cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አል-ኢማሙ ነወዊይ መድረሳ የወጣቶች ጀማዓ

ውድ የኢማሙ ነወዊይ መድረሳ ቤተሰቦች 💥በመድረሳችን አዳዲስ እና አሁን ላይ የሚሰጡ ፕሮግራሞች መረጃ እና 💥በተለያዩ ኡስታዞች የሚቀርቡ አስተማሪ የሸሪዐ እውቀቶችን በቻናላችን ያገኛሉ፡፡ ☞አላማችን በሸሪዐዊ እውቀት የነቃ እና የበቃ ትውልድ መፍጠር ነው፡፡ ✌ኢኽላስ መነሻችን ተቅዋ መንገዳችን ሰብር ምርኩዛችን ነው! ስለመድረሳችን አስተያየትናሀሳብ ካለዎ @Yunasar23_bot ላይ ያሳውቁ!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
411
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
+1330 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ልትማርበት እየተገባ ያልተማርክበት ስህተት እስካልተማርክበት ድረስ ደጋግመህ ትሰራዋለህ:: ©MohammadamminKassaw
110Loading...
02
የተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ‼ ================== ✍ «ማንነትን ለመለየት በማያስችል መልኩ» የምትለዋን የአንቀፅ 19 ቁጥር 6 ሃሳብ ቀይረዋታል። ነገር ግን የኒቃብን ጉዳይ በግልፅ ቢያስቀምጡት ያዋጣቸው ነበር። ነገሩን ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ስላዞሩት፤ ትምህርት ሚኒስተር በዚህ ረገድ በዝርዝር የሚያወጣውን መረጃ አብረን እናያለን። ኒቃብን ከተቃወመ ትግላችን ከርሱ ጋር ይሆናል። ግን የነዚህን «ማንነትን ለመለየት» ብለዋት የነበረችውን ኒቃብን መከልከያ ዘዴ መሆኗ ስለተነቃባቸው ቀይረዋታል። እስኪ አብረን እናያለን። ግን ዝም ብሎ ከማንቀላፋት በግልፅ መናገር እንደሚያዋጣ እየተዛባችሁ! መብታችንን ለምነን ሳይሆን ማስከበር መቻል አለብን። አሁንም ትኩረት ወደ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እናዙር። ረቂቅ አዋጁም ላይ በቡድን አምልኮ በሚል ሽፋን የጀማዓህ ሶላት እንዳይከለከል ማስረገጥ ግድ ይላል።
101Loading...
03
✍የውበት ልኬቱ የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር🌸 ምን ቆንጆ ቢሆኑ አቋማቸው ቢያምር🌸 ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀ🌸 🌸ኒቃብ👑🥀
1651Loading...
04
የአላህ መልክተኛ ﷺ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ 4 ቃላቶች አሉ እነሱም : ሱብሀነላህ ወል ሀምዱ ሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር ናቸው በየትኛው ብትጀምር ችግር የለውም ይላሉ። 📚[ رواه مسلم ٢١٣٧ ]👉ምንጭ
530Loading...
05
📓 [ ለሀጅ ግዴታነት የተቀመጡ መስፈርቶች ]🕋 ኢብኑ ዐሰይሚን -رحمه الله-:እንዲህ ይላሉ ♻️ የሀጅ መስፈረቶች 5 ናቸው: ⓵ ሙስሊም መሆን ⓶ የአእምሮ ጤነኛ መሆን ⓷ አዋቂ (ቡሉግ የደረሰ) መሆን ⓸ ሁር ነፃ መሆን የሰው ባርያ አለመሆን ⓹ አቅም መኖር ለሀጅ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በሀላፍትናው ስር ያሉ ቤተሰቦቹን በማይጎዳ መልኩ መወጣት የሚችል መሆን። 👉ሴት ልጅ ላይ አንድ ነገር ይጨምራል እሱም ((መህረም))👉(አብሯት የሚሄድ ጋርድ ማለት ነው ምሳሌ ባሏ አባቷ ወንድሟ ልጇ የመሳሰሉ) መኖር አለባቸው ለብቻዋ መሄድ የለባትም።
750Loading...
