cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ያሬዳውያን መንፈሳዊ የቅዱስ መርቆሬዎስ እና የቅድስት አርሴማ ማኅበር

ንሴብሖ ለእግዚአብሔር “ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።” — ምሳሌ 9፥9 “ድንጋጤ በድንጋጤ ላይ ይመጣል፥ ወሬም ወሬውን ይከተላል፥ ከነቢዩም ዘንድ ራዕይን ይሻሉ፤ ከካህኑም ዘንድ ትምህርት፥ ከሽማግሌዎችም ዘንድ ምክር ይጠፋል።” — ሕዝቅኤል 7፥26 በ https://www.tiktok.com/@yaredaweyan

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
6 762
Suscriptores
+9724 horas
+1697 días
+91430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ምሕረተአብ አሰፋ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዘበነ ለማ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ሄኖክ ኃይሌ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ዮርዳኖስ አበበ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር ያረጋል አበጋዝ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔 መምህር እዮብ ይመኑ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር ገብረ እግዚአብሔር ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 🔔መምህር አባ ገብረ ኪዳን ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ 🔗የሁሉንም መምህራን ትምህርት ለማግኘት🔔 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
Mostrar todo...
ትምህርቶችን ለማዳመጥ
እግዚአብሔር የማመስገን ግዴታ አለብኝ 🤲🙏 ✍በውስጥ መስመር በጠየቃችሁት መሰረት ያስተምሯችኋል የምትሉአቸውን TOP  የቴለግራም ቻናል ይዘን መተናል መርጠው ይቀላቀሉ🙏             ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ                   👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
Mostrar todo...
የመዝሙሮች ግጥም
የኦርቶዶክስ ምስለ አድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Mostrar todo...
የመዝሙር ግጥሞች
የኦርቶዶክስ ምስለ ዓድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
የኦርቶዶክስ መፅሐፍ በ PDF
ሁሉንም በአንድ ላይ
#ጥያቄ ✞✞✞ ========== ➽ ቅዱስ ጳውሎስ ከነዚህ ዕቃዎች መካከል ሰዎችን በምን መስሏቸዋል? ----------------------------------------------------
Mostrar todo...
በጠርሙስ
በማንኪያ
በሸክላ ዕቃ
በመጥረቢያ
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
[      በብዙ መከራ  ! በብዙ መከራ ፣ በብዙ ችግር ፣ በብዙ ምድራዊ ጉስቁልና ውስጥ ሆነው ፤ ረሀቡን ጥሙን ሁሉ እየታገሱ በፍጹም ትሕትናና በትሕርምት ያለ እረፍት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ፤ መንጋው በአራዊት እንዳይነጠቅ ፤ ነፍሳት ሁሉ ለእግዚአብሔር መንግሥት እንዲበቁና እንዲድኑ የሚተጉ እውነተኛ ንጹሐን አባቶቻችን ካህናትን የቤተክርስቲያን አምላክ በዕድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን። ያለ ካህናት አባቶቻችን ፣ ያለ ጠባቂና ያለ እረኛ ከመቅረት የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይሰውረን። [  እጹብ የሚያሰኘው የአባቶቻችን ክብር !  ] ❝ ይህን እሳት ያለ ጉጠት ሳይፈራ የሚዳስስ ካህን እንደምን ያለ ነው ? ለዚህ ለመዳሰሱ አንክሮ ይገባል ! በመሰዊያ ላይ ይህን ሕብስቱን የሚፈትተው ካህን እንደምን ያለ ነው? ለዚህ አንክሮ ይገባል ! ... የእግዚአብሔርን በግ ለመሰዋት ጣቶቹ ወቅለምት የሆኑለት ይህ ካህን እንደምን ያለ ነው ? ! ለዚህ አንክሮ ይገባል ! አንደበቱም መናፍቃንን ከምዕመናን ለመለየት ሰይፍ ሆነለት ፤ ምዕመናንን ከአምላካቸው ደም አንድ የሚያደርጋቸው ይህ ካህን እንደምን ያለ ነው ? ! ለዚህ አንክሮ ይገባል ! ❞ [   አርጋኖን ዘሰኑይ  
Mostrar todo...
🙏 1