🧩ትምህርቱ ሊጀምር 3 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት ጋር ጃቫስክሪፕትን በመጠቀም በOnline ማሰልጠን ጀምረናል። ✅ በ 60 ቀን  ውስጥ ✅ በማንኛውም ሰዓት አክሰስ ያለው ✅ በተጠና ካሪኩለም የተዘጋጀ ✅ መሰረታዊ የሆኑትን ኮንሰፕቶች ጨምሮ እስከ አድቫንስ የሆኑት ድረስ ያጠቃለለ ✅ HTML እና CSSን ያጠቃለለ ✅ ሰርተፊኬት ያለው ስልጠናው ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ የሚያተርፉበት ነው።  ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 70% ቅናሽ የማይታመን ነው።💁‍♂ ለመመዝገብ 0919303487 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን @alpha_software_engineering ያነጋግሩን። ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ። Https://alphasofteng.com/feature የtelegram ቻናላችንን: @alpha_software_enginering በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑና አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።

🧩ትምህርቱ ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከ
🧩ትምህርቱ ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት ጋር ጃቫስክሪፕትን በመጠቀም በOnline ማሰልጠን ጀምረናል። ✅ በ 60 ቀን  ውስጥ ✅ በማንኛውም ሰዓት አክሰስ ያለው ✅ በተጠና ካሪኩለም የተዘጋጀ ✅ መሰረታዊ የሆኑትን ኮንሰፕቶች ጨምሮ እስከ አድቫንስ የሆኑት ድረስ ያጠቃለለ ✅ HTML እና CSSን ያጠቃለለ ✅ ሰርተፊኬት ያለው ስልጠናው ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ የሚያተርፉበት ነው።  ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 70% ቅናሽ የማይታመን ነው።💁‍♂ ለመመዝገብ 0919303487 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን @alpha_software_engineering ያነጋግሩን። ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ። Https://alphasofteng.com/feature የtelegram ቻናላችንን: @alpha_software_enginering በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑና አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።

🧩ትምህርቱ ሊጀምር 6 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከ
🧩ትምህርቱ ሊጀምር 6 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት ጋር ጃቫስክሪፕትን በመጠቀም በOnline ማሰልጠን ጀምረናል። ✅ በ 60 ቀን  ውስጥ ✅ በማንኛውም ሰዓት አክሰስ ያለው ✅ በተጠና ካሪኩለም የተዘጋጀ ✅ መሰረታዊ የሆኑትን ኮንሰፕቶች ጨምሮ እስከ አድቫንስ የሆኑት ድረስ ያጠቃለለ ✅ HTML እና CSSን ያጠቃለለ ✅ ሰርተፊኬት ያለው ስልጠናው ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ የሚያተርፉበት ነው።  ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 70% ቅናሽ የማይታመን ነው።💁‍♂ ለመመዝገብ 0919303487 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን @alpha_software_engineering ያነጋግሩን። ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ። Https://alphasofteng.com/feature የtelegram ቻናላችንን: @alpha_software_enginering በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑና አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።

🧩ትምህርቱ ሊጀምር 5 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት ጋር ጃቫስክሪፕትን በመጠቀም በOnline ማሰልጠን ጀምረናል። ✅ በ 60 ቀን  ውስጥ ✅ በማንኛውም ሰዓት አክሰስ ያለው ✅ በተጠና ካሪኩለም የተዘጋጀ ✅ መሰረታዊ የሆኑትን ኮንሰፕቶች ጨምሮ እስከ አድቫንስ የሆኑት ድረስ ያጠቃለለ ✅ HTML እና CSSን ያጠቃለለ ✅ ሰርተፊኬት ያለው ስልጠናው ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ የሚያተርፉበት ነው።  ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 70% ቅናሽ የማይታመን ነው።💁‍♂ ለመመዝገብ 0919303487 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን @alpha_software_engineering ያነጋግሩን። ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ። Https://alphasofteng.com/feature የtelegram ቻናላችንን: @alpha_software_enginering በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑና አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።