06
🔺ዘግናኝ ና አሳዛኝ ሞባይል ፈነዳበት አደጋ!! ~~~~ (ሞባይል ቻርጅ ላይ አርገው ለምያወሩና ለምነካኩ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድ፤የዚህ አደጋ #Accedent ሰለባ ከሆነ ወጣት፤ #ፍቃድ_ወስጄ የለቀኩት መሆኑን ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እፈልጋለው ፡ ፡ ፅሀፊ፦ካሚል መሀመድ ................... .......ከኔ ጀምሮ አብዛሀኛው ወጣቶች የሞባይል ቻርጅ ልያልቅብን ስል፤ሞባይል ቻርጅ ላይ ሰክተን  መነካካት  የተለመደ ነገር ነው .....የምገርመው ግን፤ብዙዎቻችን #ሞባይል_ቻርጅ ላይ ከተሰካ ቦሀላ መነካካት ሆነ ማውራት ምን ያክል #አደጋና_መዘዝ እንዳለው  አናውቅም። ......ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱት  ምስል፤የአንድ ወጣት #እጅ ስሆን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ፤ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጎ ስነካካ፤ሞባይሉ በእጁ ላይ ፈንድቶበት ነው። ............ ነገሩ እንዲህ ነው። .......እጁን በጨርቅ የተጠቀለል ወጣት፤ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ ውስጥ ወዳለው #emergency ክፍል መጣ።(እኔ ደግሞ አፓራንት የወጣሁት እዚያው ጤና ጣቢያ ነበር።) ታዲያ እኔና አንድ እንደኔ አፓራንት ከወጣ ልጅ ጋር ሁነን #wound_care  ልንሰራለት አልንና።እኔ እንደ ልማዴ..."ምን ሁነህ ነው??"..ብዬ  ጥያቄ ጠየኩት።እሱም "ሞባይል ፈንድቶብኝ ነው።"ስለኝ።እኔም በነገሩ ግር ብሎኝ .."እንዴት??"...ብዬ መልሼ ጠየኩት።እሱም..."ሞባይል ቻርጅ ላይ አድርጌ ስነካካ፤በጣም ግሎ ነበር።እኔ ግን ችላ ብዬ መነካካቴን ቀጠልኩበት።የዛኔ ነው የፈነዳብኝ።"አለና በመቀጠል"ስፈነዳ ልክ እንደ ፖምፕ ድምፅ አለው አለኝ።" እኔም በሁኔታው በማዘን ከንፈሬን ከመጠትኩ ቦሀላ.."አብሽር ወንድሜ ይህ የአላህ ቀድር ነው።ከንግዲህ የሆነውን መቀበል ነው።"አልኩትና አፓራንት ከወጡት ተማሪዎች ጋር  እየተባበርን ቁስሉን አጠበን ቆንጆ አርገን ካሸግንለት ቦሀላ፤....እሱ  ላይ የደረሰው አደጋ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድና ከዚህ ተምረው እንድጠናቀቁ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንድለቅ ፍቃድ እንድስጠኝ ጠየኩት።እሱም ጥያቄዬን በሙሉ ፍቃድኝነት ጠቀበለኝ።እላችሗለው። ........... ለማንኛውም፤ለወጣቶች የማስተላልፈው መልዕክት ብኖር፤በምስሉ ላይ እጁን ከምትመለከቱት ወጣት ተምራችሁ፥ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጋችሁ እንዳትነካኩ፤እንዳታወሩ ስል አሳስባችሗለው። ለወንዲማችንም #አላህ_ያሽርህ እያልን በዶአ(በፀሎት) አንርሳው። ፅሁፉን ካነበባችሁት ቦሀላ፤ለሌሎች እንዲደርስ፤ሼር #share አርጉት ........ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ .             ኮፒ
741Loading...
07

10Loading...
08
Media files
691Loading...
09
🌸ስለ ዉበት ከተነሳ በቀን #5 ጊዜ ወዱእ የምታደርግ ሴት ዉብ እና ቆንጆ ነች🌸
731Loading...
10
*ለፈገግታ* *የስስታም ሀጅ* አንድ ስስታም ሰው ሀጅ አደረገ ከሀጁም ሲመለስ ጓደኞቹ ተሰብስበው ቤቱ መጡና ከሀጅ መልስ አዘጋጃለሁኝ ብሎ ቃል ገብቶላቸው የነበረውን የድግስ ፕሮግራም እንዲያዘጋጅ ጠየቁት እሱም "በእርግጥም ከሀጅ በፊት ተናግረነው የነበረውን ሁሉ አላህ ይቅር ብሎናልኮ ብሏቸው"እርፍ። [ أخبار الحمقى والمغفلين ] 👉ምንጭ
681Loading...
11
መናገር መስማት አተችልም ግን ቁርአንን ለመቅራት ምን ያህል እንደምትጥር ተመልከቱማ በዚያ ላይ እንዲህም ሆና በእጄ 9 ሰዎች ሰልመዋል ትላለች እኛ ቁርአን ላይ ምን ያህል ጉድለት አለብን ቁርአንና ኢስላምን ለሰዎች ከማድረስስ ምን ያህል የራቅን ነን رب استعملنا ولا تستبدلنا .. رب اغفر لنا تقصيرنا واعنا على نشر دينك و رحمتك
692Loading...
12
ሀገራዊ ምክክሩን በተመለከተ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሀጅ ኢብራሂም መልእክት አስተላለፉ "መብታችንን ተቀማን ብለን እንደወትሮው አንገታችንን ደፍተን አንቀመጥም"ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም! ... ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዘመናት የታሪክ ጠባሳ አለባቸው በዚሁ የተነሳ የሀገራዊ ምክክር ሲነሳ ቀድሞ የተደሰተው ሙስሊም ማህበረሰብ መሆኑን እንደተቋም ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም ቢሯቸው በመገኘት "የእንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት ያስተላለፈው በቀዳሚነት መጅሊሱ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ተናግረዋል።የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከተጀመረበት ባለፉት ሁለት አመታት ሙስሊምን ማህበረሰብ በተመለከተ እንደ ተቋም ከኮሚሹኑ ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶች ማድረጋቸውን አንስተዋል። ... የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ለምክክር ሒደት የሚቀርቡ የሀገሪቱን ሙስሊሞች አጀንዳዎች በተመለከተ ታላላቅ ምሁራንን ፤ኡለማኦች፣ የታሪክ ባለሙያዎች፣ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰውችና ሌሎች አካላት በማካተት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄዎች በ9 አጀንዳዎች ተካተው፣በ47 ጥያቄ ቀርቦ የካቲት ወር ላይ ለኮሚሽኑ ማቅረቡን ሼኽ ሀጂ ለሀሩን ሚዲያ ገልፀዋል።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታ በሚያደርግበት ወቅት ሙስሊሙ በሚመጥን ልክ አለማካተቱን በፌዴራል መጅሊሱ ስር ካሉት የክልል እና ከተማ አስተዳደር መጅሊሶች ካቀረቡት ቅሬታ መረዳታቸውን አያይዘው ገልፀው ነገር ግን ቁጥሩን በትክክል የሚያስቀምጥ መረጃ እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል። ... የሙስሊሙን አጀንዳዎች እና የተሳታፊ ልየታ ሂደቱን በተመለከተ መጅሊሱ ፕሬዚደንቱ የሚመራ የመጅሊሱን ስራ አስኪያጅ እና የህግ ክፍሉን ያካተተ ልዑክ ከኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ከሰሞኑ የፊትለፊት ውይይት ማድረጋቸውን አንስተው ተፈፃሚነቱን እየጠበቁ መሆኑን ተናግረዋል።ለመሆኑ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የሙስሊሙን ቅሬታ ጆሮዳባ ብሎ የሚቀጥል ከሆነስ የመጅሊሱ አቋም ምን ይሆናል?በሚል ከሀሩን ሚዲያ ጋዜጠኛ ከማል ኑርዬ ለተነሳላቸው ጥያቄ "እንደዛ ይሆናል ብለን አናምንም ነገር ግን እኛ እንደትላንቱ መብታችንን ተቀማን ብለን አንገታችንን ደፍተን ዝም አንልም በሰላማዊ መንገድ በመወያየት ትግላችንን እንቀጥላለን ብለዋል።ሙስሊሙ ማህበረሰብ በያለበት በሰላማዊ መንገድ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ሀገሩን እንድገነባ አንድነቱን እንድጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ ከፌዴራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ጋር ያደረገውን ቆይታ በነገው ዕለት ወደናንተ ያደርሳል! ... ©ሀሩን ሚዲያ
990Loading...
