cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

📚قناة👈كُنۡ سَلَفِيَّا عَلىٰ الجَادَّة📚

📚 በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች፣ደርሶችን፣ ➲ከታማኝ ሰለፊያ ዑስታዞች ሙሀደራ፣ ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ፣ ➲ወቅታዊ ምክሮች፣ ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም፣ https://t.me/Kun_Selefiy 📖ሀቅ ወደ ዞረበት እንዞራለን📖 ============ 📝ሀሳብ ና አስተያየት ካላችሁ & ስህተት ካያችሁ⤵️⤵️⤵️ @Abu_Reyu

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
279
Suscriptores
-124 horas
-27 días
+430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

02:44
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ግብዣዬ ናት ተ 🍒     ጋ🍒        በ 🍒             ዙ🍒                 ል🍒                     ኝ🍒 https://t.me/Ye_setoch_Jemea ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ ⤵️⤵️⤵️⤵️⬆️⬆️⬆️ https://t.me/quranbchaquranbcha ወደ አድሱ  የሴቶች ጀምአ የሰለፊዮች  ግሩፕ ይቀላቀሉ ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Mostrar todo...
32.71 MB
🛑ኡለሞችን በምን መልኩ እንውደድ⁉️ ኡለሞችን በምን መልኩ እናክብር⁉️ ኡለሞችን በምን መልኩ እንታዘዝ⁉️ ኡለሞችን በምን መልኩ  እንከተል⁉️ 👍 በወንድም አቡ አምሪላህ።።።። ።።።።።።።ከፉርቃን ከለላ 🌹🌹🌹🌹 https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة    اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،
Mostrar todo...
ኡለሞች።።.mp313.54 MB
‎ - قال سعيد بن جبير: من قرأ القرآن، ثم لم يفسره، كان كالأعمى، أو كالأعرابي.
تفسير الطبري 76/1
● قال الإمام الدارمي رحمه الله: - هذا حدث كبير في الإسلام، وظلم عظيم، أن يتبع تفسيركم كتاب الله بلا أثر، ويترك المأثور فيه الصحيح من قول رسول الله ﷺ وأصحابه والتابعين لهم بإحسان.
Mostrar todo...
سعيد بن جبير

[الفهرس] سيرته - #زهده #شعره #فقهه #تزكيته #وصاياه #أخلاقه #مواعظه #أقواله #أعماله #عقيدته #جرحه #مكانته #مسائله #تفسيره #ورعه #علمه #دعائه -

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد        https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Mostrar todo...
3.80 MB
1.29 MB
📚ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻል አውዶ ያዳምጥ https://t.me/quranbchaquranbcha https://t.me/AHLeN85
Mostrar todo...
018 (2).mp319.27 MB
""🌹      ""🌹ጀ       ""🌹ም             ""🌹ሯ                  ""🌹ል 👉ግቡ                👉ግቡ ቁርአን ተፍሲር https://t.me/AbuNamuse?livestream
Mostrar todo...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

ድሀ አግብታ በርሀብ የሞተች ሴት አናቅም። ድሀ ቢሆን ዒልምን የመስለነገር ከያዘ እርዚቅ ከአሏህ ዘንድ ይወርዳል በዚህስበብ አታድርጉ አንዳንድኮሮጆ የምግብ አይነት እያመጣ ከሚቀልብሽ የአሏህን ቃል ኪታብ እያመጣ ቢቀልብሽ ከሁሉም በላይ እኩል ጣል አይዋ ሴቶችም ወንዶችም ምርጫህን እወቅበት ሀብታም አግብታ ግን በጭቅጭቅ፣ በንዝንዝ፣ በመጣላት ኑሮው እጅጅ ያላት   እናቃለን!! ሴቶችዬ ሙሉ ለሙሉ ሁሉን ነገር ገንዘብ ላይ አናተኩር ገንዘብ ጠፊ ነው... ለመተዳደር የተወሰነ ካለ በቂ ነው። ዱኒያ መሆኗን አንርሳ!! ዱኒያ is short የሆነች አለም ነች!! ቪላቤት፣ መኪና፣ ሱፐርማርኬት እያላችሁ አትደርዱሩ። ይህ ሁሉ ብልጭልጭ እዚሁ ቀሪ ነው። አኼራ አስታዋሺ ባል ከሆነ ጣጣ መስፈርት አታብዙ!! https://t.me/AHLeN85
Mostrar todo...
💯 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.