cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አጋፔ Training

Mostrar más
EtiopíaEl idioma no está especificadoMotivación y presupuesto
Publicaciones publicitarias
851
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:16
Video unavailableShow in Telegram
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”   — ኢሳይያስ 9፥6 እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል (እሸቱ)
Mostrar todo...
1.40 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✍::​​በህይወትህ ታላቅ ሰው ለመሆን ከፈለክ ሞራልህን ጠብቅ። ሞራልህን ሊያሳጣህ የሚችሉትን የአሉታዊ ሰዎች ንግግር አታዳምጥ፡ አንተ የምትወድቀው ገንዘብ ሳይኖርህ ሲቀር ሳይሆን ሞራልህ ሲወድቅ ብቻ ነውና፤ ታላቅ ለመሆን ከፈለግህ ሞራልህን ሳታስነካ ጠብቀህ ኑር! #ጳውሎስ_ኞኞ https://t.me/godanatransport
Mostrar todo...
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 "በመከራ ውስጥ ማለፋችን ሰዎች የመሆናችን ማሳያ ሲሆን፤ መካሪውን ማስተዋላችን ደግሞ የመንፈሳዊነታችን ማሳያ ነው። ያለ ሰልፍ ድል፤ ያለ ጥረት ውጤት የለም። የችግራችሁ መብዛት ሊነጋ ሲል ያለውን ድቅድቅ ጨለማ አመልካች ነው።" https://t.me/godanatransport 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Mostrar todo...
GODANA FREIGHT 2022

With the Godana Freight app, we introduce transparent pricing, fast payments, and the ability for carriers to book a load with the touch of a button.

Photo unavailableShow in Telegram
"በመከራው ላይ የሚያተኩር ሰው ትርፉ መከራን ማስወገድ ሳይሆን መከራው ተመልሶ እሱን እንዲያየው ማድረግ ነው"። #ፍሬድሪክ_ኒቼ https://t.me/godanatransport
Mostrar todo...
00:56
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
4.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Dodana Freight blood donations https://t.me/godanatransport
Mostrar todo...
#የህይወት_ምዕራፍ ✍️ በ17 ዓመቷ ከኮሌጅ ተባረረች ✍️ በ25 ዓመቷ እናቷን በሞት አጣች ✍️ በ26 ዓመቷ ጽንስ ወረደባት ✍️ በ27 ዓመቷ ትዳር መሰረተች ✍️ ባሏ ከፍተኛ ጭቆና አደረሰባት፥ ሆኖም ግን ሴት ልጅ ተገላገለች ✍️ በ28 ዓመቷ ትዳሯ ፈረሰ፥ ብዙ አይነት የጭንቀት በሽታም ተገኘባት ✍️ በ29 ዓመቷ በእርዳታ ትተዳደር ነበር ✍️ በ30 ዓመቷ ሞትን ተመኝታ ነበር -ራሷንም ለማጥፋት ወሰነች😥 ይሁን እንጂ የህይወቷን 👉👈 በመቀየር ከሌላ ሰው የተሻለ ነገር ለመስራት መሰነች ✍️ በ31 ዓመቷ የመጀመሪያ መጽሀፏን አሳተመች ✍️ በ35 ዓመቷ 4 መጽሐፎችን በማሳተም የአመቱ ምርጥ ደራሲ ተባለች ✍️ በ42 ዓመቷ በአንድ ቀን ውስጥ 11 ሚሊዮን ኮፒ መጽሐፎቿን ሸጠች 🤔 ✍️ ይህቺ ሴት J.K. Rowling ትባላለች! በ30 አመቷ ራሳን ሊታጠፋ እንደነበረ አስበሃል? ይህች ሴት የHarry Potter መጽሐፍ ደራሲ ከመጽሐፉ ብቻ በተገኘው ከ15 ቢሊዮን ዶላር በአለም አቀፍ ደረጃ በቱጃሮች ተርታ ተቀምጣለች! ተስፋ አትቁረጥ! ተግተህ ሥራ! ጽኑ አላማ ይኑርህ! በእግዚአብሔር ታመን! ይሳካልሃል! 🙏 https://godanatransport.com https://t.me/godanatransport
Mostrar todo...
GODANA FREIGHT 2022

With the Godana Freight app, we introduce transparent pricing, fast payments, and the ability for carriers to book a load with the touch of a button.

Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 "የትኛውም ጨለማ በተጠጋኸው እርምጃ ቁጥር ልክ ወደኋላ ያፈገፍጋል ። " አንተ ብቻ ለመራመድ ፍቀድ እንጂ ከፊትህ ወደ ኋላ የማይሸሽ ችግር የለም ። መልካም እለተ ሰንበት https://t.me/godanatransport 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Mostrar todo...
GODANA FREIGHT 2022

With the Godana Freight app, we introduce transparent pricing, fast payments, and the ability for carriers to book a load with the touch of a button.

👇👇👇👇👇👇👇👇 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 https://t.me/+Ka7gFS-pofliZjhk 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Share share Share share Share share Share share Share share Share share 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 AMAZING Agape Habit Training Every morning from monday to saturday by AGAPE the link will opend @ 12:00 a.m local time. https://t.me/+Ka7gFS-pofliZjhk በጣም በአይነቱ ልዩ የሆነ የልማድ ስልጠና በአጋፔ ሁልጊዜ ጧት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ዙሙ ከ12፥00 ጀምሮ ይከፈታል 12፥30ዋናው ስልጠና ይጀምራል።
Mostrar todo...
Agape habit training❤️

ታማኝ አገልጋይ አጋፔ

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.