13
Media files
800Loading...
14
አስገራሚዋ የሴት ዳዕይ❗️ስለ ሁለተኛ ሚስት። እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ባንዱ መስጅድ የሴት ለሴት ዳዕዋ ፕሮግራም ነበር።እናም በዚሁ ፕሮግራም የሴቶች አስተማሪ የሆነቺዋ ተነስታ በውስጥ ማይክ ለሴቶች ዳዕዋ ማድረግ ጀመረች። የዳዕዋው ርዕስ ==ሁለተኛ ሚስት በቁርአን እና ጥቅሞቹ=== የሚል ነበር። ይህቺ ሴት ምክሯን እንደጉድ ማንቧቧት ጀመረችላችሁ። እንዳው አድማጮቹ ሴቶች እራሳቸውን ከእሷ አንፃር ሲገመግሙት ኢማን እንደሌላቸው ተሰማቸው። እሷም በምክሯ ጉድ ማስቧሏን  እንዲህ እያለች ቀጠለች "ለባሎቻችሁ ለምንድነው ሁለተኛ ሚስት እንዲያገቡ ማታበረታቷቸው? ጌታችን የፈቀደው በሀዲስ የተወደደ! ለኛም እኮ እረፍት ነው።ለሱም ደስታ ነው።" በቃ ስለ ጉዳዩ ያለወን ክፍተት በመጥቀስና በመተቸት እስከ ጥግ መከረችና ሴቶቹም "ይህቺ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት !?!? አስብላቸው ጉድ አሰኝታ ፕሮግራሟ (ወአኺሩ ዳዕዋና) ብላ ጨረሰች። ሴቶቹም ወደ የቤቶቻቸው መበተን ጀመሩ። ሁሉም ወጡ አንዷ ብቻ ለመካሪዋ ብቻዋን እስክትቀር ጠበቀቻትና እንዲህ አለቻት፦ እንዳው አንቺስ አሏህ ይቀበልሽ በጣም ገርመሽኛል።ምክርሽም ልቤን ከፍቶልኛል መንገድም ከፍተሽልኛል።በቃ አልነገርኩሽም ነበር ዛሬ ደስ  ብሎኛልና ልንገርሽ አልችና ቀጠለች፦ ባልሽ በጣም እወደው ነበረ ተጋብተናል እኔና አንቺም በቃ ምርጥ ቤተሰብ ነን ስትላት፦ ዳዕይ እናት መካሪም (ፌንት ነቅላ እራሷን ሳተችላችሁ"በሆስፒታል በግሉኮስ በምናምኑ ስትነቃ ያቺው ሴት ከፊት ለፊቷ አየቻት። በንዴት ተውጧ በህመም ስሜት ሆኗ፦አንቺ ሴት አሁንም ከፊቴ አልሽ?ጥፊልኝ!!ስትላት፦ ተመካሪ አድማጭ የነበረችዋ፦'ይብላኝ ለምክርሽ ላትሰሪበት ለምን ትናገሪያለሽ?አውቄ እንጂ ከባልሽ ጋር አልተጋባንም" አለቻት። "አቶ ፌንት" ሁለተኛ ሚስት ጋር በቅርብ ሆኖ በአጋርነት እና በታማኝነት ስለሚሰራ እናመሰግናለን። منقول
851Loading...
15
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን‼️ የወንድማችን አቡበክር አህመድ ወላጅ አባት ወደ ማይቀረው ጉዞ ሄደዋል!!! አሏህ ይዘንላቸው ለቤተሠቦቻቸውንም አሏህ ሰብሩን ይስጣቸው። ቀብር ኮልፌ ዙሁር ሠላት እንደተሠገደ ነው።
761Loading...
