cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Apps teach™🎅

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
205
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

💲 Balance: 30000 $mebox (~ $150) 🕛 Ditributed: 30000 $mebox 👨‍💼 1 Referral = 10000 $mebox 💰 1 $mebox = $0.005 BUSD 📑 Your address: 0x995f0A4A6BF7f67ac10E8F17BB841C87C04eD554 🔗 Referral Link: https://t.me/Mebox_airdrop_bot?start=cVgJpOdLn
Mostrar todo...
ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናሌ ቤተሰቦች Yohana ነኝ🤩🔥 አንዳንድ የሞከርኳቸውና ጠቃሚ ናቸው ብዬ ያሰብኳቸውን ዌብሳይቶች ልጠቁማችሁ! #1🌍 - whatismyipaddress.com ◌ ይህ ዌብሳይት አንድ የVPN አፕሊኬሽን ካገናኘን በኋላ በትክክል ተገናኝቷል የሚለውን መረጃ ይሰጠናል። ለምሳሌ ip address, የተገናኘበትን ሃገር, ISP, Hostname ... ያሳየናል✌️ #2 🌍 - Calligraphr.com ◌ የራሳችሁን ፎንት በቀላሉ ለመስራት የሚያስችል ዌብሳይት ነው👍 #3🌍 - Freeopensourcesoftware.org ◌ ማንኛውንም ነፃ ሶፍትዌሮች ለኮምፒውተራችሁ ምታገኙበት Site ነው😎 #4🌍 - geekprank.com ◌ ይሄኛው ዌብሳይት ደግሞ just for prank እና for fun purpose የተሰራ ሲሆን ጓደኛችሁን ለማታለል እና ለመሸወድ ልክ እንደ ሀከር የሚያስመስል ነው። Homeፔጁ ላይ ስትገቡ Hacker, Virus, FBI Lock, Bios, Matrix rain ... የመሳሰሉ CLI ይገኙበታል✌️ ይቀጥላል ከተመቻችሁ Like እና Share አድርጉት👍 የዩቲዩብ ቻናሌን ከስር የሚገኘውን Button ነክታችሁ Subscribe አድርጉ🤩
Mostrar todo...
ለዓለማቀፉ ፈጣን የፋሽን ኢንዱስትሪ ቆሻሻ መጣያ ከሆነው ከአታካማ በረሃ የተገኙ ምስሎች። ከ100,000 ቶን በላይ አልባሳት፣ ብዙዎቹ አዲስ የዋጋ መለያ ያላቸው ያልተሸጡ ወይም ጥቅም ላይ ያልዋሉ፣ በቺሊ በሚገኘው አታካማ በረሃ ውስጥ ተጥለው ይገኛሉ ©SHOCKINGFACT ©HeniXØ 📢 | @TechEthioOfficial 👨‍💻 | OfficialGroup 🎙 | ሁሉንም በእጅዎ!🧣 | 2022
Mostrar todo...
ፌስቡክ ስሙን " ሜታ " በሚል አዲስ ስም ቀየረ ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ሜታ ተብሎ እንደሚታወቅ አስታውቋል። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ ወቀሳዎችን ያተስተናገደው ኩባንያው ከማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ይልቅ ወደ "ተለዋዋጭ ኩባንያ" እንደሚሸጋገር ተስፋ አድርጓል። በተለያዩ ሀገራት የተደረጉ ምርመራዎችን በመታገል እና ከተከታታይ የውስጥ ሰነድ ፍንጣቂዎች የተገኘውን መገለጥ ለማርገብ እየሰራ ያለው የማርክ ዙከርበርግ ካምፓኒ  "metaverse"  ልምድ ላይ የተመሰረተ አዲስ አቅጣጫ እንደሚይዝ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ፍንጭ ሰጥቷል። . "እኛ ለማገናኘት ቴክኖሎጂን የምንገነባ ኩባንያ ነን" ሲሉ ዋና ሾል አስፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ በኩባንያው የግንኙነት ዝግጅት ላይ በዛሬው እለት የስም መቀየሩን ሲያስታውቁ ተናግረዋል። “በአንድነት፣ በመጨረሻ ሰዎችን በቴክኖሎጂችን ማዕከል ላይ ማድረግ እንችላለን። እና አንድ ላይ፣ ትልቅ የፈጣሪ ኢኮኖሚ መክፈት እንችላለን።" ብለዋል። https://t.me/allfunytube https://t.me/allfunytube
Mostrar todo...
ሜታ ቨርስ ምንድ ነው? ትላልቅ የዓለማችን የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ቀጣይ ትኩረታቸውን ሜታ ቨርስ ላይ አነጣጥረዋል። ለዚህም አንዱ ማሳያ በትላንትናው ዕለትም ፌስቡክ የኩባንያውን ስያሜውን ወደዚሁ ነው የማቀናው ሲል ''ሜታ'' ሲል መሰየሙ ነው። ሜታ ቨርስ የተሰኘው ስያሜ የተገኘው እ.እ.አ ኔል እስቴቨን የተሰኘ ደራሲ በጻፈው ''Snow Crash'' ከተሰኘው ልቦለድ መጽሐፍ ላይ የተገኘ ሲሆን በመጽሐፉ ውስጥ ሜታ ቨርስ የጋራ ምናባዊ ዓለም ሆኖ ተደርሷል። አሁን ሁላችንም ከምንጠቀመው ስልክ ጀምሮ አብዛኞቹ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ወደ እውናዊ ዓለም የተሸጋገሩት ከሳይንሳዊ ልቦለዱ ነው። ሜታ ቨርስም ከሳይንሳዊ ልቦለድነት ወደ ገሀዱ ዓለም ለመምጣት እያሟሟቀ ይመስላል። በአጭሩ ሜታ ቨርስ ይህ አሁን ከምንጠቀመው 2D የጹሑፍ የድምጽና የቪዲዮ መገናኛ ዘዴ በተለየ 3D ምናባዊ ቦታዎችን መጋራት የሚያስችለን ነው። በሜታ ቨርስ ሰዎች በምናባዊ ዓለም ውስጥ ራሳቸውን መክተት እንዲሁም ከየትኛው የዓለም ክፍል ያሉ ሰዎች ምንም ሳይገድባቸው በዚህ በምናባዊ ዓለም ውስጥ መገኘት ያስችላቸዋል። ለምሳሌ በቢሮ ውስጥ በሚደረግ ስብሰባ ላይ በአምሳያችን(Avator) አማካኝነት በቦታው ተገኝተን መሳተፍ ያስችላል። የሙዚቃ ኮንሰርቶችንና ሌሎች ዝግጅቶችንም እንዲሁ ከቪዲዮ በተሻለ መገኘት ያስችለናል። ሜታ ቨርስ እውን ከሆነ አሁን ላይ ያሉትን ቨርቹዋል ሪያሊቲ (VR)፣ አጉመንትድ ሪያሊቲ (AR)፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኮምፒውተር ቪዥን፣ ክላውድ ኮምፒውቲንግ፣ ፊውቸር ሞባይል ኔትወርክ እንዲሁም ክሪብቶ ከረንሲን ያካተተ ሲሆን በእውኑ ዓለም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን በምናቡ ዓለም በአምሳል እንዲከወኑ ያስችላል። ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን! https://t.me/allfunytube 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Mostrar todo...
PSP game
Mostrar todo...