cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Bemnet Library

ሁሉም ዓይነት መፅሀፍ ለእርስዎ ቀርቧል #ማጋራት መተሳሰብ ነው ! ከ 2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን 💬 @Bemni_Alex

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
46 399
Suscriptores
-2524 horas
+1127 días
+75930 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
3ቱ የቢዝነስ ሲስተም አይነቶች 1,ልማዳዊ፦ ኮርፖሬሽኖች የራስን ሲስተም ለረዥም ጊዜ በመገንባት የሚቋቋሙበት፣ 2,ፍራንቻይዝ፦ቀደም ብሎ የተገነባ ሲስተምን መግዛት የሚቻልበት 3,ኔትወርክ ማርኬቲንግ፦ ቀደም ብሎ በተፈጠረ ሲስተም ውስጥ አንዱ አካል ለመሆን ግዢ መፈፀም የሚቻልበት ነው። እያንዳንዱ ሲስተም የራሱ የሆነ ጠንካራና ደካማ ጎን አለው።ያም ቢሆን ሁሉም በመጨረሻ ላይ ተመሳሳይ ወደ ሆነ ግብ ያመራሉ።ቢዝነሱ አንዴ ተጀምሮ መንቀሳቀስ ከቀጠለና መደረግ ያለበት ነገር በሙሉ በትክክል ከተከናወነ እያንዳንዱ በቢዝነሱ ባለቤት ላይ ብዙም የአካል ድካም ሳያስከትል እንደጅረት የሚዥጎደጎድ ገቢ ያስገኛል። ማጋራት መተሳሰብ ነው 📚 @Bemnet_Library
771Loading...
02
☎️0935199954 📩 @Habeshagifts1  🔥ሰዓት ላይ ፎቶ እንዲሁም አንጰባራቂ MDF የፈለጉትን ዲዛይን አሰርታችሁ _ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ -ለወዳጅ ዘመድ እንደ ስጦታነት የሚሆኑ - በራሶ ፎቶመሰራት፣ በድርጅቶ ሎጎ እንዲሁም በመረጡት ምስል መሰራት የሚችሉ -ለሳሎን ፣ ለመኝታ ቤት እንዲሁም ለቢሮ የግድግዳ እና የእጅ ሠዓቶችን አሁኑኑ በሚፈልጉት ዲዛይን ይዘዙን በፍጥነት አናደርሳለን:: ከአዲስ አበባ ውጭ በፓስታ ቤት አልያም በመኪና እንልካለን:: ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያናግሩን ብዙዋች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት ለማዘዝ @Habeshagifts1 Or Call us 0935199954 ቴሌግራም join our telegram channel https://t.me/Habesha_Gift
6650Loading...
03
✏️Nebil Endirs 📓 @Bemnet_Library
2 7583Loading...
04
ሳድስ - አብይ ይልማ #እንድታውቁት የዚህ መጽሐፍ ደራሲ የሆነው አብይ ይልማ በአሀዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን የሚቀርብ"ሳድስ" የተሰኘ ተወዳጅ ፕሮግራም አለው። ፕሮግራሙ፦ «እውቀት ታላቋን ታከብራለች» በሚል መርህ በራዲዮ፦ ማክሰኞ|ከ8 ሰአት እስከ10ሰአት አርብ|ከ8 ሰአት እስከ 10 ሰአት በቲቪ ደግሞ፦ እሁድ|ከምሽቱ 2 ሰአት እስከ 3 ሰአት ይቀርባል።በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ😘 📚 @Bemnet_Library
4 21335Loading...
05
#ተወዳጅ_የሳይኮሎጂ_መጽሐፍ 📓ርዕስ፦ አልፈራም ✍ደራሲ፦ አብይ ይልማ   ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
3317Loading...
06
#የሳይኮሎጂ_መጽሐፍ 📓ርዕስ፦ ተአምረኛው አእምሮህ ✍ደራሲ፦ ጆዊ ዴስፔንዛ 📖ተርጓሚ፦ፍሉይ አለም   ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
4 91248Loading...
07
☎️0935199954 📩 @Habeshagifts1  🔥ሰዓት ላይ ፎቶ እንዲሁም አንጰባራቂ MDF የፈለጉትን ዲዛይን አሰርታችሁ _ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ -ለወዳጅ ዘመድ እንደ ስጦታነት የሚሆኑ - በራሶ ፎቶመሰራት፣ በድርጅቶ ሎጎ እንዲሁም በመረጡት ምስል መሰራት የሚችሉ -ለሳሎን ፣ ለመኝታ ቤት እንዲሁም ለቢሮ የግድግዳ እና የእጅ ሠዓቶችን አሁኑኑ በሚፈልጉት ዲዛይን ይዘዙን በፍጥነት አናደርሳለን:: ከአዲስ አበባ ውጭ በፓስታ ቤት አልያም በመኪና እንልካለን:: ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያናግሩን ብዙዋች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት ለማዘዝ @Habeshagifts1 Or Call us 0935199954 ቴሌግራም join our telegram channel https://t.me/Habesha_Gift
4 9403Loading...
08
እነዚያ ቁርጥራጭ ጨርቆች እንደ ጃርት ወለባ በተንጨፈረረው አሾሃማ አጥር ላይ ተደርተው ንፋስ ሲያውለበልባቸው፣ በተለይ ሌሊት እንደ ንብ መንጋ የዝዝታ ድምፅ ያወጣሉ። ያ ድምፅ ከሩቅ ሲሰማ ልብ ውስጥ አንዳች ጭንቀት ይለቃል። ቆይቶ እንደሰማሁት ለአመታት አጥሩን ተንላጥለው ከሚያልፉ ስደተኞች ልብስ ላይ እየቦጨቀ ያስቀራቼው የልብስ ቁርጥራጮች ነበሩ። የእያንዳንዱ ሚስኪን ስደተኛ መታሰቢያ ባንዲራዎች!! ✍️ ደራሲ፦ አሌክስ አብርሃም 📚 ርዕስ፦ አልተዘዋወረችም ማጋራት መተሳሰብ ነው! @Bemnet_Library
4 8442Loading...
09
የአለማችን ምርጥ ምርጥ የሳይኮሎጂ መጽሐፎች በአማርኛ(በPdf) የሚገኙበትን የpsychology books የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ!" 👇👇 https://t.me/+xRT6ENYG9mE2YzA0 https://t.me/+xRT6ENYG9mE2YzA0
5 5869Loading...
10
አትሳሳት ጓደኛዬ........ ዝቅ የሚሉት ለህሊናቸው ያልተገዙ ሰዎች ብቻ ናቸው..ዝቅ የሚሉት ክብር ባለሌለው ቦታ ላይ የተገኙ ሰዎች ብቻ ናቸው......ዝቅ የሚሉት አይምሯቸውን ከልባቸው ጋር  ያላዋዱ ሰዎች ናቸው... ታዲያ ለምንድን ነው እኔ ማፍረው? ለምንድን ነው ዝቅ የምለው? ለምንድን ነው ራሴን የምከሰው? መጀመሪያ ራስህን አፅዳ.....ውስጥህ ያሉትን መጥፎ ልማዶች ሁሉ በደምብ አፅዳ.....መሲሑንም ይቅር በለኝ በለው.....ቀን-ከሌት ራስህን በመገንባት አሳልፍ.....መቼም ቢሆን ራስህን ከመግዛት ወደኃላ እንዳትል...ክብር ባሌለውም ቦታ ላይ አትገኝ....ከዛ ሁሉም ሰው አንተን የማያከብርበት መንገድ ያጣል.....ይሄ ነው ቀና ብሎ መሄድ ማለት...ይሄ ነው ሰላማዊ ሰው ማለት... ✍️ Bemni Alex 📝 @Bemnicom
7 39829Loading...
