cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Åfkï sqüãd❤️☠🎤📸🎤🎙️🎧📻🎸

👉ነገን ያየ ማንም የለም ነገ ሁሌም አዲስ ነው 👈 እንደፈራችሁት ሳይሆን እንዳሰባችሁት ፈጣሪ ያድርግላችሁ፤ የፈለጋችሁትን ሳይሆን የሚያስፈልጋችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ፤ ከፈራችሁት ይጠብቃችሁ፤ የምትናፍቁን ህይወት ይስጣችሁ። #bekiye ፀሀይ ለሚጠብቁዋት ቀርታ አታቅም contact me @bekiSagittarius & in the discussion group

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
213
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🎤ሚሊኒክ ወስናቸው😘😘😘😘😘 💌ጠያቂው ቢያስጨንቀኝ😔🥀 King Of Music 👑 Join For More 👇👇👇👇👇👇👇👇 @bekimoon0043
Mostrar todo...
የቴዲ አፍሮ አዲሱ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ!! እያመመው መጣ ቁጥር ሁለት /ቴዲ አፍሮ/ ዶፍ ዶፍ... ግርም እያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ በዳንኪራው ደምቆ በምቱ ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ ቦግ እልም እያለ መብራቱ ኡኡ ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ማን ሊታደም ከድግሱ ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን ቢጋርድ ሀሳብ አርጎ ሜዳን ገደል እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው ዘውግ ያወረው ድንበር መኃላውን የረሳ ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አዕላፍ እሬሳ እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ ና ታደም ይለኛል ደሞ በነ ኡኡ ሬጌ ኡኡ...ሬጌ ናዕት... ኡኡ ሬጌ ናዕት ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ ማን ሊታደም ከድግሱ... ? ይቀጥላል.... ናዕት ማለት: [ነገር ስም] ሳይቦካ ተለውሶ በቂጣነት የሚጋገር ማለት ነው።
Mostrar todo...
ሁሌም ይነጋል! ሲነጋ ብርሀን ለማየት የተራበ አይን ይታደላል ፤ ነግቷል ጨልሞ አልቀረም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ህይወትም እንደዚ እንደጠዎት ብርሀን ናት ጨልሞ ቢቆይ እንኳን ጨለማውን ታግላ አሸንፋ ብርሀንን ትሰጣለች ፤ ስለዚህ መቼም ተስፋ አትቁረጥ ጨለማ ባለበት ሁሉ ብርሀንም ጊዜውን ጠብቆ ይወጣል ! #sweet የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘን 🙏
Mostrar todo...
ሰኔ 30 🤣🥳😭👌😳💯😔🙄😁🙈😱😝💋💋🥰😍🤪🤩🥵🤕🥀🥀🥀🥀🥀❤️❤️❤️❤️✌️✌️✌️🙈 ♫︎♡︎♡︎♡︎シ︎シ︎シ︎シ︎㋛︎㋛︎㋛︎㋛︎㋛︎㋛︎㋛︎
Mostrar todo...
00:17
Video unavailableShow in Telegram
አፎምያን የረዳህ እኛንም እርዳን🙏
Mostrar todo...
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደ ኔ 😘😘 ጥፋልኝ ሀዘን ህመሜ ደስታዬ ና ወደ ኔ 🥁🥁🥁
Mostrar todo...
00:14
Video unavailableShow in Telegram
እስኪ እየወደድካት ፍቅርክን ልትገልጻላት ብለክ ልብህን❤️ ፍርሀት ፍርሀት ያለው ልጅ ይሄንን ላክላት😘😘 ፍጠን አሁን ቻናል @feker_ena_getem
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Bereket ❤️ Edlawit
Mostrar todo...
በብዛት ምትጠቀመው imoge 😔......................ስታዝን 😂.....................ከልብህ ስትስቅ 😍......................የፍቅር 😘....................ያው ይሄም ለፍቅር 😠........................ስትናደድ 😞.......................... የመከፋት 😕 😝..........................የማዛግ 🤓..........................የመጃጃል 😎..........................ኩሩ ኩሩ ☺️...........................ደስ ደስ እያለኝ ነው 🤨........................አጉል ኮስታራ ሲያጫውትህ 🙄...........................ከላይ ምን ይላል አንብብልኛ 🤗.......................የአክብሮት 🙈....................የመሽኮርመም Situation 🤷.......................ግራ የመጋባት 🤔........................." " " " " " " " " 😉......................ለውጥማ አለ 😒.....................teshhh ለማለት Creater by Bamu እንዳሰርቁኝ ዋዋዋዋዋዋዋ
Mostrar todo...