ALIEN AND UFO
በዚህ ቻናል ስለ ዩፎ እና ኤልያኖች እንማማራለን 🔎የሰውን ልጆች እየጠለፉ ነው?? 🔎 ተገኝቷል ስለተባለው የኤልየን አካል????? 🔎አውሮፕላን አብራሪዎች ምስክርነት??? በሰፊው እናያለን 👍👍
Mostrar más598
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-2730 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from አስትሮኖሚ 🚀🔭
🌌ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ሐምሌ 22/11/2015 አንድ የስነ ፈለክ ክስተት ይፈጠራል ይህ ክስተት ለስነ ፈለክ አፍቃሪዎች አሪፍ ክስተት ነው።
🌌የዛሬው ክስተት "shooting star" በመባል የሚጠሩት የተወርዋሪ ኮከቦች በሰማይ ላይ መታየት ነው።
🌌ይህም ክስተት ሜትየር ሻወር በመባል ይጠራል። እነዚህን ተወርዋሪ ከዋክብቶች በቀላሉ በዓይናችን ብቻ ማየት እንችላለን።
🌌የዛሬው ሜትየር ሻወሮች "aquarius meteor shower" እና Capricornid meteor shower" በመባል ይታወቃል።
🌌ብዛት ያላቸው ተወርዋሪ ከዋክብቶች ከአኳሪየስ ህብረ ኮከብ የሚነሱ ሲሆን የተወሰኑት በካፕሪኮርን ህብረ ኮከብ የሚነሱ ይሆናል።
🛑ተወርዋሪ ከዋክብቶቹ የሚታዩበት ሰዓት🛑
🌌ኮንስታሌሽኖቹን sky map በመጠቀም አግኛቸው በቀላሉ በኢትዮጵያ ልክ 3 ሰዓት ላይ በምስራቅ ሁለቱም ህብረ ኮከቦች ይዎጣሉ።
🌌ክስተቱ ግን የሚጀምረው ለሊት 6:30 ጀምሮ ወደ ምድራችን መወርወር ይጀምራሉ በደንብ ለማየት ለሊት 8:30 ተመራጭ ነው በክስተቱ በሰዓት ቢያንስ ከ30 በላይ ተወርዋሪ ከዋክብቶች በአይናችን ማየት እንችላለን።
እንዲሁም ፕላኔት ጁፒተር በምስራቅ ደምቃ ማየት እንችላለን።
ሰማዩን ደመና ካልሸፈነው በቀር በኢትዮጵያ በሁሉም ቦታ ይታያል።
🌌ለሊቱን እነዛን የእሳት ኳሶች እና ፕላኔት እያያችሁ ተዝናኑ ተደሰቱ😍😍🌌🌌🌌🌌
ቻናሉን ሼር ያድርጉ 👇👇
@astronomy21bk
@astronomy21bk
@astronomy21bk
ስለክስተቱ ጥያቄ ካላችሁ 👇
@astronomical_sience
@astronomical_sience
በውስጥ👇
@Astro_bk
በቅርቡ አጓጊ የስነ ፈለክ ክስተቶች አሉ ቀኑ ሲደርስ የምናደርሳችሁ ይሆናል።
ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ ከፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው።
=› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦
👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ
👉🏾 ስለ ፕላኔቶች
👉🏾 ስለ ከዋክብት
👉🏾 ስለ ህብራተ ከዋክብት
👉🏾 ጥንታዊ ስነ ፈለክ
የመሳሰሉትን የምናይ ይሆናል።
በተቻላችሁ መጠን ቻናላችንን ለሌሎች #share ያርጉ!!
