cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ትሪቡን ስፖርት⚽️™

ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ! 👉ትኩስ የስፖርት ወሬዎች🚨 👉የዝዉዉር ዜናዎች🔄 👉ከየስታዲየሞቹ የቀጥታ ጨዋታዎች🎙 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ፕርምየር ሊግ 🇪🇸 ስፔን ላሊጋ 🇮🇹 ጣልያን ሴሪኤ 🇩🇪 ጀርመን ቡንደስሊጋ 🇫🇷 ፈረንሳይ ሊግ1 ሁሉንም በ አንድበ ትሪቡን ⚽️CREATOR➾ @RUESOMOS ለአስተያየቶ @TRIBUN_ET_BOT ላይ ያገኙናል።

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
506
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ግእዝ MOVIE™

. እንኳን ደህና መጡ ✍️ውድ የቻናላችን ተከታዮች በቻናላችን :- ጥራት ያላቸው ፊልሞች :-ትርጉም የሌላቸው ፋልሞች :- ተከታታይ ፊልሞች የትም ሣይሄዱ በዚህ ቻናል ያገኛሉ STAY TUNED!

Done Deal: ኤሲ ሚላን ፒኤትሮ ፔሌግሪኒን ከ ሞናኮ በአንድ የውሰት ውል ማስፈረሙን አረጋግጧል።
Mostrar todo...
🚨 ማንችስተር ሲቲ ሃሪ ኬን በቶተንሃም መቆየቱን ካወጀ በኋላ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ላለመፈረም የወሰደውን ውሳኔ እንደገና ማሰብ ይኖርበታል። ለጁቬንቱስ ኮከብ ስምምነት አሁን የበለጠ ይቻላል። @TRIBUN_ET @TRIBUN_ET
Mostrar todo...
📆 እ.ኤ.አ በዚህ ቀን በ 1996 ዓ.ም ኦሌ ጉናር ሶልሻየር ከብላክበረን ጋር የመጀመሪያዉን ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ አከናወነ። 🔄 64 'ደቂቃ ተቀይሮ ገባ ⚽️ በ 70ኛዉ ደቂቃ የአቻነቷን ግብ አስቆጠረ 2-2 @TRIBUN_ET @TRIBUN_ET
Mostrar todo...
ለፈገግታ😂😂😂
Mostrar todo...
2.73 MB
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ዛሬ የሚደረጉ የካራባኦ ካፕ ጨዋታዎች 03:45 | ኒውካስትል ከ በርንሌይ 03:45 | ኒውፖርት ከ ሳውዛምፕተን 04:00 | ዌስትብሮም ከ አርሰናል @TRIBUN_ET
Mostrar todo...
ፒኤስጂ ሪያል ማድሪድ ለክሊያን ምባፔ ያቀረበውን 160ሚሊየን ዩሮ ወድቅ አደረገ። @TRIBUN_ET @TRIBUN_ET
Mostrar todo...
የጥያቄ እና መልስ ውድድሩ ሊጀመር ስለሆነ ሁላቹም ዝግጁ ሁኑ!
Mostrar todo...
⚽በቻናላችን ከተለያዩ ማህበራዊ ገፆች የተገኙ አዝናኝ ሁሉም ክለቦች ላይ የተቀለዱ እግር ኳስን የተመለከቱ MEMEኦች ይቀርቡበታል😂!!! _________________________😂 _________________________😂 ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/joinchat/E361muD25aA2OGNk #share #share #share
Mostrar todo...
🔴ስለ አርሰናል እና ተጫዋቾች የሚቀለዱ ቀልዶች😂🤣
🔴🔻ስለ ማንቺስተር ዪናይትድ እና ተጫዋቾቻቸው😆😂
ስለ ቼልሲ🔵🔵🔷😊😃🤣
🟥ስለ ሊቨርፑል🤓🥴😹😹
⚪️ስለ ቶተንሀም
ስለ ማንችስተር ሲቲ🔹
🔺🔘ስለ ባርሴሎና
⚪️⚪️ስለ ማድሪድ
◼️◽️ስለ ጁቬንትስ
ስለ ፔስጂ🔵⚫️
ስለ ባይር ሙኒክ🔺🔻
ስለ ዶርትመንድ🟡🟡
ስለተላያዩ ክለቦች😂😂
አጠቃላይ ስለ ሁሉም ☑️☑️☑️☑️
🇪🇸 ሁለተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ ። @TRIBUN_ET @TRIBUN_ET
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.