es
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Ir al canal en Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Mostrar más
1 854
Suscriptores
-124 horas
+67 días
+1330 días
Archivo de publicaciones
📘All 2017 Natural Science Entrance Examination with Answer and Explanation👆👆👆

የዚህን አመት (የሰኞውን) Mathematics ESSLCE ያገኛችሁ ካላችሁ ላኩልኝ 👉@yosef_2580

photo content

#NationalExam #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዙር የፈተና ጊዜ ሰሌዳ
+1
#NationalExam #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዙር የፈተና ጊዜ ሰሌዳ ነው ::

ተመልሰናል🖐

photo content

° Applied Mathematics III (Math2101) ° Chapter 1

G-12 last model examJMT.pdf7.95 KB

የ 2017 ዓ.ም የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምሯል። ለተፈታኖች መልካም ዕድል 🙌
የ 2017 ዓ.ም የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምሯል። ለተፈታኖች መልካም ዕድል 🙌

For Joseph Math Tutorial students:         We will finished Grade 12 Next monday. there is no tutorial class tomorrow due to the holiday.

There is last model exam next week Friday. From Grade 9-12 Grade 9-10 old curriculum Grade 11-12 new curriculum 70 Questions Time Allowed= 3:30

For Joseph Math Tutorial students: We will finished Grade 12 Next monday. there is no tutorial class tomorrow due to the holiday.

#RemedialExam የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት
#RemedialExam የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ይጀመራል፡፡ በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ፈተናው አርብ ግንቦት 29/2017 ዓ.ም የማይሰጥ መሆኑን መርሐግብር ያሳያል፡፡ ፈተናው ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል ብቻ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡

የእናቶች ቀን 👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦 Mother’s day 👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦👩‍👧‍👦🤰🤱

የእናት ነገር ለመናገር ከቃላት በላይ ነው ➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕ እናት ማለት ትርጉሙ ከባድ ነው የእናትን ትርጉም ለመተርጎም ቃላት አይገኙለትም። ከሁሉም ፍጥረታት እናት ትለያለች ከማህፀኗ ጀምሮ ሁሌም በልቧ አዝላን ትኖራለች ። የራሷን ህይወት ሳትሰስት ለልጇ ትሰጣለች በቃ እናት እናት ......ናት ሁሌም በልብ ውስጥ ትኖራለች ::   ክብር፤ ረጅም ዕድሜ፤ ጤና ፤ደስታ፤ ሰላም ለውድ እናቶቻችን🙏🙏🙏              ያኔ በለጋው ልጅነት         ሳላውቅ ያን ክፋት ደግነት           እቅፍ አርገሽኝ በአንቀልባ            ጠዋት ማታ ሆድሽ ሲባባ            ልጄ ስትይ ተጨንቀሻል            የእናት ፍቅር ዋጋ ከፍለሻል            ማን ለእኔ ይተካሻል።😍

sample final answer key (pre-science)@JMT.pdf1.69 MB

Applied maths II pre science sample finalJMT.pdf5.69 KB

Answer_key (4).pdf1.83 KB

Applied II Sample final exam (Pre engineering)@JMT.pdf1.51 KB