16
ትኩረት‼ ======= (የእውነት እየመከሩ ነው ወይንስ እያሴሩ?) || ✍ Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን «ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!» እያለ ሰሞኑን በሚሴጅ እየነዘነዘን ነው። ደግሞ ሳያፍሩ «የአጀንዳ ሃሳብ ስጡ!» ብለው መድረኩን ክፍት ያደረጉት ለማስመሰል እየሞከሩ ነው። ኢትዮጵያ ሙስሊሙን በአግባቡ ሳትወክል የምታደርገው ምክክር ሳይሆን ሴራ ነው። ይህንንም በተደጋጋሚ ተናግረናል። ተቋማችን መጅሊሱ በአካል ለመነጋገር ጥረት ከማድረግ ባሻገር በደብዳቤ በይፋ አሳውቋል። የክልል መጅሊሶችና በርካታ ተቋማት ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ የሙስሊሙን ቁጥር ባላማከለ መልኩና ባገለለ መልኩ እየሄደ መሆኑን አሳውቀዋል። ግን እስካሁን ይሻሻላል ሲባል ጭራብ ብሶበታል። ይህንን መልዕክት ለኛ ለሙስሊሞች ጭምር የላኩት በስህተት ይሆን? የሙስሊም ስልክ ቁጥር የሚለዩበት መንገድ አጥተው ይሆን? አውቀው ከሆነ'ማ በአካልም በደብዳቤም ሃሳባችን ተነግሯቸው ነበር። ላትተገብሩት ነገር ለምን ንገሩን ትላላችሁ? የዚህ ተቋም አካሄድ ካልተሻሻለና መሪዎቹ ካልተቀሩ፤ መጨረሻ ላይ እንኳን ላሉን ችግሮች መፍትሄ ሊያመጣ ጭራሽ አደገኛ የልዩነት መድረክ ከፍቶ እንዳያባላን እሰጋለሁ። የእውነት ለሃገር ሰላምና ደህንነት የሚጠቅም ትክክለኛ ለውጥ ከተፈለገ የሙስሊሙን ቁጥር ያማከለ ውክልና ኖሮ ምክክሩ መቀጠል አለበት። አለበለዚያ ግን ገና ከወዲሁ በርካታ የማኅበረሰብ ክፍል በማግለል ተቀባይነቱን እያጣ የመጣ ተቋም፤ ጥሩ ነገር ላይ ይደርሳል ብለን ተስፋ ስለማንጥልበት ከወዲሁ ባንነካካ ይሻላል። ኋላ በራሱ ጊዜ ተንገዳግዶ እንደ አረጀ ዛፍ ዘፍ ማለቱ አይቀርም። ለሃገርና ህዝብ ሰላም ከልቡ የሚቆረቆር መንግስትና ሌላ የሚመለከተው አካል ካለ፤ ይህ ተቋም ሙስሊሙን አግልሎ እያካሄደ ያለውን ምክክር (ሴራ) ከወዲሁ እንዲያቆምና አካሄዱን እንዲያስተካክል ያድርግ። ሁሉም ሙስሊም ማኅበረሰብ እየሆነ ስላለው ነገር በንቃት ይከታተል። || t.me/MuradTadesse
941Loading...
17
Media files
2561Loading...
18
🌸ኢማን ያላት ሴት🌸 ለፍቅር እንጂ ለብር አትገዛም ፍቅር በሀላል እንጂ የለም ወንድ ልጅ ምሉዕ የሆነችን ሴት ይመኛል ሴት ልጅም ምሉዕ የሆነን ወንድ ትመኛለች ፈጣሪ አንዱ አንዱን አንዲሞላ አድርጎ እንደፈጠራቸው ግን አያውቁም           
1150Loading...
19
🥀ጌታችን ሆይ ከአንተ የሚያርቀን  ነገር ሁሉ ከኛ  አርቅልን ጌታዬ አሏህ ሆይ በሩቅ ሆኖ ዱአ የሚያደርጉልን  ለአንተ ብለው የሚወዱን በመልካም የሚያስታውሱን አብዛልን  አግራልን ያ ____ዓረብ          የነብዩላህ ኑህ ዱዓ🤲 ጌታዬ ሆይ ለእኔም ለወላጆቼም ሙእሚን ሆኖ ቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእምናንና  ለምእመናትም ምህረት አድርግ ከሀዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው ሱረቱ ኑህ:28
1240Loading...
20
ጌታዬ ሆይ!  ~የተመረጠ ማለት ባንተ ዘንድ የተመረጠ ነው፡፡  ~የተጣለ ማለትም ባንተ ዘንድ የተጣለ ነው፡፡ ~የተናቀ ማለትም ባንተ ዘንድ የተናቀ ነው፡፡ ያ ረብ! ምረጠን፣አትጣለን፣አታዋርደን።
1150Loading...
21
ዑምራ መሆኑ ነው? ወይንስ የ ሐጁ እና የ ዑምራ አፈፃፀምን እያስተማሯቸው ነው!¿ •መሽቶ-ነግቶ የማናየው ጉድ የለምኮ!አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን!
1341Loading...
22
የወንድ ልጅ ሙሉነቱ በሁለት ነገር ነው፡ 🌸በፊቱ ላይ ፂም፡ 🌸በቤቱ ውስጥ ደግሞ ሷሊህ ሚስት። منقول
1541Loading...
23
ጀነት ውስጥ ከፍተኛው ደረጃ ቁርአን ለሀፈዘ ነው ታዲያ ምን እንጠብቃለን‼
1791Loading...
24
🥀ሀላል ሀላልን የመረጠ ሁሌም አላህ ኸይሩን እንዳገራለት ይኖራል    ያረቢ ሀላልን ብቻ ወፍቀን አሚን 🤲
1090Loading...