11
📓ርዕስ፦ የማገባው ማንን ነው? ✍ደራሲ፦ ዶ/ር የሺጥላ መንግስቱ 🗞ክፍል፦2 ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
9 803110Loading...
12
📓ርዕስ፦ የማገባው ማንን ነው? ✍ደራሲ፦ ዶ/ር የሺጥላ መንግስቱ 🗞ክፍል፦1 ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
9 607103Loading...
13
የማንን መፅሐፍ በ PDF ማንበብ ይፈልጋሉ? 📗የይስማዕከ ወርቁን 📗የአዘርግ adamu ግ 📙የዳዊት dreams 📙የፍስሃ ያዜን 📕የበዓሉ ግርማን 📕የምህረት ደበበን 📘አለማየሁ ዋሴ 📘ይፍስሐ ያዘን 📓የሮዳስ ታደሰ ን 📓የተክሉ ጥላሁንን 📔የዳንኤል ክብረትን 📔የሐዲስ አለማየሁን 📖የበውቀቱ ስዩምን 📖የጋሽ ስብሐትትን 📚የእዮብ ማሞን 📚የሲሳይ ንጉሴን 📔የዳዊት ወንድማገኝን 📔የኃይለጊዎርጊስ ማሞን 📓የአብነት ስሜን 📓የአዳም ረታን የድሮ መፅሐፍትን እንግሊዘኛ መፅሐፍትን ወጎችን የግጥም መድብሎችንና ከ1 እስከ 12 ያሉ new curriculum እና የድሮዎችን የማሪዎች መማሪያ መፅሐፍትና የመምህራን ማስተማሪያ ሚያገኙበት ድንቅ ቻናል ስለሆነ አሁኑኑ JOIN ብለው ይቀላቀሉን!!! @ETHIO_PDF_BOOK @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIO_PDF_BOOKS
8000Loading...
14
ያሻኝ ቦታ ሄጄ ያሻኝን ከመምረጥ እኔን ሚያስደስተኝ መንገድ ለመሻገር እናቴን መጨበጥ ! ( ካሊድ አቅሉ) ልጅ እያለው ነፍስ በቅጡ ሳላውቅ እናቴ ነበረች ትምህርት ቤት ምታደርሰኝም ምትመልሰኝም ፣ ጠዋት ከቤት ስንወጣ ነፃነት እንዲሰማኝ ስለምትሻ የተወሰነ መንገድ አስባልቱ አቅራቢያ እስክንደርስ ትለቀኝና ዋና መንገዱን ልንደርስ አንድ ቅያስ ሲቀረን "ያዘኝ አለሜ" ብላ እጇን ወደኔ አቅጣጫ ሰዳ አጥብቃ ትይዘኝና ወደ ዜብራው አቅጣጫ ሄደን ሁለት ሶስት ግዜ ግራ ቀኝ ከቃኘች ብሃላ ይዛኝ ታልፋለች ። ነፍስ ካወኩ ብሃላ ሳሰላስለው እጅጉን ይገርመኛል እናቴ እንዳሻገረችኝ አስባልት መንገድ እጄኑ ይዛ ብዙ የህይወት ፈተናዎችን አልፋለች ፣ ማሻገር ማለት ማሳለፍ ብቻ አይደለም ማድረስም እንጂ መንገዱን አሳልፋኝ አትመለስም ትምህርት ቤት ግቢ አስገብታኝ ነው ወደ ቤት ምታቀናው ። እንደዚህ የህይወት ቅጥልጥሎቼን እየሰፋች በዘመን ሂደት ድርብ ኩታ አልብሳኛለች ፣ አሁንም ጭንቅ ሲለኝ እና በኔ ጥበብ ብቻ ማላልፈው ችግር ሲጠናብኝ የእናቴን ልብ እጆች በልቦቼ እጆች ዳብሼ ፈልጋለው አጥብቀው ይዘው እንዲያሳልፉኝ ብዙ ሰዎች እኔ አሻግርሀለው እጅህን ስጠን ይላሉ ችግሩ ግን አጥብቀው አይዙኝም መሀል ላይ ልሩጥ ስል አጉል ቦታ ይለቁኛል እናት አጥብቃ መያዝዋ ልጄ መሀል መንገድ ለቆኝ ቢሮጥስ ሚል ፍርሃት ነው ፍርሃቱ ከምን መነጨ ተዝቆ ከማያልቅ ለልጅዋ ካላት ፍቅር .. ✍ፀሀፊ፦ካሊድ አቅሉ 📚 @Bemnet_Library
10 84419Loading...