#astronomy
@astronomy21bk
@astronomy21bk
@astronomy21bk
ተቀላቀሉ👆🏾👆🏾👆🏾
Repost from አስትሮኖሚ 🚀🔭
ጨረቃ ቀልታ ወይም የደም ጨረቃ ሁና የምናየው ምን በምትሆንበት ወቅትAnonymous voting
- ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በሚፈጠርበት ጊዜ
- ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ በሚፈጠርበት ጊዜ
- ጨረቃ አዲስ በምትሆንበት ጊዜ
Repost from አስትሮኖሚ 🚀🔭
Photo unavailableShow in Telegram
Astronomical event / Comet c/2022 E3/ZTF /ኮከብ ዘቦቱ ዘነብ
በዕለተ ረቡዕ ጥር 24-February 1
=> ይህ አረንጓዴ ጅራታማ ኮከብ ለመጀመርያ ጊዜ የታወቀው በመጋቢት
አከባቢ በ2022 ሲሆን ይኸውም የታየው በጁፒተር ምህዋር ውስጥ ከፀሀይ 399 million mile ርቆ በስርዓተ ፀሀይ ምህዋራችን ውስጥ ሲጓዝ ነበር።
=>በJanuary 12,15 እና 27 ለምድር ከቀረበበት ይልቅ ለምድር ከምንጊዜውም በላይ የሚቀርብበት ቀን ነው ጥር 24/february 1
=>የሚታየውም በሰሜን ከUrsa minor constellation እና በAuriga አጠገብ ወይም የcontellation አችን Brightest star ከሆነችው Polaris አጠገብ ሲያልፍ ይታያል።
=>ያላቹበት ቦታም አመች ካልሆነ በVirtual telescope project in Yt Live ያሳያሉ።
⚠️Warning:- በህይወት ዘመናችን አንድ ጊዜ ብቻ የሚመጣ አጋጣሚ ነው ከዚህ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ለማየት ብንፈልግ በትንሹ ከአንድ 50,000 አመት መጠበቅ አለብን። ስለዚህ ሁላችሁም እንድታዩት እሺ🙄
©snefelk ze ethiopia
@astronomy21bk
@astronomy21bk
Repost from አስትሮኖሚ 🚀🔭
Photo unavailableShow in Telegram
ሳይንቲስቶች በቁፍሮ ያገኙት አስገራሚው ቁስ።
አርኮሎጂስቶች በአንድ ወቅት ከመሬት ውስጥ ቆፍረው ያገኙት ስልክ መሳይ ነገረ ብዙዎችን አወዛግቦ ነበር።
ስልኩ 2100 ዓመተ ያስቆጠረ ሲሆን ከአንድ አፅም አጠገብ ነበር የተገኘው ነገሩን አስገራሚ ያደረገው ደግሞ በዛ ዘመን ይሄንን የሚመስል ኤሌክትሮኒክስ እንዴት ኖረ የሚለው ነው።
@astronomy21bk
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው
በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏
መልካም የትንሣኤ በዓል😍
ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ ከፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው።
=› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦
👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ
👉🏾 ስለ ፕላኔቶች
👉🏾 ስለ ከዋክብት
👉🏾 ስለ ህብራተ ከዋክብት
👉🏾 ጥንታዊ ስነ ፈለክ
የመሳሰሉትን የምናይ ይሆናል።
በተቻላችሁ መጠን ቻናላችንን ለሌሎች #share ያርጉ!!
#astronomy
@astronomy21bk
@astronomy21bk
@astronomy21bk
ተቀላቀሉ👆🏾👆🏾👆🏾
የቀጠለ..
ሁሉም የተለያዩ ናቸው ግማሾቹ ደማቸው አረንጓዴ ነው! ግማሾቹ ደግሞ ደማቸው ቀይ ነው። በወቅቱ ምንም እንኳን ፍርሀት ውስጥ ብንሆንም የተሳካ ህክምና አርገንላቸዋል።
ከዛ በኋላ ግን የአሜሪካ ወታደሮች እነዚህን ፍጡራን ወዴት ይዘዋቸው እንደሄዱ የምናቀው ነገር የለም ጉዳዩንም በጥብቅ ሚስጥር እንድንይዘው አስጠንቅቀውን ነው የሄዱት። በማለት በወቅቱ ተከስቶ የነበረውን አስደንጋጭ እና አስገራሚ እውነታ አሳውቋል።
በተጨማሪም ፎቶውን ያነሳው በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እንደነበር ገልጿል።
ምንጭ -
@Aliens_And_UFOs
@Aliens_And_UFOs
ሰለ ኤልያኖች ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት በዩቲዩብ ይመልከቱ👇👇 https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.