cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

LUBBU MCH & MEDICAL CENTER

Mostrar más
Etiopía10 595El idioma no está especificadoMedicina17 594
Publicaciones publicitarias
657
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 7 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የጨቅላ ህፃናት ቢጫነት(neonatal jaundice) ጥያቄ የጨቅላ ህፃናት ቢጫነት ምንድነው? የሚመጣውሥ እንዴት ነው? መልስ --ጨቅላ ህፃናት እንደተወለዱ ከሚያጋጥማቸው ችግሮች ዋነኛውና በብዛት የሚታየው የጨቅላ ህፃናት ቢጫነት(neonatal jaundice) ነው ። 🔹በመጀመሪያው ሳምንት የአይንና የቆዳ ቀለም ወደቢጫነት የመቀየር በሽታ ነው፡ --ችግሩ  Bilirubin የተባለው ኬሚካል በሰውነታቸው ውስጥ መጠራቀም እና መብዛት የሚያመጣው ነው፡፡ -- ብዙ ጊዜ በጥሩ ፀሀይ ብርሃንና በደንብ ጡት በማጥባት የሚቀንስ እንዲሁም የሚወገድ ቢሆንም መጠኑ ከባድ ከሆነ ግን በህፃናት እድገት ላይ መጥፎ ጫና ሊያመጣ ስለሚችል የጤና ባለሙያ ማሳየት አስፈላጊ ነው፡፡ የሚከሰትበት ምክንያት ቢሊሩቢን የተባለው ኬሚካል ከሰውነታችን በጉበትና በደም ህዋሳት አማካኝነት በሽንትና አይነምድር የሚወገድ ሲሆን ለማስወገድ አዲስ የሆኑት የደም  ህዋሳት እስኪለማመዱ ያለው ጥርቅም ይህን ቢጫነት ይፈጥራል፡፡ -- ባጠቃላይ ይህ ችግር- የተፈጥሮአዊ ለውጥ ችግር እና በሌላ ህመሞች ምክንያት የሚመጣ ችግር ብለን ልንከፍለው እንችላለን 🔹የተፈጥሮአዊ  ለውጥ ችግር    በብዛት የሚታየው አይነት የቢጫነት አምጪ  ምክንያት ሲሆን ዋናዋናዎቹ --ጡት በደንብ አለመጥባት(breast feeding failure jaundice) --የጨቅላ ህፃናት ጨጓራ ውስጥ የሚያስፈልጉ ጠቃሚ ተህዋሲያን ቁጥር ማነስ -- ከጊዜያቸው በፊት የተወለዱ ህፃናት የደም ህዋሳታቸው ኬሚካሉን ማጣራት አቅም ማጣት -- የአንዳንድ የጡት ወተት ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች በጨቅላ ህፃናት የመጀመሪያዎቹ ቀናት መፈጨት ወይም መብላላት አለመቻል፡፡ *እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ምክንያቶች የተለመዱና ብዙ ጨቅላ ህፃናትን ሊያጠቁ ስለሚችሉ በተለየ ቀለም(ሰማያዊ) ብርሀን ህክምና ( phototherapy )በቀላሉ ሊጠፉ የሚችሉ ናቸው፡፡ 🔹በሌሎች ህመሞች ምክንያት የሚመጣ ቢጫነት (pathologic cause) በጣም ብዙ ህመሞች የጨቅላ ህፃን ቢጫነትን ሊያመጡ ይችላሉ ለምሳሌ --የሰውነት ኬሚካሎች (enzyme)እጥረት --በቫይረስ/ በባክቴሪያ የሚመጡ የጨቅላ ህፃናት ኢንፌክሽን --የእናትና የጨቅላው ህፃን የደም አይነት  ልዩነት በተለይ የእናት የደም አይነት O ከሆነና የህፃን A ወይም B ከሆነ(ABO hemolytic disease)ሊከሰት ይችላል -- RH hemolytic diseas- የሚከሰተው እናትየዋ RH negative እና ባሏ RH positive ከሆነ ነው ። ይህ ችግር ያለባቸው እናቶች በእርግዝና ጊዜ (7ወር) ላይና እንደወለዱ AntiD የተባለ መድኃኒት ይሰጣቸዋል ። --የጨቅላ ህፃናት አንጀት መቋጠር/መዘጋት(Intestinal obstruction) የበሽታው ምልክቶች ምንድናቸው? 🔹ህፃናት በተወለዱ ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ የቆዳና የአይን ነጩ ክፍል ቢጫ መሆን ይጀምራል፡፡ የልጅዎ ቆዳ መልክ ወደ ቢጫነት መቀየሩን ለማወቅ የልጅዎን የግንባር/ አፍንጫ ቆዳ ጫን ጫን በማድረግ በተጫኑበት ቦታ የቆዳዉ ቀለም ወደ ቢጫነት መቀየር መኖሩን ማረጋገጥ ነዉ፡፡ --መነጫነጭና በደንብ አለመተኛት --ለመጥባት መቸገር/ ማቆም --ንቁ አለመሆንና መተኛት -- ሳይታከም ከቆየ የሰውነት ማንቀጥቀጥና የጡንጫዎች መዛል ሕክምና ፦ -- በተፈጥሮአዊ ለውጥ ችግር እንዲሁም በደም አይነት ልዩነት የሚመጣ የጨቅላ ህፃናት ቢጫነት ቶሎ ወደ ጤና ተቋም ማምጣት ከተቻለ በሰማያዊ ብርሀን ህክምና (photothreapy) እንዲሁም በደንብ በማጥባት መቀነስ እና ማጥፋት ይቻላል። -- መጠኑ ከፍ ያለ ከሆነ ግን የደም ቅየራ(exchange transfusion) ይደረግላቸዋል። --የቀለም ብርሃን ህክምና ካስፈለገው በየሁለት ሰአቱ በደንብ ማጥባት። --የቢጫነት ደረጃው ትንሽ  መሆኑን በሐኪም ከተረጋገጠና phototherapy ካላስፈለገው  ከ4--5 ሰአት ባለው የፀሀይ ብርሀን ለ20ደቂቃ ማሞቅ መጠኑን ይቀንሰዋል ፡፡ For more information: 0906-000-111 or 0906-000-222   https://lubuspecializedcenter.com/
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 5