15
⭐️Litttlestar baby store & giftset⭐️ ⭐️⭐️For luxury life⭐️ ⭐️⭐️Range rover/land rover official licensed⭐️⭐️ ⭐️37-95 month⭐️ ⭐️Up to 50 k.g⭐️ ⭐️Bethel in front of Istanbul plaza ይደውሉኖ📞📞☎️+251929688263 ለተጨማሪ ዕቃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/littlestare123 https://t.me/littlestare123
2 9923Loading...
16
📓ርዕስ፦ የጋብቻ እንቆቅልሾችና እና መፍትሔዎቻቸው ✍ደራሲዎች ፦ ብሩስና ካሮል ብሪተን 🗞ተርጓሚ፦ ጌቱ ግዛው   ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
10 292113Loading...
17
📓ርዕስ፦ ድል አድራጊ ሁን ✍ደራሲ ፦ ዋረን ደብልዩ 🗞ተርጓሚ፦ ግርማዊ   ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
10 46970Loading...
18
✨Littlestar baby store ✨ ✨✨Luxury life for kids ✨ ✨✨Bethel in front of Istanbul plaza ✨ ይደውሉ📞📞☎️+251929688263 ለተጨማሪ ዕቃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/littlestare123 https://t.me/littlestare123
4 1560Loading...
19
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
3930Loading...
20
የሬሳ ሳጥን በእንግሊዘኛ ፦
3940Loading...
21
📓ርዕስ፦ እቅድና ግብ ✍ደራሲ ፦ ገርሃርድ ኔህልስ ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
13 113101Loading...
22
📓ርዕስ፦ ስሜት ያለቦታው ✍ጸሐፊ፦ ዶ/ር መለሰ ወጉ ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
13 078100Loading...
23
✨Littlestar baby store 💫💫 ✨For luxury life💫💫 ✨Bethel in front of family tower 💫 ይደውሉ📞📞☎️+251929688263 ለተጨማሪ ዕቃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/littlestare123 https://t.me/littlestare123
4 6920Loading...
24
📓 ትግላችን ✍️ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
12 72395Loading...
25
#በቀጣይ 📓 ትግላችን............... ✍️ ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም 📚 @Bemnet_Library
11 7616Loading...
26
⚡️  Ultra Sonic Pest Repeller ⚡️ በረሮ ➕ቢንቢ➕ አይጥ➕ ሸረሪት ➕እና ሌሎችም ነፍሳት እና ተባዮችን እስከ መጨረሻ ድረስ ያስወግዳል➡️ አጠቃቀሙ እጅግ ቀላል👇 👉ፔስት ሪፔለሩን በማንኛውም የግድግዳ ሶኬት ላይ ሰክተው መተው ብቻ:  ከዛ እራሱ መስራት ይጀምራል ተባዮችን ያባርራል ➡️ ሽታ የሌለው✖️  ድምፅ የሌለው   ✖️ መርዛማነት የሌለው✖️ ኬሚካል የሌለው✖️ ➡️የቤት እንስሳ ላይ ችግር የማያስከትል ➡️ለቤት ውስጥ ብቻ የሚያገለግል 💦 ዋጋ፦ 💸 1700ብር ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ📬                                     ☎️0936628496                                           0936628496 🔖 📥በቴሌግራም ለማዘዝ @sami_foc6 ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/aradamarts    🇪🇹አራዳ MART🇪🇹
4 5329Loading...