25
#ኡኽቲ ገናተማሪነኝ ብለሽ ከትዳር አትራቂ አሁን ያለፈሽን  መቸም አታገኝዉምና ተማሪብትሆኝም ሸሪአዉ ባዘዘዉ መልኩ የሚሆንሽ የትዳር አግቢ። በዚህ ስአት አማርጠሽ የማግባት ሰፊ እድልአለሽ ማግባት ትምህርትን አያስቀርም።#ካገባሽቡሀላ ያስተምርሽ #ወላጆችም ብዙም ሳታካብዱ  እንዳታገባ ፍቀዱላት። #አሏህን መፍራት እና ጉዳይን ወደአሏህ ማስጠጋትሽ አትርሽ  በእያንዳንድ እቅስቃሴሽ አሏህን ጣልቃ አስገቢ#" ለሁሉምነገር መረጋጋት ያስፈልጋል ከዱኒያ ይልቅ አኬራ የተሻለ እንድሆን ማሰብሽን አትርሽ። #ዱኒያ ሁለነገሯ ፈተና መሆኖን ማወቅአለብሽ #አሏህ እንድህይላል  ዝሙትን አትቅረቡት እሱ በእርግጥ መጥፎስራነዉእና  #(ሱረቱልኢስራእ አንቀፅ3️⃣2️⃣ የዝሙት መንገድ ከመንገዶችሁሉ መጥፎ አስከፊነዉ:: እናም ኡኽቲ ትምህርቴን ልጨርስብለሽ ከትዳር አትቅሪ  # ለአንተምነዉ አኺ ይ ቀ ጥ ላ ል   
1170Loading...
26
ሞት‼️
3532Loading...
27
•ፈገግ አድርጎኛል። ግን የወሰድኩትም ትምህርት አለኝ። እናንተ ግን ፈገግ ብላችሁ ምን ተማራችሁ?
1700Loading...
28
🌸ድህነትን ፈርተህ፡ ሚስቴን በምን አኖራታለሁ እያልክ ብቸኝነት ላጤነት አይግደልህ፡ አግባ! 🌸ቤተሰቦቿ ዘንድ እያለች ሲረዝቃት የነበረው አሏህ ቤትህ ውስጥም ሁና አንተንም እሷንም ይረዝቃልና አግባ ከላጤነት ውጣ ለመረጥካትም ሴት እዘንላት 🥀
1470Loading...
29
ለፈገግታ# የሆነ ቀን አንድ ባል ለሚስቱ እከሌ ሚባለው ጓደኛዬኮ ሁለተኛ ሚስት አገባ ብሎ ነገራት ! እሷም ቀበል አድርጋ ለከባድ ለዝናብ ሚባለውን ይሄን👇 ዱዐ አደረገች : ( اللهم حوالينا لا علينا )
1501Loading...
30
👉ያ በናት ትስማማላቹ? ➡️ አንድሰው ለአንድ ጥበበኛ ሰው ነውሬን እንዴት ማወቅ እችላለሁኝ ብሎ ጠየቀው?? 👌እሱም ሚስትህ ላይ ሚታየ አንድ ነውር አንስተህ ንገራት ያኔም የአንተን የቤተሰብህን የጓደኛሀን የጎሮቤትሀንና ከፊል አጎራባች ሀገር ላይ የሚኖሩትን ሰዎች ነውር ሁሉ ሳታስቀር ትነግርሀለች ብሎ መለሰ።
1662Loading...
31
ታላቁ ታቢዒይ ሰዒድ ኢብኑ ሙሰየብ رحمه الله - : «ሸይጧን አንድ ሰውን ለማጥመም ብዙ   አማራጭ ተጠቅሞ ተስፋ አይቆርጥም   በስተመጨረሻ በሴቶች ፈተና በኩል   ቢመጣ እንጂ በእርግጥም እድሜዬ   80 ደርሷል ሆኖም ግን አሁንም ድረስ   እኔ ዘንድ የሴቶች ፈተና ያህል የምፈረው   ነገር የለም ይላል » አጂብ ሰዒድ ይሄን ሁሉ ነገር ያለው አይኑ ጠፍቶ እያለ ነበር ። ያረብ ከሴቶች ፈተና ጠብቀን ሴቶችም ለፈተና ሰበብ ከመሆን ጠብቃቸው 📚 سير أعلام النبلاء👉ምንጭ
1463Loading...
32
#አሠላሙ_ዓለይኩም_ወራህመቱሏሂ_ወበረካትሁ #_ሐጅ_ዘይኑ_ሸይኽ_ሙቁና •••••••••••••••••••••••••••••• #ሐጅ ዘይኑ ሸህ ሙቁና የትውልድ ቦታቸው በአሁኑ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን፣ በገደባኖ ጉተዘርና ወለኔ ወረዳ በ«መዘራዜ» ቀበሌ ውስጥ ነው። የሕዝቡ ቋንቋ «ወለንኛ» ሲሆን «መዘራዜ» የጎሳ ስም ሆኖ ያገለግላል። . #ሐጅ_ዘይኑ የዘር ግንዳቸው ከወለኔ፣ ከስልጤ፣ ከወሎ እስከ አረብ ይመዘዛል። √ሐጅ ዘይኑ በእናትም በአባት በኩል እስከ አያት ቅድመ አያቶቻቸው ድረስ የዐሊም ቤተሰብ ሲሆኑ የዘር ግንዳችው እንዲህ ይቆጠራል። . ሐጅ ዘይኑ የሸህ ሙሐመድ ኑር(የሙቁነ ሸህ)፣ ሸህ ሙቁነ የሸህ ሀሚድ፣ ሸህ ሀሚድ የቀለጦ፣ ቀለጦ የወሰነ፣ ወሰነ የዲሰን፣ ዲሰን የባዴ፣ ባዴ የዎቼ፣ ዎቼ የይርመዲ፣ ይርመዲን የሰርመዲን፣ ሰርመዲን የሐጅ አልዬ እያለ አርሲና ባሌ ቀጥሎ ሀረር ብሎም አረብ ይዘልቃል። . #የሐጅ ዘይኑ አያት ሸህ ሀሚድ በሶስት ነገሮች በስፋት ሲታወቁ እነዚህም፦ 1#ዓሊምነታቸው 2#ባለ ሃብት የነበሩ 3#የተቸገረን በመርዳት የሚታወቁ በመሆናቸው ነው። √የወለኔ ሸህ(ሸህ ዑመር ሸህ በሽር) ስለ ዑለማዎች በጻፋት መጽሐፍ ላይ ስለ ሸህ ሀሚድ እንዲህ ብለው ነበር፦ •«ቸር፣ የደካማ ወዳጅ፣ በጭንቅ ጊዜ ደራሽ፣ ዑለማዕን ተንከባካቢና አክባሪ፣ ኪታቦችን መግዛት የሚወዱ» በማለት ገልጸዋቸዋል። • ሸህ ሙቁነም በሸህ ሀሚድ ዱዐ እንደተገኙ ይታመናል። የዱዐው ሰበብ የሆኑት ደግሞ #የሸህ ሙቅና እናት ናቸው። #ሐጅ_ዘይኑ በእናታቸው በኩል የዘር ግንድ እንዲህ ይጠቀሳል፦ •#አዴ ነፊሰ ሸህ ወራቅ(ሸህ አህመድ)፣ ሸህ አህመድ(ሸህ ወራቅ) የሸህ የሐሰን፣ ሸህ ሐሰን የሸህ አህመድ። ልጅ እንደሆኑ ይነገራል የወለጌ ሸህ ወይም ሸህ ወራቅ(ሸህ አህመድ) በአፄ ዩሐንስ የጭፍጨፋ ዘመን ላይ ከወሎ ወደ ወለጌ የተሰደዱ ዓሊም ናቸው። እዛም የስልጤ የዘር ግንድ ያላቸውን አዴ ዙበይዳን አገቡ። ከአዴ ዙበይዳ የባለ ታሪካችን እናት የሆኑትን አዴ ነፊሰን ወለዱ አዴ ነፊሰ ደግሞ ጀግናችንን ወለዱ። አባታቸው የሙቁነ ሸህ «የልማት ሸህ» በመባል የሚታወቁ ሲሆን ይንንም ስያሜ ያገኙት በአካባቢያቸው ከሰሩት ከፍተኛ የሆነ የልማት ስራና ችጋር የማስወገድ ራዕይ ያነገቡ ስለነበረ ነው። •√ ከሚሰሯቸው ስራ መሐል ችግኝ ማፍላት፣ የእንስሳት ማለፊያ መንገድ መቁረጥ፣ ከከብቶች ላይ መዥገር የመንቀል፣ ቤታቸውን የማጥገብና የማስደሰት አዝመራቸውን ማጠናከርና የማስፋፋት ስራ፣ በመቶ የሚቆጠሩ ደረሶችን ማስተማርና ማስመረቅ ከሚታወቁበት ስራዎቻቸው መካከል በከፊል ነበር። #እኚህ_ታላቅ_አሊም «አዚያ ክልል ላይ ለሃያ አመታት የቆዩ ቢሆን ኖሮ ችጋር ከአካባቢው ላይ ሙሉ ለሙሉ ይጠፋ ነበር» ማለታቸው ለዚሁ ነው። ሸህ ሙቁና የተወለዱበት ጊዜ እንቅጩን ባይታወቅም ወደ አኼራ የሄዱት በ1918 ዓ.ኢ ነበር። (አላህ ቀብራቸውን ኑር ማረፊያቸውን ፊርደውስ ያድርገው) _ ሸህ ሙቁና ከአዴ ነፊሰ ሦስት ልጆችን የወለዱ ሲሆን እነዚህም፦ 1, ሐጅ ዘይኑ ሸህ ሙቁና 2, ሸህ ደሊል ሸህ ሙቁና 3, ሐጂያ ረይሃን ሸህ ሙቁና(በሕይወት አሉ) #ሐጅ ዘይኑ በ1916 አካባቢ እንደተወለዱ መረጃዎች ያመለክታሉ። አዴ ነፊሰ ባለቤታቸው ከሞቱ በኋላ ማዕከላቸውን ለረዥም ዓመታት ቀጥ አድርገው ሲመሩ ቆይተዋል። ነገር ግን ከአስራ ዘጠኝ ስልሳዎቹ አብዮት በኋላ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ላይ በጎ ያልሆኑ ነገሮች ሲከሰቱ በ1960ዎቹ ከልጃቸው ከሐጅ ዘይኑ ጋር አዲስ አበባ ላይ ለመኖር ወስነው መጡ። _ ሐጅ ዘይኑ ሲቆጡና የዲን ሞራላቸው ሲያይል «እኔ የነፊሰ ልጅ» ማለትን ያዘውትሩ ነበር። እናታቸው አዴ ነፊሰ በ1970ዎች ወደ አኼራ ሂደዋል። (አላህ ይዘንላቸው ማረፊያቸውንም ያሳምረው ፊርደውሰል አዕላ ይወፍቃቸው) _ አዴ ነፊሰ ሐጅ ሙሐመድ ራፊዕን ሲመለከቱ «አባትህን የመሰለ ሰው ከየት አገኘህ?»ሲሉ ሐጅ ዘይኑን ይጠይቁ ነበር። ኪታብ ሲያስተምሩ ተመልክተውም «አደራህን እኚህን ሸህ ከመኻደም አትሰልች» ይሏቸው ነበር። _ ሐጅ ዘይኑ ስለ ልጅነት ትውስታቸው ሲያወጉ «ከእለታት አንድ ቀን የወለኔ ሸህ "የሙቁነ ሸህን ልጅ ማነው የሚያመጣልኝ" ብሎ በጠየቁበት ሰዓት የሰማው አቦሌ የተባሉ ሰው ወደ ምኖርበት አካባቢ በመምጣት ከእናቴ ጋር ተነጋግረው ወሰዱኝ። እዛም እንደደረስን ጥሮነ ሀድራ ላይ ከጀመአቸው ጋር መጅሊስ ተቀምጠው አገኘናቸው። ትንሽ እንደቆየን ተመለከቱኝ «ይህ የሁለት ታላላቅ ዓሊሞች ዘር የሚመስል ልጅ ከየት የመጣ ነው? ብለው ትኩር ብለው አዩኝ። አቦዬም "እርሱ ነው አምጡልኝ ሲሉ ሰምቼ ይዤ አመጣሁት" አላቸው። አቅፈው