cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፈለገ ሰማዕት-media (felegesemaet media)

ይህ የፈለገ ሰማዕት ሰ/ት/ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነዉ በዚህ ገፅ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የየዕለት በዓላት በሰ/ሰ/ት/ቤታችን ዉስጥ የሚካሄዱ አበይት ክንዉኖች እንዲሁም ዜና ቤተክርስቲያን ይቀርብበታል ይህንን መንፈሳዊ ቻናለዉ ለወዳጆቾ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ ◈◈◈◈✤✤✤✤❖❖❖❖✥✥✥✥✥ አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
377
Suscriptores
-224 horas
-27 días
+130 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Media files
682Loading...
02
ለሁሉም የሰ/ት/ቤት ቋሚ ወጣት አባላት ! ማክሰኞ ና እሮብ የሠርግ ዝማሬዎች ጥናት ስለሚኖር ሁላችሁም ተገኝታችሁ እንድታጠኑ ስንል እናሳስባለን ! ከቀኑ 10:30 -ምሽቱ 12:30 በሰዓቱ እንድትገኙ ! "ፅዮንን የሚወዳት አይደክምም" "አቤቱ የያሬድ አምላክ ሆይ እናገለግልህ ዘንድ እንደምርጦችህ ሹመን" "መዝሙር ክፍሉ" ✨✨✨@Maidott✨✨✨
630Loading...
03
✨Join 👆✨ ✨✨✨@FelegeSemaet✨✨✨
1210Loading...
04
❤️ለቢሶ መጽአ❤️ ለቢሶ መጽአ ልብሰ መንግስት(*2) ወፈፂሞ(*3) ስርአተ ተክሊል/ቁርባን ✨✨✨@Maidott✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨
1181Loading...
05
✨✨✨@Maidott ✨✨✨
890Loading...
06
Media files
1634Loading...
07
Media files
1732Loading...
08
🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂 🍁🍁🍁ኦርቶዶክሳዊ ኑሮ🍁🍁🍁 ሁል ጊዜም በተወሰነ ሰዓት የመንቃት ልምድ ይኑርህ። ምክንያተኝነትን ከአንተ አስወግድ። ከሰባት ሰዓት በላይ የእንቅልፍ ጊዜ አይኑርህ። ከእንቅልፍህም በነቃህ ጊዜ የተሰቀለውን ጌታችንን በመስቀል ላይ እንዳለ አድርገህ አስብ። ራስህን በብርድልስ ሙቀት አታታል። ከመኝታህ አፈፍ ብለህ ተነሣ። ለጸሎት ስትዘጋጅ ወገብህ የታጠቀ መብራትህ የበራ ይኹን። የጸሎት ልብስህን ልበስ። ይህ ጊዜ የዝግጅት ጊዜ ነው። በሠራዊት ጌታ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ልትቆም መኾንህን አስብ። ሁል ጊዜም አእምሮህ የአባትህን የአዳምን የእናትህን የሔዋንን ውድቀት ያስታውስ። አምላክህን የሚያስብ በጎ ሕሊና እንዲኖርህ አባትህ አዳም ተጠልፎ በወደቀበት የሥጋ ሐሳብ፣ የሥጋ ኃጢአት ተጠልፈህ እንዳትወድቅ ፈጣሪህን ለምነው። በፊቱ የምትቆምበትን ጸጋ ብርታት እንዲሰጥህ ለምነው። 🍁🍁🍂 ... በሕመምህ ጊዜ መጀመሪያ በእግዚአብሔር ታመን፥ አዘውትረህ የጌታ ሥቃይ ይታሰብህ። ሥቃይህንና ሕመምህን ያሥታግስልህ ዘንድ የምታውቀውን ጸሎት ያለማቋረጥ ጸልይ። በሕይወት ዘመንህ ሰላማዊና የተረጋጋ ሕይወት እንዲኖርህ ከፈለግህ ሕይወትህን ሊታመን ለሚችለውና አደራውን ለመጠበቅ ለሚቻለው ለእግዚአብሔር አስረክብ። ራስህን ለእግዚአብሔር አሳልፈህ መስጠት ካልቻልክ ፍጹም የኾነ መረጋጋትን አገኛለሁ ብለህ እንዳታስብ። ፍቅር የሚገባውን አምላክህን ውደደውና በፍቅር ኑር። 🍁🍁🍂 ✍ዲ/ን ታደለ ፈንታው 📚መክሊት 2004 ዓ.ም 🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂
430Loading...
09
Media files
1740Loading...
10
✨Join 👆✨ ✨✨@FelegeSemaet✨✨
1550Loading...
11
የማኑ ተሐቅፈኒ ወፀጋሙ ታሕተ ርእስየ(*2) ትብሎ መርዓት(*4) መርዓት ለመርዓዊሃ(*2) ትርጉም:- ሙሽሪት ሙሽራዋን ቀኝ እጁ ታቅፈኛለች፥ ግራውም ከራሴ በታች ናት ትለዋለች። ✨✨✨@Maidott ✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨
1390Loading...
12
የማኑ ተሐቅፈኒ ወፀጋሙ ታሕተ ርእስየ(*2) ትብሎ መርዓት(*4) መርዓት ለመርዓዊሃ(*2) ትርጉም:- ሙሽሪት ሙሽራዋን ቀኝ እጁ ታቅፈኛለች፥ ግራውም ከራሴ በታች ናት ትለዋለች። ✨✨✨@Maidott ✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨
10Loading...
13
❤️የሰርግ ዝማሬዎች ❤️ ✨ክፍል ፩ ✨✨✨@Maidott ✨✨✨
1450Loading...