27
Media files
11 8939Loading...
28
Lc500 Licensed Ride on car Orange LB-1168EL ይደውሉ📞📞☎️+251929688263 ለተጨማሪ ዕቃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/littlestare123 https://t.me/littlestare123
5 3432Loading...
29
የመጀመሪያ ፍቅር ያዘኝ። የመጀመሪያው ፍቅር፥ የእናትና የልጅ ፍቅር ነው። ከእናቴ ፍቅር ያዘኝ። ብን...! አልኩ፥ እፍፍፍ...! በየደቂቃው ራሴን ፍለጋ ዐይን ዐይኗን ማየት ሆነ። በፍቅር አበድኩላት። ፍቅር ማለት ለካ ራስን በሌላው ውስጥ ማየት ነው። ሳድግ ለምን እንዲህ ውስብስብ መሰለኝ!? እሷም እንዲሁ አይን አይኔን ስለምታየኝ ፍቅር ሳይዛት አልቀረም! መተያየት በመተያየት ሆንን። 📚 ርዕስ፦ አለማወቅ ✍️ ደራሲ፦ ዳዊት ወንድምአገኝ(ዶ/ር) ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📕 @Bemnet_Library
13 17620Loading...
30
Media files
12 1342Loading...
3ቱ የቢዝነስ ሲስተም አይነቶች 1,ልማዳዊ፦ ኮርፖሬሽኖች የራስን ሲስተም ለረዥም ጊዜ በመገንባት የሚቋቋሙበት፣ 2,ፍራንቻይዝ፦ቀደም ብሎ የተገነባ ሲስተምን መግዛት የሚቻልበት 3,ኔትወርክ ማርኬቲንግ፦ ቀደም ብሎ በተፈጠረ ሲስተም ውስጥ አንዱ አካል ለመሆን ግዢ መፈፀም የሚቻልበት ነው። እያንዳንዱ ሲስተም የራሱ የሆነ ጠንካራና ደካማ ጎን አለው።ያም ቢሆን ሁሉም በመጨረሻ ላይ ተመሳሳይ ወደ ሆነ ግብ ያመራሉ።ቢዝነሱ አንዴ ተጀምሮ መንቀሳቀስ ከቀጠለና መደረግ ያለበት ነገር በሙሉ በትክክል ከተከናወነ እያንዳንዱ በቢዝነሱ ባለቤት ላይ ብዙም የአካል ድካም ሳያስከትል እንደጅረት የሚዥጎደጎድ ገቢ ያስገኛል። ማጋራት መተሳሰብ ነው 📚 @Bemnet_Library
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
☎️0935199954 📩 @Habeshagifts1  🔥ሰዓት ላይ ፎቶ እንዲሁም አንጰባራቂ MDF የፈለጉትን ዲዛይን አሰርታችሁ _ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ -ለወዳጅ ዘመድ እንደ ስጦታነት የሚሆኑ - በራሶ ፎቶመሰራት፣ በድርጅቶ ሎጎ እንዲሁም በመረጡት ምስል መሰራት የሚችሉ -ለሳሎን ፣ ለመኝታ ቤት እንዲሁም ለቢሮ የግድግዳ እና የእጅ ሠዓቶችን አሁኑኑ በሚፈልጉት ዲዛይን ይዘዙን በፍጥነት አናደርሳለን:: ከአዲስ አበባ ውጭ በፓስታ ቤት አልያም በመኪና እንልካለን:: ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያናግሩን ብዙዋች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት ለማዘዝ @Habeshagifts1 Or Call us 0935199954 ቴሌግራም join our telegram channel https://t.me/Habesha_Gift
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
✏️Nebil Endirs 📓 @Bemnet_Library
Mostrar todo...
