cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Minara TV

وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
253
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
‹‹ምን አይነት የእምነት ደረጃ ያስገርማችኋል?›› አሉ ረሱል ﷺ ከዙርያቸው ወደተሰበሰቡት ባልደረቦቻቸው እየተመለከቱ። ‹‹የመላዕክት እምነት ያስገርመናል›› አሉ ሰሀባዎቹም። ረሱልም፦‹‹እነሱማ እንዴት አያምኑም ከጌታቸው ዘንድ ሁነው!?›› በማለት አግራሞታዊ ጥያቄ ጠየቁ። ባልደረባዎቻቸውም፦‹‹እሺ የነብያት እምነት›› አሉ። ረሱልም ﷺ ፦‹‹ነብያትማ ራዕይ ከሰማይ እየወረደላቸው ማመናቸው ምን ያስገርማል፤ ለምንስ አያምኑም!?›› አሉ። ሰሀባዎች ግራ ተጋቡ፦‹‹እሺ የኛ እምነት ይገርማል›› አሉ። ረሱልም፦‹‹የእናንተ እምነት ምኑ ነው ሚገርመው፤ እኔ በመካከላችሁ ሁኜ ላታምኑ ነው እንዴ!? ›› አሏቸው። ረሱል ወደ ፊት ሩቅ ዘመን በትካዜ ዋለሉ...፦‹‹እኔ ዘንድ የሚገርም እምነት ማለት፤ ከኔ በኋላ የሚመጡ ትውልዶች አሉ። እኔንም አላዩኝም፤ ያስተላለፍኩላቸውን መፅሀፍ ገልጠው በማንበብ ብቻ ያምናሉ›› አሉ የአላህ መልክተኛ ☞ እኔና እናንተን መሆኑ ነው ውዶቼ 💧!!! ፊዳከ አቢ ወኡሚ _ያረሱለሏህ ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ ለአስተያየት @fkr_eske_Jenet_Bot https://t.me/FKR_ESKE_JENET
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ፍቅር እስከ ጀነት ➠ 𝖋𝖐𝖗 𝖊𝖘𝖐𝖊 𝖏𝖊𝖓𝖊𝖙 ➠

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎቺን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡) ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

Mostrar todo...
ፍቅር እስከ ጀነት ➠ 𝖋𝖐𝖗 𝖊𝖘𝖐𝖊 𝖏𝖊𝖓𝖊𝖙 ➠

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎቺን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡) ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

Photo unavailableShow in Telegram
ይነጋል ደመና ሲያይ መስሎት የጨለመ የሚል ሰው አለ 'ሁሉም አከተመ' ደቂቅ ተስፋን ካየናት አርቀን ነገ ሌላ ይሆናል ጥሩ ቀን! ጨለማው በብርሀን ይለወጣል! ሕይወት በብርሀን ጊዜ ብቻ የምንደሰትባትና የምንፈነጥዝባት አይደለችም። ይልቁኑም በጨለማውና ግራ በገባን ጊዜ ጭምር ከጨለማውና ከውጥንቅጡ ለመውጣት በምናደርገው ጥረት ይበልጥ ህይወታችንን ወደ በለጠ ደስታ ውስጥ እንጨምረዋለን። በጨለማው ጊዜ በውጥንቅጡ ጊዜ በችግሩ ጊዜ ተስፋ የቆረጡ፣ህይወታችን አበቃላት ብለው ጉዟቸውን ያቆሙና ህመሙ በዛብኝ ብለው ህልማቸውን ያቋረጡት ሁሉ አስደናቂዋን የብርሀን ፍንጣቂ ለማየት አይታደሉም። የብርሀኗን ፍንጣቂ ለማየት በህመሙ ጊዜ መጠንከር፣ በስቃዩ ጊዜ መበርታት በጨለማው ጊዜ መታገስ ያስፈልጋል፤ ያኔ ህመሙ ወደ መዳን፣ ማጣቱ ወደ ማግኘት፣ ጨለማውም ወደ ብርሀን ይለወጣል! በጨለማው ጊዜ ጥርስሺን ንከሺና ጉዞሺን ቀጥይ ወደ ስኬትሽ መጨረሻ የሚያደርስሸን ትግል በፍጹም አታቁሚ። አዎ ፈተናው ምን ያህል ቢበዛና ሊጥልሺ ቢያንገዳግድሺም አንቺ ግን በፍጹም አትውደቂ። ብትወድቂም እንኳ እየተንፏቀቅሽ መሄድህን ቀጥይ። ያኔ ብርሀን ከፊትሽ ይመጣል! ይፈትናል እንጂ ድሉ ያንቺ ነው! አስተውይ! አበቃ የሚባል ነገር የለም ሕይወት ይቀጥላል...ጨለማም ይነጋል። ለአስተያየት @fkr_eske_Jenet_Bot https://t.me/FKR_ESKE_JENET
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ፍቅር እስከ ጀነት ➠ 𝖋𝖐𝖗 𝖊𝖘𝖐𝖊 𝖏𝖊𝖓𝖊𝖙 ➠

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎቺን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡) ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