Hordoftoota Amantaa Kiristaanaa maraaf baga ayyaana du'aa ka'uu Iyyasuus Kiristoosiin isin ga'e! Hospitaalli keenya ayyaanichi kan Nagaa, Jaalalaa fi Gammachuu akka isiniif ta’u hawwa! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍሰሃ እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡ AYYAANA GAARII
Mostrar todo...
Oral hygiene techniques 1. The use of a proper toothbrush. Three types of toothbrush are available in the market. They are called hard, medium and soft. Medium is highly recommended. Because the hardness of the brush plus the energy we use can damage the glass of teeth. Some people can hear Sagan even in the neighboring country because they increase their energy when brushing their teeth 😀 so the energy we use depends on the type of brush. 2. Brush should be changed every three months By the way, if the tip of our brush gets worn out quickly (worn out) we are adding more power to brush so we should reduce it. 3. Brushing up to two times a day. If it's only once it's better before bed at night 4. The right use of toothpaste Many types of toothpastes are available in the market. I’ll repeat their difference another time but for now the one with fluoride in it is better. 5. Using the right technique Brushing three dental surfaces that is the outer side and the inside side as you can see in the picture below for two minutes. Most of the time it is forgotten on the inside. Another, when brushing the tip of the brush should be a semi-circular or short stroke by moving the brush forward and forth not more than the width of one tooth.
Mostrar todo...
👍 4
oral hygiene techniques 1. The use of a proper toothbrush. Three types of toothbrush are available in the market. They are called hard, medium and soft. Medium is highly recommended. Because the hardness of the brush plus the energy we use can damage the glass of teeth. Some people can hear Sagan even in the neighboring country because they increase their energy when brushing their teeth 😀 so the energy we use depends on the type of brush. 2. Brush should be changed every three months By the way, if the tip of our brush gets worn out quickly (worn out) we are adding more power to brush so we should reduce it. 3. Brushing up to two times a day. If it's only once it's better before bed at night 4. The right use of toothpaste Many types of toothpastes are available in the market. I’ll repeat their difference another time but for now the one with fluoride in it is better. 5. Using the right technique Brushing three dental surfaces that is the outer side and the inside side as you can see in the picture below for two minutes. Most of the time it is forgotten on the inside. Another, when brushing the tip of the brush should be a semi-circular or short stroke by moving the brush forward and forth not more than the width of one tooth.
Mostrar todo...
02:16
Video unavailableShow in Telegram
👍 3👏 1