cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

الفقير الى الله محمد بن عبد الله القادري الولوي 💕

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته كيف حالكم يا أحباب وهذا مَجْمعٌ يجتمعُ المحب بالأحباب حتي يصل الجميع إلى حضرة حبيب رب الأرباب وأكثر من الصلاة والسلام بقلب حاضر على النبي الناظر نفسي له الفداء صلوات ربي وسلامه عليه... @Mohammedabdellah

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
316
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-1130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

"የነየታቹሁ ወንድሞች ዛሬ ከመግሪብ በፊት ብታሳዉቁን መልካም ነዉ "
Mostrar todo...
🔸 አንድ ክርስቲያን ሰው ወደ ኢማም አህመድ ቢን ሀንበል መጥቶ እንዲህ አላቸው ፡- «አቡ አብደላህ ሆይ፣ የአንተ መኖር ለሙስሊሞች ብቻ ሳይሆን ለፍጥረታት ሁሉ ጠቃሚ ነው..» የኢማም አህመድ ተማሪ አል መርወዚ'ይም እንዲህ አሏቸው ፡ «አታዩም በሁሉም ክልሎች ሰዎች ለርሶ ዱዐ ሲያደርጉላቹ  ! » ኢማም  አህመድም (በመተናነስ) ፡- « አንድ ሰው የራሱን ዋጋ (ቀድሩን) ካወቀ የሰዎች ቃል ለእርሱ ምንም አይጠቅምም.» ብለው ይመልሱ ነበር 📙 ሲየር አዕላሙን' ኑበላእ አንዳንድ  መኖራቸው ብቻ ለዓለሙ ጠቃሚ የሆነ ሰዎች አሉ ። አሁንም አሉ ። አላህ ይጠብቅልን
Mostrar todo...
ሰይዳችን ﷺ ሰሓብዩን ሙዓዝ ቢን ጀበልን رضي الله عنه እየመከሩት : « የቻልከውን ያህል አላህን በመፍራት አደራ ! በየድንጋይና በየዛፍ ስር  አላህን አውሳ.. ላደረግከውም ክፉ ስራ ፀፀትን አስገኝ ..  ድብቁን በድብቅ.. ግልጹንም በግልጽ..» 📗፡روى الطبراني في المعجم الكبير (331) ፡=================== የሰይዳችንን የውዳችንን  ﷺ ምክር ለራሳችን ስንል ስራ ላይ እናውለው ☺️
Mostrar todo...
የዓሹራ ቀን መደረግ ያለባቸውና ጥቅማቸው ከፍ ካሉ ስራዎች ውስጥ ፆም መሆኑ የታወቀ ነው። ሌላው በዛ ቀን ከተወደዱ ስራዎች ውስጥ ደግሞ ለቤተሰብ የሚደረግን ልገሳና ወጪን ሰፋ አድርጎ ከሌላው ግዜ ጨመር አድርጎ ማስደሰት ነው ። ልገሳን ሰፋ ስለ ማድረግና ስለ ማስደሰቱ ሰይዱና ጃቢር ረዲየሏሁ ዐንሁ ሰይዳችንን ﷺ : « ለራሱና ለቤተሰቡ የዓሹራ ቀን ላይ ልገሳውን ሰፋ ያደረገ አላህ የቀረውን አመት ሙሉ ልገሳውን ያሰፋለታል » ሲሉ ሰምቻለው ብለው እንደዘገቡ እነ ሓፊዝ ዳረቁጥኒ'ይ ፣ እነ ሓፊዝ ኢብኑ ዐብዱል በርና ሌሎችም ጠቅሰዋል ። ሰሓብዩ ጃቢር ረዲየሏሁ ዐንሁ : «ሞክረነው እንደተባለው ሆኖ አግኝተነዋል» ብለዋል 📗 (አል-ኢስቲዝካር : 3/330) ፡================= https://t.me/mededulhabib ኢብራሂም ቢን መሐመድ ቢን አል-ሙንተሺር ደረሰኝ ብለው እንደዘገቡትም : «ለቤተሰቡ የዓሹራ ቀን ላይ ልገሳውን ሰፋ ያደረገ አላህ የቀረውን አመት ሙሉ ልገሳውን ያሰፋለታል...» ታላቁ ዓሊም ሱፍያን ቢን ዑየይና'ህ ይሄን ንግግር ዘግበው : «.. ሀምሳ ወይም ስልሳ አመት ሙሉ ሞክረነው በጎን እንጂ ሌላን አላየንም.. » ብለዋል። 📗(ለጧኢፉል መዓሪፍ : 54)
Mostrar todo...
🖊️ የሙሐረም ወር 10ኛው ቀን " ዓሹራ" በመባል ይታወቃል። ይሄን ቀን መፆም እንደሚወደድ ሰይዳችንﷺ በሐዲሳቸው ነግረውናል.. ሰሓብዩ ዓብዱላህ ቢን ዓባስ رضي اللَّه عنهما እንዳስተላለፉት : " قدم رسول اللَّه صلى الله عليه وسلم المدينة فرأى اليهود تصوم يوم عاشوراء، فقال: ما هذا؟ قالوا: هذا يوم صالح، نجّى اللَّه فيه موسى وبني إسرائيل من عدوهم، فصامه، فقال: أنا أحق بموسى منكم فصامه وأمر بصيامه" . 📗  البخاري  (2004) ، ومسلم (1130)، «የአላህ መልእክተኛ ﷺ ወደ መዲና የመጡ ግዜ አይሁዶች የዐሹራን ቀን ሲጾሙ አዩና ፡- "ይህ ምንድን ነው ?" ብለው ጠየቋቸው እነሱም :   " አላህ ሙሳንና (عليه السلام) የእስራኤልን ልጆች ከጠላቶቻቸው ያዳነበትና  የጾሙት የጽድቅ ቀን ነው "..  