Mostrar todo...
ፍቅር እስከ ጀነት ➠ 𝖋𝖐𝖗 𝖊𝖘𝖐𝖊 𝖏𝖊𝖓𝖊𝖙 ➠

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎቺን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡) ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

ፈተና መብዛቱ ለኸይር ነው አብሽር አሏህ ፈተናን ባንተ ላይ ማፈራረቁ ስለጠላህ አይደለም። ነብያችን - ﷺ - የቲም ነበሩ። እናታቸውን በ6አመታቸው አጥተዋል ፤ ርቧቸው ድንጋይ ሆዳቸው ላይ አስረዋል ፤ ሌላም ብዙ ፈተና ደርሶባቸዋል። ታዲያ አሏህ ጠልቷቸው ነው ብለህ ታስባለህን? በጭራሽ. ° እንደውም በተቃራኒው እንደሚወድህ አመላካች ነው። ነብያችን - ﷺ - ይህን ስላሉ ፦ [ አሏህ ህዝቦችን ከወደደ ይፈትናቸዋል። ] (ሙስነድ ኢማሙ አሕመድ ፥ 23623). በሌላም ሐዲስ ላይ [ ከሰዎች ሁሉ በላእ የሚበረታባቸው ነብያቶች ናቸው ከዛም ደጋግ የአሏህ ባሪያዎች ናቸው። ] (ሲልሲለት አስሶሒሓህ ፥ 144). ° አማኝ በሆነ ሰው ላይ ፈተና መብዛቱ አሏህ ለሱ መልካምን ነገር እንዳሰበለትም አመላካች ነው። ረሱል - ﷺ - እንዲህ ብለዋል ፦ [ አንድን ሙስሊም ከድካምም ይሁን ከበሽታ ከጭንቅም ይሁን ከሓዘን ከችግርም ይሁን ከጭንቀት ሙሲባ አይደርስበትም ከምትወጋው የሆነች እሾህም ብትሆን አሏህ በሷ አማካኝነት ከወንጀሉ ቢያፀዳው እንጂ። ] (ሶሒሁል ቡኻሪ ፥ 5641). አሏህ ፈተናን ታግሰው እሱ ከሚወዳቸው ባሪያዎቹ ያድርገን። https://t.me/AbdulKereem_AlHanani
Mostrar todo...
⚡️ Kerem Bedrudin ⚡️ ዐብዱል ከሪም_አልሀናኒ⚡️

وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡» ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ ከታቺ ያድርሱኝ ☞ @Abdulkereem_alhanani_bot

ነሲሀ ለሴቶች አል-ሼይኽ መሀመድ አል ኡሰይሚን ((ረሂመሁሏህ)) እንዲህ ይላሉ፦ ሴቶችን እምንመክረው የትዳር አጋሯን መምረጥ ያለባት ዲን ያለው አኽላቁ ያማረ ሷሊህ የሆነን መምረጥ አለባት እናም ሴቶች በዚህ ጉዳይ ላይ መቸኮል የለባቸውም በሁሉም ጎሮዎች እስኪመጣ ድረስ ለመቀበል አቸኩል 🍃ولا أعني أن المرأة لاتتزوج من لا يأتي شيئا من الذنوب لأن هذا متعذر لكن سددوا وقاربوا🍃 #ምንጭ 📚{{الشيخ ابن عثيمين~فتاوى نور على الدرب:10/31}} አልሼይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ ➪◉ሙስሊም ሴት በዲኑ ጥሩ የሆነን ሷሊህ ➷ወንድ መምረጥ ይገባታል‼️ ➪◉አንዳንድ ሴቶች ➷ጥሩ ሆነው ሳለ ➷እንደ እነሱ ጥሩ የሆነ ➷አቻ የማይመርጡ ብዙ ናቸው‼️ ➪◉ውዳቂ የሆነውን ➷ትመርጥ እና ወደ እሱ ➷አስተሳሰብ እና ➷የአኗኗር ዘይቤ ይመራታል‼"። #ምንጭ (( نصيحتي للنساء 247)) ➪◉የትዳር አጋርሽን ➷የልጆችሽ አባት እሚሆነውን ➷መንሀጅን አጣርተሽ ልትመርጭ ይገባል ➪◉አይ ካልሽ ዘላለም ➷ስትነፍሪ ትኖርያለሽ ➷በምንሀጅ ላይ እሚቃረን ወንድ ➷ከመጀመርታውም የትዳር ➷አጋርሽ ለማድረግ አታስቢ‼️ ➪◉አስተካክለዋለሁ ስትይ እሱ ➷በተቃራኒ ➷አንቺኑ ወደ ራሱ ➷አስተሳሰብ ይመራሻል © https://t.me/FKR_ESKE_JENET
Mostrar todo...
ፍቅር እስከ ጀነት ➠ 𝖋𝖐𝖗 𝖊𝖘𝖐𝖊 𝖏𝖊𝖓𝖊𝖙 ➠

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ማንኛውም ጰሁፋ ሀላሎቺን የሚወክል በመሆኑ ጰሁፎቹን ሀራም ላይ ባለመጠቀም ከወንጀል ራስወን ይጠብቁ (ለባለ ትዳሮቺ ብቻ ነው ፡፡) ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.