cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🎶P€rf€ct♡🎧

Wellcome to this channel👏 Music🎵🎻🎹🎤🎷 Funny👱👼 Dance👗👖tik tok challenge Sport⚽🏀and all moments @merrypics Creator by @merryna22

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
215
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እሱ: ስንገናኝ ግን ምንድነዉ የምናደርገዉ? እሷ: እኔና አንተ? እሱ: አዎ! እሷ: በመጀመሪያ ደረጃ እሱ: እእ እሷ: አልመጣም!!😁😂😂😂
Mostrar todo...
የ12 አመት ህፃን እና የ86,አመት አዛውንት በምን እንደሚለያዩ ታውቃላችሁ😳 . . . . . . . በእድሜ ነዋ😂😂😂
Mostrar todo...
ቡና እየጠጣው በጣም ጮክ ብዬ ፉት ስል ሰምቶ 😋....... አንዱ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው 🗣... . . . ማነው በኖኪያ ስልክ ስኔክ ጌም ሚጫወተው
Mostrar todo...
እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያየ ? 💚💛❤️
Mostrar todo...
በሄደው አትናደድ በመጣውም አትገረም ዛሬ የመጣው ነገ ይሄዳል ትላንት የሄደውም ነገ ይመጣል ሁሉም እንደ ሰአቱ ይለዋወጣል
Mostrar todo...
እንደ ቤትሽ እይው ብያት ሄጄ ስመለስ 4 እንቁላል ጠብሳ እየበላች ጠበቀችኝ . . . እሺ ለማን አቤት የሚባለው😢😢😂
Mostrar todo...
ቀዝቃዛ ዉሃ ፈርቶ ሙቅ ሻዎር ሲፈልግ የሚውል ሰው ጦር ሜዳ ያለ ሰው ሲተች ይገርመኛል !!!!!
Mostrar todo...