🧩ትምህርቱ ሊጀምር 6 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከ
🧩ትምህርቱ ሊጀምር 6 ቀን ብቻ ቀረው 🏆 🔔ተማሪዎች እየተመዘገቡ ነው እርሶስ? JavaScript programming በ ONLINE 📣 የአብዛኛው ሰው ችግር የሆነ መሠረታዊ ፕሮግራሚንግ ጥያቄ ከዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት ጋር ጃቫስክሪፕትን በመጠቀም በOnline ማሰልጠን ጀምረናል። ✅ በ 60 ቀን  ውስጥ ✅ በማንኛውም ሰዓት አክሰስ ያለው ✅ በተጠና ካሪኩለም የተዘጋጀ ✅ መሰረታዊ የሆኑትን ኮንሰፕቶች ጨምሮ እስከ አድቫንስ የሆኑት ድረስ ያጠቃለለ ✅ HTML እና CSSን ያጠቃለለ ✅ ሰርተፊኬት ያለው ስልጠናው ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ የሚያተርፉበት ነው።  ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 70% ቅናሽ የማይታመን ነው።💁‍♂ ለመመዝገብ 0919303487 ላይ ይደውሉልን አልያም በቴሌግራም አካውንታችን @alpha_software_engineering ያነጋግሩን። ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ። Https://alphasofteng.com/feature የtelegram ቻናላችንን: @alpha_software_enginering በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑና አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ሙሉ የፕሮግራሚንግ ኮርስ ከ መሰረታዊ ጀምሮ እስከ አድቫንስድ በ ጃቫስክሪፕት ማስተማር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ እንገልጻለን። For more Click here
ከዚህ ጋር በተያያዘ ሙሉ የፕሮግራሚንግ ኮርስ ከ መሰረታዊ ጀምሮ እስከ አድቫንስድ በ ጃቫስክሪፕት ማስተማር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ እንገልጻለን። For more Click here For registration @alpha_software_engineering

ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ድርጅታችን መሰረታዊ የሆኑ ኮርሶችን የሰጠን መሆኑ ይታወቃል በነዚህ ኮርሶች ላይም የታዩትን መሰረታዊ ችግሮች እና በሀገራችን ያለውን የቴክኖሎጂ ዲፓርትመንቶች ላይ ያለውን
ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ድርጅታችን መሰረታዊ የሆኑ ኮርሶችን የሰጠን መሆኑ ይታወቃል በነዚህ ኮርሶች ላይም የታዩትን መሰረታዊ ችግሮች እና በሀገራችን ያለውን የቴክኖሎጂ ዲፓርትመንቶች ላይ ያለውን ድክመት ተመልክተን በርካታ ማሻሻያዎች እና ጥራትን የያዙ ኮርሶችን ለማቅረብ እንዲሁም በማንኛውም ሁኔታ ሆኖ የመማርን አክሰስ ለመስጠት ታሳቢ በማድረግ ድረገጽ https://alphasofteng.com መገንባታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህ ብቻም ሳይሆን ኮርሶቻችንን በጥራት ዓለማቀፋዊ ስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ እያዘጋጀን ለናንተ እንደምናቀርብ እናረጋግጣለን። https://alphasofteng.com The place where you begin your tech journey ✨️

ድርጅታችን የሀገራችንን የቴክኖሎጂ ዘርፍ ትምህርቶች ለሰልጣኞች ለማድረስ እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን ቁጥር ለመጨመር በዲጂታል የመማር ማስተማር ሂደትን ተደራሽ እና አካታች ለማድረግ ሲሰራ ቆይቱኣል።
ድርጅታችን የሀገራችንን የቴክኖሎጂ ዘርፍ ትምህርቶች ለሰልጣኞች ለማድረስ እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን ቁጥር ለመጨመር በዲጂታል የመማር ማስተማር ሂደትን ተደራሽ እና አካታች ለማድረግ ሲሰራ ቆይቱኣል። የዚህ የዲጂታል ትምህርትንም ባሳለፍናቸው ሁለት አመታት ውስጥ ከ123 በላይ ሰልጣኞችን በ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ መሰረታዊ ትምህርት፡ በጃቫ ፕሮግራሚንግ፡ በአንድሮይድ አፕልኬሽን ዴቨሎፕመንት ዘርፍ አሰልጥንዋል። ድርጅታችን አካታች የሆነ የ ዲጂታል መማር ማስተማሪያ ዌብሳትንም አቅርቦ መቆየቱ እና ከጊዜያት ቡሃላ ግን የዲጂታል ትምህርቶችንም ማቅረብ ሳይችል ቀርቱዋል። ከዚህ ሁሉ ጊዜያት እና ውጣውረዶች በኋላ ድርጅታችን አልፋ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ መዋቅሩን እና አገልግሎቶቹን በማስፋት ለትልቅ ጉዞ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል። ስለሆነም የአልፋ ተማሪዎች እና ተከታታዮች በሙሉ ከጎናችን ሆናችሁ እስካሁን ስለቆያችሁ እያመሰገንን ለአዲስ ነገር ራሳችሁን እንድታዘጋጁ እና ለወዳጅ ዘመድ ይህንን ቻናል እያጋራችሁ እንድትጠብቁ እንላለን። ©አልፋ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ቲቶሪያል The place where you begin your tech journey ✨️

