cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Kun☆ፈየኩን

ውድ የቻናላችን ቤተቦች #ቻናላችን #ፈገግ እያሉ እውቀት ሚቀስሙበት📝 #ገጠመኞች 🚶 ነሺዳዎች🎶 #አስተማሪ✍️ ቂሳዎችና🏇 #ሀዲሶች #የተለያዩ ኢስላማዊና☪️ አለማዊ🌍 እውቀት ይጎበኝበታል🤗 የመወያያ ግሩፓችን👇 @leke_ebad

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
179
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Ramdan mubarak🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
Mostrar todo...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
❤️ ኡመቲ ኡመቲ በሚሉት በዛ ደጉ ውዳችን ላይ ሰለዋት በማብዛት በካህፍ በማድመቅ በዱዓ የታጀበ ያማረ ጁምዓ ይሁንልን❤️❤️💚 💚♥️♥️اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.♥️💚♥️ https://t.me/kahatyiin
Mostrar todo...
3.49 KB
ስለእናት ምን ቢወራ ያልቅና 👇👇👇👇 ሁሌም ውብ ነሽ እማ እናት ምን ብታረጅ ብትሆንም ጎስቋላ፣ ቤቷ ያልተዋበ ቢሆንም ሰቃላ፣ ምግቧም የታጨቀ ሆኖ ባይበላ፤ እናት ግን እናት ነች ፍቅሯ ብቻ በቂ፣ ጠረን፣መዓዛዋ ሁሌም ተናፋቂ። እናት እናት የሚል ጠረን መዓዛዋ፣ ከአንገቷ ስር አለ ቢያረጅም ገላዋ። ፊቷ ቢሸበሸብ፣ቢያጥር ፀጉሯ፣ እጇ ቢኮማተር፣ቢያነክስ እግሯ፣ እይታው ቢገደብ፣አይኗ ቢያነባ፣ መቀነት ቢያሻው፣ቢጎብጥም ወገቧ፣ መስማት ቢያዳግተው፣ጆሮዋ ቢደክም፣ ምላሷ ተሳስሮ፣ድምፇ ምን ቢያዘግምም። ይሄ ሁሉ ሆኖ እርሷን ለታደለ፣ እናት እናት የሚል ጠረን መአዛዋ ከላዩ ላይ አለ፣ ክብሯን ለተረዳ፣በፍቅሯ ተለክፎ ሩ~ቅ ለዋለለ https://t.me/kahatyiin https://t.me/kahatyiin https://t.me/kahatyiin
Mostrar todo...
30.21 MB
በአፍላ እድሜ ላይሰኢዲን አትሜ፣ በክፉ ሲጠሩ ችይ አላይም ቆሜ፤ ብርቱ ጉልበት ኖሮኝ ባልጥል ታግዬ፣ አልገባም ጎጆዬ ተነክተው ነብዬ፤ #ፊዳካ_አቢ_ወዑሚ_ያረሱለላህ❤️❤️❤️ ፊዳከ 2 ሙሉውን ከፈለጉ ቻናሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🕸🕸 https://t.me/Allah_bal 🕸 Join ይበሉ።
Mostrar todo...
3.26 MB