14
ለሁሉም ሰ/ት/ቤት አባላት!!! በዚህ ሳምንት ሰኞ፣ ማክሰኞ እና ሀሙስ የአልባስ አጠባ እንዳለ ይታወቃል። 1. ተማሪ የሆናችሁ የት/ት ፈረቃችሁን ጠብቃችሁ እንድትመጡ 2.ሰራተኛ የሆናችሁ ደግሞ የሳሙና /የምግብ /ብር እንድትሰጡ መዝሙር ክፍሉ !!! ✨✨✨@Maidott✨✨✨
1350Loading...
15
Media files
2220Loading...
16
Media files
2235Loading...
17
➥ውድ የፈለገ ሰማዕት ሰንበት ተማሪዎች በሙሉ በእለተ አርብ ከ 11:00 ጀምሮ የምናካሄደው የማህበር ፀሎት አሁንም ድረስ እንዳለ ለማሳሰብ እንወዳለን አንዳንድ ተማሪዎች ቀርቷል ብለው በማሰብ ፀሎቱ ላይ የሚመጡ የተማሪዎች ቁጥር እየቀነሰ መጥቷል ስለዚህ ሁሉም አባላት ላልሰሙት አባላትም በመናገር የሰንበት ት/ቤቱ አባል ያልሆኑ ኦርቶዶክሳውያንን ጭምር ይዛቹህ በመገኘት የፀሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ። ከፅህፈት ቤት
3924Loading...
ለሁሉም የሰ/ት/ቤት ቋሚ ወጣት አባላት ! ማክሰኞ ና እሮብ የሠርግ ዝማሬዎች ጥናት ስለሚኖር ሁላችሁም ተገኝታችሁ እንድታጠኑ ስንል እናሳስባለን ! ከቀኑ 10:30 -ምሽቱ 12:30 በሰዓቱ እንድትገኙ ! "ፅዮንን የሚወዳት አይደክምም" "አቤቱ የያሬድ አምላክ ሆይ እናገለግልህ ዘንድ እንደምርጦችህ ሹመን" "መዝሙር ክፍሉ" ✨✨✨@Maidott✨✨✨
Mostrar todo...
✨Join 👆✨ ✨✨✨@FelegeSemaet✨✨✨
Mostrar todo...
👍 1
❤️ለቢሶ መጽአ❤️ ለቢሶ መጽአ ልብሰ መንግስት(*2) ወፈፂሞ(*3) ስርአተ ተክሊል/ቁርባን ✨✨✨@Maidott✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨ ✨✨✨@Maidott✨✨✨
Mostrar todo...
ለቢሶ መፅአ ልብሰ መንግስት.mp33.42 MB
1
Photo unavailableShow in Telegram
✨✨✨@Maidott ✨✨✨
Mostrar todo...
ቅዱሳት_መጻሕፍት_ጥናት_ስምንተኛ_ክፍል_1_v.pdf1.27 MB
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ 8ኛ ክፍል v 1.pdf3.55 MB
👍 2
🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂 🍁🍁🍁ኦርቶዶክሳዊ ኑሮ🍁🍁🍁
ሁል ጊዜም በተወሰነ ሰዓት የመንቃት ልምድ ይኑርህ።
ምክንያተኝነትን ከአንተ አስወግድ። ከሰባት ሰዓት በላይ የእንቅልፍ ጊዜ አይኑርህ። ከእንቅልፍህም በነቃህ ጊዜ የተሰቀለውን ጌታችንን በመስቀል ላይ እንዳለ አድርገህ አስብ። ራስህን በብርድልስ ሙቀት አታታል። ከመኝታህ አፈፍ ብለህ ተነሣ። ለጸሎት ስትዘጋጅ ወገብህ የታጠቀ መብራትህ የበራ ይኹን። የጸሎት ልብስህን ልበስ። ይህ ጊዜ የዝግጅት ጊዜ ነው። በሠራዊት ጌታ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ልትቆም መኾንህን አስብ። ሁል ጊዜም አእምሮህ የአባትህን የአዳምን የእናትህን የሔዋንን ውድቀት ያስታውስ። አምላክህን የሚያስብ በጎ ሕሊና እንዲኖርህ አባትህ አዳም ተጠልፎ በወደቀበት የሥጋ ሐሳብ፣ የሥጋ ኃጢአት ተጠልፈህ እንዳትወድቅ ፈጣሪህን ለምነው። በፊቱ የምትቆምበትን ጸጋ ብርታት እንዲሰጥህ ለምነው። 🍁🍁🍂 ... በሕመምህ ጊዜ መጀመሪያ በእግዚአብሔር ታመን፥ አዘውትረህ የጌታ ሥቃይ ይታሰብህ። ሥቃይህንና ሕመምህን ያሥታግስልህ ዘንድ የምታውቀውን ጸሎት ያለማቋረጥ ጸልይ። በሕይወት ዘመንህ ሰላማዊና የተረጋጋ ሕይወት እንዲኖርህ ከፈለግህ ሕይወትህን ሊታመን ለሚችለውና አደራውን ለመጠበቅ ለሚቻለው ለእግዚአብሔር አስረክብ። ራስህን ለእግዚአብሔር አሳልፈህ መስጠት ካልቻልክ ፍጹም የኾነ መረጋጋትን አገኛለሁ ብለህ እንዳታስብ። ፍቅር የሚገባውን አምላክህን ውደደውና በፍቅር ኑር። 🍁🍁🍂 ✍ዲ/ን ታደለ ፈንታው 📚መክሊት 2004 ዓ.ም 🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍂🍂🍂
Mostrar todo...
✨Join 👆✨ ✨✨@FelegeSemaet✨✨
Mostrar todo...
🙏 2