Eid al-Adha Mubarak! Hope, love and laughter become a part of your life, today and everyday @Alpha_software_enginering
Eid al-Adha Mubarak! Hope, love and laughter become a part of your life, today and everyday @Alpha_software_enginering

ትክክለኛ ያልሆነ ስለኮዲንግ ሚነገሩ myths part 1 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1) ኮድ ላይ ኮመንት መጻፍ አያስፈልግም!! ይሄ ፍፁም ስሕተት የሆነ መረጃ ነው ኮመንቶች ለአንድ ፕሮግራም መስተካከል የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ሌሎች ሰዎችም በቀላሉ እንዲረዱት ያደርጋል። 2) ፕሮግራሚንግ ለመማር በጣም ውድ የሆኑ ጥራት ያላቸው ነገሮች የግድ አስፈላጊ ናቸው!! በዋናነት ኮድ ለማድረግ ጥራት ያላቸው መሳሪያዎች የራሳቸው የሆነ አውንታዊ አስተዋፅዖ ቢኖራቸውም ፕሮግራሚንግ ለመማር ከስማርት ፎን ጀምሮ ማንኛውንም ኮምፒውተር መጠቀም ይቻላል። 3) የተሳካ ስራ ልታገኝ አትችልም ግዴታ የኮምፒውተር ሳይንስ ድግሪ ከሌለህ!! ይሄ ፍፁም ውሸት ሲሆን ብዙ በዚህ ዘርፍ ያሉ ምሁራን በዋናነት ራሳቸውን ያስተማሩ ኦንላይን ሪሶርስ እና ቡትካምፖችን ጆይን ያረጉ ናቸው። ስለዚህ የኮምፒውተር ሳይንስ ዲግሪ ግዴታ አይደለም። 4) ሁሉም ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ተመሳሳይ ናቸው!! እያንዳንዱ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ የራሱ የሆነ ጥቅም እና ችሎታ አለው ስለዚህ ሁሉም አንድ አይነት አይደሉም። 5) ሁሉንም የፕሮግራሚንጉ ህጎች እና syntax ማወቅ የግድ ነው!! ሁሉም ዴቨሎፐሮች ሪፈረንስ እየተጠቀሙ ነው ዴቨሎፕ ሚያደርጉት መሰረታዊ ሲንታክሶችን ብቻ ማወቅ በቂ ነው። 6) ኮድ ለማድረግ የማትስ እወቀትህ ከፍተኛ መሆን አለበት! ኮዲንግ ሎጂካል አስተሳሰብ እንጂ ማቲማቲካል ፎርሙላን በብዛት አይጠቀምም ስለዚህ ግዴታ ከፍተኛ እውቀት አያስፈልግክም ምክንያታዊ አስተሳሰብ እንጂ። 7) አርቴፍሻል ኢንተለጀንስ የሰውን ልጅ ይተካል*! የፕሮግራሚንግን አፈጣጠር በእነዚህ ማሽኖች መቀየር ቢቻልም የማሰብ ችሎታ ችግርን የመፍታት እና ውሳኔ የመስጠትን ችሎታ ፍጹም ከሰው ልጅ ውጪ ሊያደርጉት ስለማይችሉ ይሄም ትልቅ ስሕተት ነው። Share with Your Friends @Alpha_software_enginering For any Question @Alpha_software_engineering