አገላብጠው ሳሙኝ። ብብታቸው ውስጥ አስገብተው አቀፉኝ። የዛን ቀን ያሸተትኩት መልካም ጠረን ሽታ እስካሁን ካሸተትኳቸው ጠረኖች ሽቶዎች ሁሉ የሚደርስበት አላገኘሁም። እስካሁን ያውደኛል» ይላሉ። _ በልጅነታቸው ከታላቁ የቀጥበሬ ሸህ ጋር በስድስት አመታቸው አካባቢ በመሄድ ለሦስት ዓመታት የኖሩ ሲሆን በሕይወታቸው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዳደረባቸው እሙን ነው። _ ሐጅ ዘይኑ ከሸህ ጠንቁሽ ዘንድ ለአምስት ዓመት ቁርዓንን ተምረዋል። _ ሸህ ሰዒድም ዘንድ ለሰባት ዓመታት ቁርዓንን ተምረዋል። _ የከራቻ ሸህ ዘንድ ደግሞ ፊቅህን ተምረዋል። _ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ ሐጅ ዘይኑ ከአም ሸህ ዘንድ በነበሩበት ወቅት በነበራቸው ቅልጥፍና የሸኹ የቅርብ ረዳትና የደረሶች አለቃ መሆን ችለዋል። በዚህም መሰረት በኑር መስጂ ላይ ወዕዝ ማድረግ ጀመሩ። በኑር መስጂድ በሚያደርጓቸው ወዕዞችና የታላቅ ዓሊሞች ዘር በመሆናቸው ጭምር የሐጅ ዘይኑ ሥምና ዝና በአዲስ አበባ በሀገር ቤት ተናኝቶ ነበር። _ ረሂመሁሏሁ ራህመተን ዋሲዐተን መረጃ: KoKir Gedhbano ኮኪር ገደባኖ
1760Loading...
33
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ራይሲ የተሳፈሩበት ሄሊኮፕተር በምስራቅ አዘርባጃን መከስከሱ ተዘገበ የሄልኮፕተሩ አደጋ ከደረሰ ሶስት ያህል ሰዓታት ቢቆጠሩም እስካሁን ድረስ ሊገኝ እንዳልቻለ ነው የተሰማው። ሄሊኮፕተሩ ካሳፈረው ከኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ በተጨማሪ፣ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚራብዶላሂን፣ የምስራቅ አዘርባጃን አስተዳዳሪ ማሌክ ራህማቲ፣ የምስራቅ አዘርባጃን የኢራን ጠቅላይ መሪ ተወካይ አያቶላ ሙሀመድ አሊ አሌ-ሃሽም ይገኙበታል።
1320Loading...
34
Media files
1240Loading...
35
መሻኢር ሜትሮ በመካ እነዚህ የትራንስፖርት አማራጮች የተዘጋጁት በተለይ በሐጅ ወቅት ቅዱሳኑን ከተሞች ለማገናኘት ነው። መካ፣ ሚና፣ አረፋ፣ ሙዝደሊፋ በእነዚህ ምቹ የትራንስፖርት መስመሮች አማካኝነት ይገናኛሉ። የትራንስፖርት መሠረተ ልማቱ እጅግ ምቹና ቀልጠፋ በሆነ መንገድ ለሁጃጆች መዘጋጀታቸውን ሀረመይን ዘግቧል።
1350Loading...
ልትማርበት እየተገባ ያልተማርክበት ስህተት እስካልተማርክበት ድረስ ደጋግመህ ትሰራዋለህ:: ©MohammadamminKassaw
Mostrar todo...
የተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ‼ ================== ✍ «ማንነትን ለመለየት በማያስችል መልኩ» የምትለዋን የአንቀፅ 19 ቁጥር 6 ሃሳብ ቀይረዋታል። ነገር ግን የኒቃብን ጉዳይ በግልፅ ቢያስቀምጡት ያዋጣቸው ነበር። ነገሩን ወደ ትምህርት ሚኒስቴር ስላዞሩት፤ ትምህርት ሚኒስተር በዚህ ረገድ በዝርዝር የሚያወጣውን መረጃ አብረን እናያለን። ኒቃብን ከተቃወመ ትግላችን ከርሱ ጋር ይሆናል። ግን የነዚህን «ማንነትን ለመለየት» ብለዋት የነበረችውን ኒቃብን መከልከያ ዘዴ መሆኗ ስለተነቃባቸው ቀይረዋታል። እስኪ አብረን እናያለን። ግን ዝም ብሎ ከማንቀላፋት በግልፅ መናገር እንደሚያዋጣ እየተዛባችሁ! መብታችንን ለምነን ሳይሆን ማስከበር መቻል አለብን። አሁንም ትኩረት ወደ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እናዙር። ረቂቅ አዋጁም ላይ በቡድን አምልኮ በሚል ሽፋን የጀማዓህ ሶላት እንዳይከለከል ማስረገጥ ግድ ይላል።
Mostrar todo...