ሰላም ሚሰጥህ ቦታ ላይ ስትሆን እርጋታ ታገኛለህ ይህን ቦታ ስታገኝ አትልቀቀው ልብህን አንተርሰህ ዘላለማዊ ኑሮ ኑርበት። ቁርዓንን ጓደኛው ያደረገ የውመል ቂያማ ከሀቢቢ ቀጥሎ ሌላ አማላጅ አበጀ ማለት ነው ፣ ወፍቀና🤲 https://t.me/Allah_bal
Mostrar todo...
አንድ ትልቅ አዛውንት ስለምኞቱ ሲናገር እንዲህ ይለናል‥ ትምህርቴን ጨርሼ መመረቅ ተመኘሁ እንደተመኘሁትም ተመረቅኩኝ ህይወት በብቸኝነት ታስጠላለችና ትዳር መያዝ ተመኘሁ‥ እንደተመኘሁ የህይወት አጋሬን አገኘሁ አሁንም ህይወት ያለ ልጆች ባዶ ናትና ልጆች ማግኘትን ተመኘሁ እንደተመኘሁትም ልጆች አገኘሁ ኪራይ ቤት ውስጥ መኖር ሰለቸኝና የራሴ ቤት ሆኖ እርሻ ያለው እንዲኖረኝ ተመኘሁ‥ እንደተመኘሁትም አገኘሁ ሁሉም ባለበት አይቆይምና ልጆቼ አደጉልኝ‥ እንድድራቸው ተመኘሁ እንደተመኘሁትም ዳርኳቸው እኔም ስራ መስራት ሰለቸኝ አደካከመኝ‥ ቁጭ ብዬ እረፍት ማድረግን ተመኘሁ እንደተመኙሁ ቁጭ ብዬ እረፍት ማድረግ ጀመርኩኝ ልክ ከተመረቅኩ በኋላ ብቸኛ እንደነበርኩ አሁንም ብቸኛ ሆንኩኝ‥ ነገር ግን የዛኔ ፊቴን ወደ ህይወት አዙሬ ነበር አሁን ደግሞ ለህይወት ጀርባዬን እየሰጠሁ ነው አሁንም ቢሆን ሌሎች ምኞቶች ቀርተውኛል‥ ቁርአን መሀፈዝን ተመኘሁ ነገር ግን አእምሮዬ ደከመ መጾምን ተመኘሁ ነገር ግን ጤናዬ አልፈቀደልኝም ለአላህ ለሊት ላይ መቆምን ተመኘው ነገር ግን እግሮቼ እኔን መሸከም አቃታቸው ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ እውነታቸውን ነበር‥ " 5ት ነገሮችን ከ5ት ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው ። ① ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት ② ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት ③ ሀብትህን ድሃ ከመሆንህ በፊት ④ ትርፍ ጊዜህን ጊዜ ከማጣትህ በፊት ⑤ ህይወትህን ከመሞትህ በፊት ።" ๏ የቀን ውሎህ ውስጥ - ዱሃ ሰላት መስገድ - ከቁርአን የተወሰነ መቅራት - ጥሩ ንግግር - የአላህን ቁጣ የምታጠፋልህ ምፅዋት - ለሊት ላይ ዊትርን መስገድና - አላህ ብቻ የሚያውቃቸው ድብቅ የሆኑ መልካም ስራዎች ከሌሉህ ለህይወትህ ምኑን ጣእም ኖራት?? ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን t.me/mewlanna
Mostrar todo...
Kun☆ፈየኩን

