cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yoo... - ዮ...

ይህ የዮ... Telegram Channel ነው። በዚህ ቻናል አዳዲስ Videos ሲለቀቁ እናሳውቃችዋለን፤ እንዲሁም አንዳንድ መልእክቶችን እናደርሳችዋለን።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
211
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

St. Paul Medicine Admission requirements 1.  The applicant should only be who took Ethiopian higher education entrance Examination (EHEEE) in 2023 GC 2.  Ethiopian higher education entrance examination (EHEEE) result should be: a.  For Afar, Borna'zone (Oromia) BenshágnulGumz, Gabmbella, Somali,               South Omo zone (SNNP), Wagehmira Zone (Amhara) and West Omo               Zone (SNNP): For Male 400 and above                                                                                                                                     For Female 375 and above b.  For All other regions: For Male 450 and above      For Female   425 and above                                                                                                                    3.  The transcript average mark from 9th -12th grade should be 80% and above. 4.  High school transcript from 9th -12th grade should be uploaded. 5.  EHEEE result print out that show clear admission number should be uploaded. 6.  Application fee of100 Birr should be paid and the receipt should be uploaded. 7.  The application will be complete if all necessary information is filled and uploaded. 8.  PLEASE VISIT https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement FOR ONLINE APPLICATION.  APPLICATION will be accepted only ONLINE.                                                                                               DO NOT COME PHYSICALLY TO THE COLLEGE. Remark •  Written examination accounts 60% and will cover , Situational judgment tests  •  Multiple mini interview (30%) (only for short listed applicant's) •  Academic records accounts10% (Transcript 5 % and EHEEE result 5%) •  The maximum intake capacity of the college is 65 students •  From the total Intake 15% will be accepted from the following emerging regions and zone: Afar, Benshangul -Gumze, Borena (Oromia), Gambella, Somalia, South Omo (SNNP), West Omo(SNNP), Wagimera ( Amhara) •  Written examination will be held on Sunday February 26, 2023 GC •  Written Examination and Interview will be given only in Addis Ababa, and place of examination center will be communicated on the college official website, Facebook and Telegram account. •  Bank Account number of the college: Commercial Bank of Ethiopia, St. Paul's Hospital Millennium Medical A/C Number 1000208431068 •  Contact: - phone: +251118965125. •  Online application starts on Tuesday, February 14 and the deadline is Wednesday, February 22, 2023 at 5 PM (11 o’clock local time). Join at and share🙏🙏 👇👇👇 @freshmanexams @freshmanexams Question or Comment 👇👇👇 @freshmanexams12_bot
Mostrar todo...
Send this to all your friends who will be joining AAU this year.
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
AAU 2015/23

AAU prospective students group.

ቀን 6/6/2015 ዓ.ም የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገራቀፍ ፈተና የመቁረጫ ነጥብ ማሳወቂያ! የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና  ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በተመሳሳይ ሁኔታ ፈተናው የተሰጠበትን አግባብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ከግምት በመውሰድ ለአንድ ጊዜ ብቻ  የሚያገለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) እንዲተገበር መወሰኑ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት በ2015 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው በ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን አነስተኛ የመግቢያ ውጤት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣  180 ከ 600 እና 150 ከ 500) የተቆረጠ መሆኑን። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት(ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናል።
Mostrar todo...
#ሰበር መረጃ❗️❗️ #የመቁረጫ_ነጥብ የአቅም ማሻሻያ (ረሜዲያል) የመቁረጫ ነጥብ፦ - የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 263 - የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 227 - የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 220 - የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 190 - የታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 210 - የታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 210 - የታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 180 - የታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቀረጫ ነጥብ 👉 180 ━━━━━━━━ ● ━━━━━━━━
Mostrar todo...
Use this to see your placement @moestudentbot
Mostrar todo...
#ማስታወቂያ የዩኒቨርስቲ ምደባን በሚመለከት በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከየካቲት 05/2015 እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል። ስለሆነም ተማሪዎች ከታች በተገለጹት አማራጮች የተመደባችሁበትን ተቋም ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ከየካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን፡፡ የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች Website:  https://result.ethernet.edu.et SMS: 9444 Telegram bot: @moestudentbot ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችሁ ማንኛውም ጥያቄ result.ethernet.edu.et   ላይ በመግባት Complaint የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ምንም አይነት ጥያቄም ሆነ ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። በዚሁ አጋጣሚ ተማሪዎች የትምህርት ጥራትን ለማረጋጋጥ የጀመርናቸውን የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የበኩላችሁን እንድትወጡ እያልን በዩኒቨርስቲ ቆይታችሁ ህልማችሁ እንዲሳካና በቀጣይ ጠንካራ አገር ለመገንባት እንደ ህዝብ ለጀመርነው ተግባር ተገቢውን እውቀትና አስተውሎት የምትይዙበት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡   የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር
Mostrar todo...
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የዩኒቨርስቲ  ምርጫ ማስተካከያ ቀን እስከ የካቲት 03/2013 ዓም. መራዘሙን አሳውቋል። በ2014 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እንዲሁም በመንግስት ተቋማት ገብተው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን እስከ የካቲት 03/2015 ዓ.ም 12፡00 ሰዓት ድረስ እንዲያስተካክሉ ቀኑ የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ከተፈጥሮ ሳይንስ ወደማህበራዊ ሳይንስ ቀይረው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች መቀየር የሚችሉት ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ መሆኑን ገልጾ ይህም የሚሆነው ዩኒቨርስቲዎቹ ለመቀበል ፈቃደኛ ከሆኑ ብቻ መሆኑን አስገንዝቧል። ስለዚህ ተማሪዎች የምርጫ ማስተካከያቸውን በጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
Mostrar todo...
New and old videos will be our soon
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.