👍 42 12👏 4
ሳድስ - አብይ ይልማ #እንድታውቁት የዚህ መጽሐፍ ደራሲ የሆነው አብይ ይልማ በአሀዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን የሚቀርብ"ሳድስ" የተሰኘ ተወዳጅ ፕሮግራም አለው። ፕሮግራሙ፦ «እውቀት ታላቋን ታከብራለች» በሚል መርህ በራዲዮ፦ ማክሰኞ|ከ8 ሰአት እስከ10ሰአት አርብ|ከ8 ሰአት እስከ 10 ሰአት በቲቪ ደግሞ፦ እሁድ|ከምሽቱ 2 ሰአት እስከ 3 ሰአት ይቀርባል።በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ😘 📚 @Bemnet_Library
Mostrar todo...
👍 15 3🙏 1
#ተወዳጅ_የሳይኮሎጂ_መጽሐፍ 📓ርዕስ፦ አልፈራም ✍ደራሲ፦ አብይ ይልማ   ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
Mostrar todo...
#የሳይኮሎጂ_መጽሐፍ 📓ርዕስ፦ ተአምረኛው አእምሮህ ✍ደራሲ፦ ጆዊ ዴስፔንዛ 📖ተርጓሚ፦ፍሉይ አለም   ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
Mostrar todo...
12👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
☎️0935199954 📩 @Habeshagifts1  🔥ሰዓት ላይ ፎቶ እንዲሁም አንጰባራቂ MDF የፈለጉትን ዲዛይን አሰርታችሁ _ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ -ለወዳጅ ዘመድ እንደ ስጦታነት የሚሆኑ - በራሶ ፎቶመሰራት፣ በድርጅቶ ሎጎ እንዲሁም በመረጡት ምስል መሰራት የሚችሉ -ለሳሎን ፣ ለመኝታ ቤት እንዲሁም ለቢሮ የግድግዳ እና የእጅ ሠዓቶችን አሁኑኑ በሚፈልጉት ዲዛይን ይዘዙን በፍጥነት አናደርሳለን:: ከአዲስ አበባ ውጭ በፓስታ ቤት አልያም በመኪና እንልካለን:: ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያናግሩን ብዙዋች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት ለማዘዝ @Habeshagifts1 Or Call us 0935199954 ቴሌግራም join our telegram channel https://t.me/Habesha_Gift
Mostrar todo...
👍 4👏 1
እነዚያ ቁርጥራጭ ጨርቆች እንደ ጃርት ወለባ በተንጨፈረረው አሾሃማ አጥር ላይ ተደርተው ንፋስ ሲያውለበልባቸው፣ በተለይ ሌሊት እንደ ንብ መንጋ የዝዝታ ድምፅ ያወጣሉ። ያ ድምፅ ከሩቅ ሲሰማ ልብ ውስጥ አንዳች ጭንቀት ይለቃል። ቆይቶ እንደሰማሁት ለአመታት አጥሩን ተንላጥለው ከሚያልፉ ስደተኞች ልብስ ላይ እየቦጨቀ ያስቀራቼው የልብስ ቁርጥራጮች ነበሩ። የእያንዳንዱ ሚስኪን ስደተኛ መታሰቢያ ባንዲራዎች!! ✍️ ደራሲ፦ አሌክስ አብርሃም 📚 ርዕስ፦ አልተዘዋወረችም ማጋራት መተሳሰብ ነው! @Bemnet_Library
Mostrar todo...
👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
የአለማችን ምርጥ ምርጥ የሳይኮሎጂ መጽሐፎች በአማርኛ(በPdf) የሚገኙበትን የpsychology books የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ!" 👇👇 https://t.me/+xRT6ENYG9mE2YzA0 https://t.me/+xRT6ENYG9mE2YzA0
Mostrar todo...
👍 10
Repost from BEMNET

👍 80👏 4 3