ውድ የቻናላችን ቤተቦች #ቻናላችን #ፈገግ እያሉ እውቀት ሚቀስሙበት📝 #ገጠመኞች 🚶 ነሺዳዎች🎶 #አስተማሪ✍️ ቂሳዎችና🏇 #ሀዲሶች #የተለያዩ ኢስላማዊና☪️ አለማዊ🌍 እውቀት ይጎበኝበታል🤗 የመወያያ ግሩፓችን👇 @leke_ebad

Very Important. Please read completely with good attention. —————————————————- *Dr. ZAKIR NAIK* Dear all Muslim Brothers and Friends.. Please ন্স Don't write GOD Please Write always " *Allah* " Because there is no description of GOD in the *HOLY QURAN* . Don't say "Mosque" Always say "Masjid" Because Islamic Organization has found that Mosque means, Mosquitoes. Don't write "Mecca" write always correctly "Makkah" Because Mecca means House of Wines. Don't write "Mohd" write always completely "Muhammad" Because Mohd means The dog with big mouth. If you have package, Please forward it to our Muslim Friends. الرجاء ارسالها الى اصدقائك المسلمين Muslim population Afghanistan 100% Albania 75% Algeria 99% Angola 25% Argentina 2% Australia 2.09% Azerbaijan 93% Bahrin 100% Bangladesh 85% Bhutan 5% Brazil 0.6% Burma 10% Canada 1.48% Cntral africn 55% China 11% Egypt 94% Ethopia 65% Fiji 11% France 7% Georgia 11% Germeny 3.4% Greece 1.5% Guinea 95% Guyana 15% Hongkong 1% India 14% Indonesia 85% Iran 99% Iraq 97% Isreal 14% Italy 1% Japan 1% Jordan 95% Kenya 30% Kuwait 89% Lebanon 70% Libya 100% Maldives 100% Malasiya 52% Mauritius 19.5% Mayotte 99% Nigeria 75% Oman 100% Pakistan 97% Phillipines 14% Qatar 100% Romania 20% Russia 18% Saudi arab 100% Singapore 17% Somalia 100% Sri lanka 9% Sudan 85% Syria 90% Tazakistan 85% Tanzania 65% Thailand 14% Tunisia 98% Turkey 99.8% UAE 96% UK 2.5% USA 3.75% Uzbekistan 88% Where the Prophets originated..??? Adam(AS) - Sri Lanka Nooh(AS) - Jordan Shoaib(AS) - Syria Saleh(AS) - Lebanon Ibrahim(AS) - Palestine and died in iraq Ismail(AS) - Saudi Arabia Yakoob(AS) - Palestine Yahya(AS) Palestine Zakariya (AS) Palestine Ishaq(AS) - Palestine Yusuf(AS) - Palestine Looth(AS) - Iraq Ayub(AS) - Jordan Hood(AS) - Yamen Nabi-Muhammad (SAW) - Saudi Arabia Ages of Prophets Adam(AS) - 1000 Yrs Nooh(A S) - 950 Yrs Shoaib(AS) - 882 Yrs Saleh(AS) - 586 Yrs Zakariyya(AS) - 207 Yrs Ibrahim(AS) - 195 Yrs Sulayman(AS) - 150 Yrs Ismail(AS) - 137 Yrs Yakoob(AS) - 129 Yrs Musa(AS) - 125 Yrs Ishaq(AS) - 120 Yrs Haroon(AS) - 119 Yrs Yusuf(AS) - 110 Yrs Eesa(AS) - 40 Yrs NABI MUHAMMAD (SAW) - 63 Yrs Plz don't keep it in your inbox, share the knowledge. Please read this to the end. You hardly have timej for Allah; but He loves you and always blesses you. He is always with you. I need you to spend 30mns of your time with him today. Don't pray, just praise Him. Today I want this message across the world before midnight. Will you help? Please do not cut the chain. He always grants you all the things that you are in need of. So please drop everything and pass this on. Don't break this chain. Send this to other friends. Why Do we feel sleepy in Prayer? But stay awake throughout a 3 hours movie. Why are we so bored when we look at the HOLY BOOK? But find it easy to read other books. Why is it so easy to ignore a message about Allah? Yet we forward the nasty/funny ones. Why are Masjids getting smaller? But Bars and Night Clubs are expanding. Why is it so easy to worship a celebrity? But very difficult to engage with Allah. Think about it, are you going to forward this? Or are you going to ignore it because you think you will get laughed at? Forward this to all your friends/contacts. I know 80% of you may not forward this; so be among the 20% who might. Remember; Allah (SWT) said: If you deny Me in front of your friends, I will deny you on the day of judgment: When one door closes, Allah opens two; If Allah has opened doors for you, send this message to everyone including me... Allah has no BLACKBERRY but He's my favorite contact... Allah is not on TWITTER but I still follow Him, and will follow Him forever... He is not on WHATSAPP but He's always online... So even without the INTERNET I will always be connected to Him... Please forward this message to all your contacts now! t.me/mewlanna
Mostrar todo...
Kun☆ፈየኩን

ውድ የቻናላችን ቤተቦች #ቻናላችን #ፈገግ እያሉ እውቀት ሚቀስሙበት📝 #ገጠመኞች 🚶 ነሺዳዎች🎶 #አስተማሪ✍️ ቂሳዎችና🏇 #ሀዲሶች #የተለያዩ ኢስላማዊና☪️ አለማዊ🌍 እውቀት ይጎበኝበታል🤗 የመወያያ ግሩፓችን👇 @leke_ebad