ትክክለኛ ያልሆነ ስለኮዲንግ ሚነገሩ መረጃዎች ክፍል 1 1) ኮድ ላይ ኮመንት መጻፍ አያስፈልግም!! ይሄ ፍፁም ስሕተት የሆነ መረጃ ነው ኮመንቶች ለአንድ ፕሮግራም መስተካከል የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ሌሎች ሰዎችም በቀላሉ እንዲረዱት ያደርጋል። 2) ፕሮግራሚንግ ለመማር በጣም ውድ የሆኑ ጥራት ያላቸው ነገሮች የግድ አስፈላጊ ናቸው!! በዋናነት ኮድ ለማድረግ ጥራት ያላቸው መሳሪያዎች የራሳቸው የሆነ አውንታዊ አስተዋፅዖ ቢኖራቸውም ፕሮግራሚንግ ለመማር ከስማርት ፎን ጀምሮ ማንኛውንም ኮምፒውተር መጠቀም ይቻላል። 3) የተሳካ ስራ ልታገኝ አትችልም ግዴታ የኮምፒውተር ሳይንስ ድግሪ ከሌለህ!! ይሄ ፍፁም ውሸት ሲሆን ብዙ በዚህ ዘርፍ ያሉ ምሁራን በዋናነት ራሳቸውን ያስተማሩ ኦንላይን ሪሶርስ እና ቡትካምፖችን ጆይን ያረጉ ናቸው። ስለዚህ የኮምፒውተር ሳይንስ ዲግሪ ግዴታ አይደለም። 4) ሁሉም ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች ተመሳሳይ ናቸው!! እያንዳንዱ ፕሮግራሚንግ ቋንቋ የራሱ የሆነ ጥቅም እና ችሎታ አለው ስለዚህ ሁሉም አንድ አይነት አይደሉም። 5) ሁሉንም የፕሮግራሚንጉ ህጎች እና ሲንታክስ ማወቅ የግድ ነው!! ሁሉም ዴቨሎፐሮች ሪፈረንስ እየተጠቀሙ ነው ዴቨሎፕ ሚያደርጉት መሰረታዊ ሲንታክሶችን ብቻ ማወቅ በቂ ነው። 6) ኮድ ለማድረግ የማትስ እወቀትህ ከፍተኛ መሆን አለበት! ኮዲንግ ሎጂካል አስተሳሰብ እንጂ ማቲማቲካል ፎርሙላን በብዛት አይጠቀምም ስለዚህ ግዴታ ከፍተኛ እውቀት አያስፈልግክም ምክንያታዊ አስተሳሰብ እንጂ

ኮርሶቻችን በምን ቢሆኑ ይሻላል
Anonymous voting

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድሙባረክ!!!! @alpha_software_enginering
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድሙባረክ!!!! @alpha_software_enginering

Which course do you want ?
Anonymous voting

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና ለነገ መልካም ለመስራት የምናስብበት እንዲሆን ምኞታችን ነው። ©
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና ለነገ መልካም ለመስራት የምናስብበት እንዲሆን ምኞታችን ነው። ©Alpha Software Engineering Tutorial

#advanced_concept How to Build a RESTful API A RESTful API is a web service that conforms to the Representational State Transfer (REST) architectural style. RESTful APIs are designed to be simple, uniform, and stateless. They are also designed to be cacheable, which can improve performance. To build a RESTful API, you will need to follow a few basic steps: 1. Define the API's resources The first step is to define the API's resources. Resources are the objects that the API will expose. For example, a RESTful API for a book store might have resources for books, authors, and genres. 2. Define the API's endpoints Endpoints are the URLs that will be used to access the API's resources. For example, the book store API might have endpoints for getting a list of books, getting a book by its ID, and creating a new book. 3. Define the API's methods The API's methods are the actions that can be performed on the resources. For example, the book store API might have methods for getting a list of books, getting a book by its ID, and creating a new book. 4. Implement the API The next step is to implement the API. This involves writing the code that will handle the requests that are made to the API's endpoints. 5. Test the API Once the API is implemented, it is important to test it to make sure that it is working correctly. You can do this by making requests to the API's endpoints and checking the responses. 6. Document the API Once the API is tested, it is important to document it. This will help users to understand how to use the API. By following these steps, you can build a RESTful API that is simple, uniform, and stateless. You can also make your API cacheable to improve performance. Join and Share @alpha_software_enginering

Chapter 1 review
Anonymous voting

only chapter one if You Want To Continue be patient and Share the Channel With your Families and Friends. @alpha_software_enginering @alpha_software_enginering for any Question @alpha_software_engineering