cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

እስላማዊ ትምህርት

«ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ።» 👉እስላማዊ ሀዲስ 👉መራኪ ግጥም 👉ጠፋጭ አስተማሪ እውነተኛ ታርክ 👉አዝናኝ ቀልዶች ይለቀቃሉ ወደ ግሩፕ ለመግባት https://t.me/Eslamawi_group ለአስተያየት @islamawi_tmhrt_Bot 👆👆በዝህ start ካሉ ቡሃላ አስተያየት ፃፉልኝ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 619
Suscriptores
Sin datos24 horas
+107 días
+1830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እኔ መቼ ወደ አላህ (ሰ ወ) እንደሚሄድ አላውቅም ስለዚህ ዱንያ ማለት አሁን ያለንበት ግዜ ናት ያለፈው አልፈዋል ተስፋ የምናደርገውም ግዜ የማይታወቅ ነው አሁን ያለህበት ግዜ ብቻ ነው አንተ ያለህ ነብዩ ሰዐወ እንዲህ ብሏል :- በአካሉ ጤናማ የሆነ የነገ በማህበረሰቡ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀ (ስጋት የሌለበት) ለአንድ ቀን የሚሆን ምግብ ያለው ሰው ዱንያ ሁሉ በእርሱ እጅ  የታያዘች ያህል ነው t.me/Eslamawi_tmhrt https://t.me/Eslamawi_tmhrt
Mostrar todo...
16👍 9🥰 5
እናሸንፋቸው!!! ወደፊት ለመሄድ ስትሞክር ወደኋላ ለመጎተት አንተን ለማደናቀፍ  ይተቹኋል, ይስቁብሀል, አይሆንም ብለው  ሊያቆሙህ ይታገላሉ ያለህን በሙሉ እንደሌለህ አድርገው ያሳጡሀል ነገር ግን ሁሉም ምቀኛ ስለሆኑ አይደለም! የሚወዱህም ሰዎች ከመንገድህ የሚያስቀሩህ አሉ እንዳትጎዳባቸው በመስጋት ነገር ግን አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ እነዚህን ሁሉ አልፈህ የሄድክ ዕለት ድል ያንተ እና ያንተ ብቻ ትሆናለች!!! ያኔ ወደኋላ ዞረህ የመጣህበትን መንገድ እያየህ ትገረማለህ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ትሆናለህ! t.me/Eslamawi_tmhrt t.me/Eslamawi_tmhrt
Mostrar todo...
👍 22 1🥰 1
እንመን!! አላህን ከጠየቅከው እመነው " አንኳኩ ይከፈትላችሁዋል እሹም ታገኙታላችሁ " ብሎ ቃል ገብቶልናልና ከጠየቅነው በኋላ እምነታችንን ሙሉ ለሙሉ በእርሱ ላይ ጥለን ራሳችንን ከጭንቀት ነጥለን መኖር መጀመር አለብን! ጠይቆት አለማመን አላህን መጠሪጠር ነው ታማኝ አምላክ ነው የያዝከው  አትጠራጠር እመነው!!! t.me/Eslamawi_tmhrt
Mostrar todo...
17👍 9👏 1
አንድ ሰው ከሀሊል ጂብሪልን እንዲህ ስል ጠየቀው ከሰው ልጅ በጣም የሚገርመው ነገር ምንድነው ? እርሱም እንዲህ አለ:- ሰዎች ልጅነት ይደብራቸዋል ለማደግ ይቸኩላሉ ከዛ እንደገና ልጅ መሆን ይናፍቃሉ .... ገንዘብ ለመሰብሰብ ጤናቸውን ያባክናሉ ከዛ ጤናቸውን ለመመለስ ያወጣሉ ... ስለወደፊቱ ይጨነቃሉ የዛሬውን ይረሳሉ የዛሬውን አይኖሩም የወደፊቱን... እንደማይሞቱ ሆነው ይኖራሉ እንዳልኖሩ ሆኖ ይሞታሉ t.me/Eslamawi_tmhrt
Mostrar todo...
👍 31 5
በአላህ ተደገፍ!!! ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው። ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው!!! https://t.me/Eslamawi_tmhrt
Mostrar todo...
👍 14
የኛስ አሻራ የታለ!? ሁድሁድ - በባዕድ አምልኮ ተሰማርተው ለነበሩ የሰበእ ህዝቦች መስለም ምክኒያት ሆኗል፡፡ ጉንዳን - የነቢዩ ሱለይማን ግዙፍ ሰራዊት ትናንሽ ፍጥረታት ላይ አደጋ እንዳያደርስ አቅጣጫ አስቀይሯል፡፡ ቁራ - ንፁህ ነፍስ አጥፍቶ መላ ጠፍቶት ሲዋትት የነበረውን የሰው ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ የአቀባበር ሥርኣትን አስተምሯል፡፡ ዝሆን - የአላህን ቤት ከዕባን ለማፍረስ በተንቀሳቀሰው ጦር ላይ በማመጽ ከአምባገነኖች ጋር ለመተባበር አሻፈረኝ ብሏል፡፡ ዓሳ ነባሪ - በህዝባቸው ተበሳጭተው ከጨለማው ባህር ዉስጥ ለተጣሉት ለአላህ ነቢይ ዩኑስ (ዐ.ሰ.) መጠለያ ሆኖ አገልግሏል፡፡ ሸረሪት - ድሯን በመተብተብ ታላቁን ነቢይ (ሰ.ዐ.ወ.) ከጠላት ዐይን ጠብቃለች፡፡ እኮ የኔና ያንተ አሻራ የታለ… ‹በላጩ ሰው ለሰው ጠቃሚ የሆነው ሰው ነው፡፡› ይላሉ የአላህ ነቢይ (ሶ.ዐ.ወ.) https://t.me/MuhammedSeidAbx
Mostrar todo...
👍 79 30👏 11🥰 8
Photo unavailableShow in Telegram
👍 27
عيد مبارك🌙⭐️🕌🕌 كل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الٔاعمال اعاده الله عالينا جميعا بالٔيمان ولبركات
Mostrar todo...
👍 8
{ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ لَا تَخُونُواْ ٱللَّهَ وَٱلرَّسُولَ وَتَخُونُوٓاْ أَمَٰنَٰتِكُمۡ وَأَنتُمۡ تَعۡلَمُونَ } "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህንና መልክተኛውን አትክዱ፡፡ አደራዎቻችሁንም እናንተ እያወቃችሁ አትክዱ፡፡" አንቀጹን መላልሰን እናስተንትን እስቲ። አላህን እና መልዕክተኛዉን የካድንባቸው ቦታቸው አይጠፉንም መቸስ። ክህደት በሶላት ክህደት በፆም ክህደት በዘካት ክህደት በንግግር ክህደት ሐራምን በመዳፈር ክህደት እምነትን በማጉደል ክህደት ኃላፊነትን ባለመወጣት ክህደታችን መች ተቆጥሮ ያልቅና ... የአላህ እና የመልዕክተኛው ትዕዛዛት በሙሉ ለኛ የተሰጡን አደራዎች ናቸው። እነርሱን አለመወጣት ክህደት ነው። https://t.me/MuhammedSeidAbx
Mostrar todo...
👍 29 6👏 3
ተግብር ⑧ ጌታህን የምትማፀንበትና በፊቱ የምታለቅስበት ጊዜ ይኑርህ! ይህ ቀልብህ እንዲስተካከል ጠቃሚ ነገር ነውና። @heppymuslim29
Mostrar todo...
👍 24
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.