ለፈገግታ ...አንድ ባል ነበር ። ይህ ባል ሁሌ ማታ ላይ ከስራ ቦታ ተመልሶ ወደ ቤቱ ሲገባ በየቀኑ ሚስቱን ይደበድባታል ከዛም ይሄን ጉዳይ ለወንድሟ ሂዳ ነገረችው ባሌ ሁሌ ማታ ከስራ ሲመለስ ይደበድበኛልና ምን ባደረግ ይሻለኛል አለችው ከዛም ይሄ ወንድሟ ሂጂና በሀይላንድ ዉሀ አምጪልኝ አላት በሀይላንድ ውሀ ይዛ መጣች ከዚያም ሀይላንዱን በእጁ ይዞት እያየው ደቂቃዎች ቆየ ከዚህም እነዲህ አላት በይ ይሄን ሀይላንድ ውሀ ይዘሸ ወደ ቤትሸ ሂጂ አላት ባልሽ ልክ ማታ ከስራ ተመልሶ እቤት ሲገባ አንድ ጉንጭ ውሀ ጠጪ ነገር ግን ውሀውን ወደውስጥ እንዳትውጪው አዛው አፍሽ ላይ እንዳለ ይቆይ ባልሽ ከስራ ሲመለስ ከዛም ልብሱን ቀይሮ ሻወር ወስዶ ምግብ በልቶ ቡና ጠጥቶ አረፍ አስኪል ድረስ ውሀው አፍሽ ላይ ይቆይ ከዛ ልክ አረፍ ሲል ዋጭው አላት ከዚያም እሺ ብላ ሀይላንዱን ተቀብላ ወደ ቤቷ ተመለሰች ልክ ባሏ ማታ ከስራ ሲመለስ እቤት ገባ እንዳለ ወንድሟ አድርጊ ያላትን አደረገች አንድ ጉንጭ ውሀ በአፏ አስገባች ሳትውጠው ልብሱን ቀይሮ ሻውር ወስዶ ምግብ በልቶ ቡና ጠጥቶ አረፍ አለ ባሏ እንኳን ሊደበድባት ቀርቶ ትንፍሽም አላላት በጣም ተገረመች እንዴት ባሌ ሳይመታኝ ቀረ አለች ከዛም በሚቀጥለው ቀን ወንድሟ ቤት ሄደችና በአላህ የሰጠሀኝ ሀይላንድ ውስጥ ምን አስገብተህበት ነው ባሌ ሳይመታኝ የቀረው እባክህ ሌላ ሀይላንድ ውሀ ዛሬም ስጠኝ የምታስገባበትን ነገር አያስገባህ አለችው ወንድሟ ሳቅ አለና አይ ውሀ ውስጥ ምንም ነገር አላስገባሁም ግን ባልሽ ስራ ቦታ ውሎ ደክሞት ወደቤቱ በሚለስ ግዜ አፍሽን መዝጋት ብቻ እንደሚጠበቅብሽ ላስተምርሽ ፈልጌ ነው አላት😁😁😁 t.me/mewlanna
Mostrar todo...
Kun☆ፈየኩን

ውድ የቻናላችን ቤተቦች #ቻናላችን #ፈገግ እያሉ እውቀት ሚቀስሙበት📝 #ገጠመኞች 🚶 ነሺዳዎች🎶 #አስተማሪ✍️ ቂሳዎችና🏇 #ሀዲሶች #የተለያዩ ኢስላማዊና☪️ አለማዊ🌍 እውቀት ይጎበኝበታል🤗 የመወያያ ግሩፓችን👇 @leke_ebad

አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ሶላት ረስቶ ያልሰገደ ሰው ልክ እንዳስታወሰ ይስገዳት፡፡ ከዚህ ውጭ ሌላ ማካካሻ የላትም፡- ‹‹እኔ አላህ እኔ ነኝ፤ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፤ ሶላትንም (በርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡›› (ቡኻሪ ዘግበውታል) t.me/mewlanna
Mostrar todo...
Kun☆ፈየኩን

ውድ የቻናላችን ቤተቦች #ቻናላችን #ፈገግ እያሉ እውቀት ሚቀስሙበት📝 #ገጠመኞች 🚶 ነሺዳዎች🎶 #አስተማሪ✍️ ቂሳዎችና🏇 #ሀዲሶች #የተለያዩ ኢስላማዊና☪️ አለማዊ🌍 እውቀት ይጎበኝበታል🤗 የመወያያ ግሩፓችን👇 @leke_ebad

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.