Joseph Math Tutor
Ir al canal en Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Mostrar más2 656
Suscriptores
+924 horas
+527 días
+22230 días
Archivo de publicaciones
2 653
Repost from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
ሁላችንም ችግራችን ተፈቶ እንዲህ ፈጣሪን ለማመስገን ያብቃን ቤተሰብ🙏🥹🥰
ፈጣሪ ሆይ ለጠላቴም ቢሆን የካንሰር በሽታን አትስጠው🙏
2 653
Repost from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
+2
ማዕዶት ከካንሰር ዳነች 🥰🙏🥰
እንደ እኩዮቿ ተጫውታ ያልቦረቀች በልጅነት ገላዋ የህመምን ስቃይን የተሸከመች ታዳጊ ህፃን ማዕዶት ስለሺ!
በደም ካንሰር ስትሰቃይ የነበረችው እና '' ትሞታለሽ '' ተብላ የነበረችው ህፃን ማዕዶት በኢትዮጵያ ህዝብ በጎ ፍቃደኝነትና ርብርብ ለህክምና ውጭ ሀገር ተልካ ነበር።
ማዕዶትን አይቶ ያላነባ የለም በአካል የማያውቃት እና በማኅበራዊ ሚዲያ መስኮት የተመለከታት ሁሉ ሲያለቅስላት ነበር።
ተዓምራዊ በሆነ ሂደት ለህክምና በሄደችበት ህንድ ሀገር ሙሉ የካንሰር ህክምናውን ሳትጀምር ካንሰሩ ከደሟ ጠፍቶ ነጻ ሆና መመለሷ ተሰምቷል።
ማዕዶት ሙሉ ለሙሉ ከካንሰር ዳነች!
ለሰው የማይቻል ነገር በፈጣሪ ይቻላል!!!
ቤተሰቦቿም በጸሎቱ ፤ በገንዘቡ፤ በሃሳቡ ለደገፋቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ምስጋና አቅርበዋል።
@Josephmathtutor
2 653
Repost from JOSEPH MATH TUTORIAL CHANNEL
+9
Teachers took cheating prevention to the next level 😂😂
እንዲህ ቢሆን ስንት ተማሪ ያልፍ ነበር?
#justforfun
2 653
💻 PC FOR SALE!
Well-maintained PC in good condition. Perfect for studying, office work, programming, browsing, and everyday use.
✅ Good performance
✅ Clean & well maintained
✅ Ready to use
💰 Reasonable price
📩 DM for more details and price.
👉 @Seifa17
2 653
CBE Account ግዴታ ነው?
የግቢውን ካፌ የምትጠቀሙ ከሆነ አያስፈልግም። ነገር ግን Non-Cafe እሆናለሁ ካላችሁ በወር 3000 ብር ይገባላችኋል በCBE። በሌላ ባንክ አይቻልም!
2 653
Student ID እና Temporary password ወደ ኢሜይላችሁ ተልኳል Check አድርጉ። ያልደረሳችሁ ካላችሁ ወይ በሲስተም ችግር ነው ወይም ደግሞ የተሳሳተ ኢሜይል ነበር መጀመሪያ ያስገባችሁት።
2 653
#ATTENTION 🚨
ASTU የተመደባችሁ ተማሪዎች Email Check አድርጉ ፤ መልዕክት ተልኮላችኋል። እዚያ ላይ የሚላችሁን እዚያው ላይ ጨርሱ በሚሰጣችሁ የ eStudent ሊንክ።
ሌላውን ለምዝገባ ስትመጡ ስለምትጨርሱ ተዉት። አሁን የተባላችሁትን ብቻ አስተካክሉ።
2 653
+2
እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ ያደርግልን ዘንድ ከልብ እመኛለሁ።
በዓሉን ስናከብር በሀዘን ውስጥ ያሉ ፣ በችግር ላይ የወደቁ ዜጎቻችንን እያሰብን፣ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሁሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰጠን ፈጣሪን እየተማፀንን እንዲሆን አደራ እላለሁ።
መልካም በዓል!
Joseph_Math_Tutorial
2 653
Applied Mathematics I First semester ላይ ለPre-Engineering and Pre science አንድ አይነት ነው።
Applied Mathematics II ግን በጣም ይለያያል። የ Pre-Engineering ትንሽ ጠጠር ይላል።
2 653
#ASTU
Courses you gonna take in first year second semester (Pre-Science) with their credit hours 👇
❶. Applied Mathematics II
➩ credit_hour > 3
❷. Basic Statistics for Applied Science
➩ credit_hour > 3
❸. General Biology
➩ credit_hour > 3
❹. Emerging Technology
➩ credit_hour > 3
❺. General Biology Practice
➩ credit_hour > 1
❻. introduction to civics and Ethics/logic and critical thinking
➩ credit_hour > 3
❼. Physical fitness and conditioning II
➩ credit_hour > 0(only pass and fail)
8. General Chemistry Practice
➩ credit_hour > 1
9. General Physics Practice
➩ credit_hour > 1
2 653
#ASTU
Courses you gonna take in first year second semester (Pre-Engineering) with their credit hours 👇
❶. Applied Mathematics II
➩ credit_hour > 4
❷. Engineering Drawing
➩ credit_hour > 3
❸. Fundamental of Programming (C++)
➩ credit_hour > 3
❹. Emerging Technology
➩ credit_hour > 3
❺. Basic Writing Skills
➩ credit_hour > 3
❻. introduction to civics and Ethics/logic and critical thinking
➩ credit_hour > 3
❼. Physical fitness and conditioning II
➩ credit_hour > 0(only pass and fail)