አሉ። ሰይዳችንም ﷺ: « እኔ ለሙሳ (عليه السلام)ከእናንተ የበለጠ የተገባው ነኝ » አሉና ፆሙት..  እንዲፆምም አዘዙ። » ፡========================= 🖊️ ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል.. ሰሓብዩ አቡ ቀታደ'ህ رضي الله عنه : በዘገቡት ሐዲስ ሰይዳችን ﷺ እንዲህ ብለዋል : " صيام يوم عاشوراء، أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله" . 📗 مسلم (1162) «የዓሹራን ቀን መፆም አላህ ጋር ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው» ፡=================== 🖊️ ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ መፆም ይወደዳል .. ከኢብኑ አባስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ፡- "لئن بقيت إلى قابل لأصومن التاسع" 📗 أخرجه مسلم (1134) « እስከ ቀጣዩ አመት ከቆየው ዘጠነኛውን እጾማለሁ..» ፡""""""""""""'"'"""''''''''''''''' መጪው ሐሙስና ጁምዐ የሙሐረም ዘጠኝና አስር መሆናቸውን እንዳዘነጋ ። ለመፆምና አጅሩን ለማግኘት እንነሳ ። አላህ ይወፍቀን ።
Mostrar todo...
▨ قيل لأحد العارفين كيف الوصول !! قال: عليك بالنور............... قيل وأين أجد النور !! قال: في الصلاة على الرسول ▨ ولما كانت روح الإنسان ضعيفة لاتستقر لقبول الأنوار الألهية لذلك أمرهم الله عزوجل بالصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم لكي تستحكم العلاقة بين أرواحهم وروح النبي صلى الله عليه وسلم المستقبلة الأنوار والتجليات الألهية من عالم الغيب والملكوت فتنعكس الأنوار علي أرواح المصلين عليه وتخرجهم من الظلمات إلى النور فصلاتك ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻨﺒﻰ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﺳﺘﻤﺪﺍﺩ ﻟﻬﺬﺍ ﺍﻟﺮِﺯﻕ ﺍﻟﺮﻭﺣﺎﻧﻲ ﻭﺇﺫﺍ ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻨﺒﻰ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻓﻲ ﺣﺎﻝ ﺑﺸﺮﻳﺘﻪ ﻛﺎﻥ ﻻ ﻳﺮﺩ ﺳﺎﺋﻠًﺎ ؛ ﻓﻤﺎ ﺑﺎﻟﻚ ﻓﻰ ﺣﺎﻝ ﺭﻭﺣﺎﻧﻴﺘﻪ. روي عنهﷺ اﻧﻪ ﻗﺎﻝ : " ﺇﻧﻤﺎ ﺃﻧﺎ ﻗﺎﺳﻢ ﻭﺍﻟﻠﻪ ﻳُﻌﻄﻰ ." ▨ فسيدنا ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﷺ ﻫﻮ ﻗِﺒﻠﺔﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ ﻭﻗِﺒﻠﺔ ﺃﺭﻭﺍﺣﻬﻢ، ﻭﻫﻮ ﺍﻟﺒﺎﺏ ﺇﻟﻰٰ ﺍﻟﻠﻪ، وهو ﺍﻟذي ﻳﺘﺮﻗﻰٰ به ﺍﻟﻌﺒﺪ ﻋﻨﺪ ﺭﺑﻪ)). #ماشي_في_طريق_الله
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
«.. اللهم يا من ختمت النبوة والرسالة بسيدنا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه وسلم، اختم يومي بخير ، وشهري بخير ، وسنتي بخير ، وعمري بخير ، إنك على كل شيء قدير ، وصلى الله على سيدنا محمد وآله وصحبه وسلم ، والحمد لله رب العالمين » ነብይነትንና መልዕክተኛነትን በሰይዳችን ﷺ ያጠናቀቅክ ጌታዬ ሆይ ያአላህ : ቀኔንም ወሩንም አመቱንም እድሜዬንም በኸይር በበጎ በምርጥ አጠናቅልኝ ። በሰይዳችንም ﷺ ላይ ሰለዋትህን አውርድ .. በሰሐባዎቹም በተከታዮቹም ላይ ሁሉ ረሕመትክ ይስፈን ። #الفقير الى الله محمد بن عبد الله القادري الولوي
Mostrar todo...
يوم الجمعة غنيمة للصلاة على النبي -ﷺ- فلا يتوقَـفَـنَّ لسانُك عن الصلاة والسلام عليه -ﷺ-
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.