የውበት ልኬቱ የውበት ልኬቱ ቢመዘን ቢሰፈር🌸 ምን ቆንጆ ቢሆኑ አቋማቸው ቢያምር🌸 ፍፁም ውበት የለም ከኒቃብ በስተቀ🌸 🌸ኒቃብ👑🥀
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአላህ መልክተኛ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ 4 ቃላቶች አሉ እነሱም : ሱብሀነላህ ወል ሀምዱ ሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር ናቸው በየትኛው ብትጀምር ችግር የለውም ይላሉ። 📚[ رواه مسلم ٢١٣٧ ]👉ምንጭ
Mostrar todo...
📓 [ ለሀጅ ግዴታነት የተቀመጡ መስፈርቶች ]🕋 ኢብኑ ዐሰይሚን -رحمه الله-:እንዲህ ይላሉ ♻️ የሀጅ መስፈረቶች 5 ናቸው: ⓵ ሙስሊም መሆን ⓶ የአእምሮ ጤነኛ መሆን ⓷ አዋቂ (ቡሉግ የደረሰ) መሆን ⓸ ሁር ነፃ መሆን የሰው ባርያ አለመሆን ⓹ አቅም መኖር ለሀጅ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በሀላፍትናው ስር ያሉ ቤተሰቦቹን በማይጎዳ መልኩ መወጣት የሚችል መሆን። 👉ሴት ልጅ ላይ አንድ ነገር ይጨምራል እሱም ((መህረም))👉(አብሯት የሚሄድ ጋርድ ማለት ነው ምሳሌ ባሏ አባቷ ወንድሟ ልጇ የመሳሰሉ) መኖር አለባቸው ለብቻዋ መሄድ የለባትም።
Mostrar todo...
👍 1
🔺ዘግናኝ ና አሳዛኝ ሞባይል ፈነዳበት አደጋ!! ~~~~ (ሞባይል ቻርጅ ላይ አርገው ለምያወሩና ለምነካኩ ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድ፤የዚህ አደጋ #Accedent ሰለባ ከሆነ ወጣት፤ #ፍቃድ_ወስጄ የለቀኩት መሆኑን ከወዲሁ ላሳውቃችሁ እፈልጋለው ፡ ፡ ፅሀፊ፦ካሚል መሀመድ ................... .......ከኔ ጀምሮ አብዛሀኛው ወጣቶች የሞባይል ቻርጅ ልያልቅብን ስል፤ሞባይል ቻርጅ ላይ ሰክተን  መነካካት  የተለመደ ነገር ነው .....የምገርመው ግን፤ብዙዎቻችን #ሞባይል_ቻርጅ ላይ ከተሰካ ቦሀላ መነካካት ሆነ ማውራት ምን ያክል #አደጋና_መዘዝ እንዳለው  አናውቅም። ......ለማንኛውም ከታች የምትመለከቱት  ምስል፤የአንድ ወጣት #እጅ ስሆን እንደዚህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ፤ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጎ ስነካካ፤ሞባይሉ በእጁ ላይ ፈንድቶበት ነው። ............ ነገሩ እንዲህ ነው። .......እጁን በጨርቅ የተጠቀለል ወጣት፤ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ ውስጥ ወዳለው #emergency ክፍል መጣ።(እኔ ደግሞ አፓራንት የወጣሁት እዚያው ጤና ጣቢያ ነበር።) ታዲያ እኔና አንድ እንደኔ አፓራንት ከወጣ ልጅ ጋር ሁነን #wound_care  ልንሰራለት አልንና።እኔ እንደ ልማዴ..."ምን ሁነህ ነው??"..ብዬ  ጥያቄ ጠየኩት።እሱም "ሞባይል ፈንድቶብኝ ነው።"ስለኝ።እኔም በነገሩ ግር ብሎኝ .."እንዴት??"...ብዬ መልሼ ጠየኩት።እሱም..."ሞባይል ቻርጅ ላይ አድርጌ ስነካካ፤በጣም ግሎ ነበር።እኔ ግን ችላ ብዬ መነካካቴን ቀጠልኩበት።የዛኔ ነው የፈነዳብኝ።"አለና በመቀጠል"ስፈነዳ ልክ እንደ ፖምፕ ድምፅ አለው አለኝ።" እኔም በሁኔታው በማዘን ከንፈሬን ከመጠትኩ ቦሀላ.."አብሽር ወንድሜ ይህ የአላህ ቀድር ነው።ከንግዲህ የሆነውን መቀበል ነው።"አልኩትና አፓራንት ከወጡት ተማሪዎች ጋር  እየተባበርን ቁስሉን አጠበን ቆንጆ አርገን ካሸግንለት ቦሀላ፤....እሱ  ላይ የደረሰው አደጋ ለሌሎች ወጣቶች ማስተማሪያ ይሁን ዘንድና ከዚህ ተምረው እንድጠናቀቁ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንድለቅ ፍቃድ እንድስጠኝ ጠየኩት።እሱም ጥያቄዬን በሙሉ ፍቃድኝነት ጠቀበለኝ።እላችሗለው። ........... ለማንኛውም፤ለወጣቶች የማስተላልፈው መልዕክት ብኖር፤በምስሉ ላይ እጁን ከምትመለከቱት ወጣት ተምራችሁ፥ሞባይል ቻርጅ ላይ አርጋችሁ እንዳትነካኩ፤እንዳታወሩ ስል አሳስባችሗለው። ለወንዲማችንም #አላህ_ያሽርህ እያልን በዶአ(በፀሎት) አንርሳው። ፅሁፉን ካነበባችሁት ቦሀላ፤ለሌሎች እንዲደርስ፤ሼር #share አርጉት ........ #ሎግያ_ጤና_ጣቢያ .             ኮፒ
Mostrar todo...
😢 2

🥰 1