cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፈጣን የስፖርት መረጃ™

👉. የሀገር ውስጥ ዜናዎች 👉. የውጭ አገር ዜናዎች 👉. የዝውውር ዜናዎች 👉. የተንታኞች አስተያየት. ለማስታወቂያ https://t.me/Rufalen1

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
271
Suscriptores
+224 horas
+57 días
+1630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ የ ዩሮፓ ሊጉ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።👏🏼❤️ @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የቱርክ ብሄራዊ ቡድን ለ ዩሮ 2024 የምትጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጋለች ።🇹🇷 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Mostrar todo...
Repost from ሙሌ SPORT
Photo unavailableShow in Telegram
ባየር ሙኒክ ከበርንሌይ ጋር በቪንሴንት ኮምፓኒ የካሳ ክፍያ ላይ የሚያደርገው ድርድርን ሊያጠናቅቀው ነው። ፋብሪዚዮ ሮማኖ SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
Repost from ሙሌ SPORT
Photo unavailableShow in Telegram
The Athletic የፕሪምየር ሊግ ምርጥ ቡድን ይፋ አድርጓል። SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
Repost from ሙሌ SPORT
Photo unavailableShow in Telegram
ኪራን ማኬና ስለወደፊት እጣፈንታው ውሳኔ ከመስጠቱ በፊት ማንችስተር ዩናይትድ ውሳኔ ይጠባበቃል። [ Telegraph ] SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
Repost from ሙሌ SPORT
Photo unavailableShow in Telegram
የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ለነገው ጨዋታ ወደ ዌምብሌይ አቅንተዋል። SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር በተገናኙ ጉዳዮች የሚዘግበው ታማኙ ምንጭ Mike keegan: "የማንችስትር ሲቲ ባለቤቶች ፔፕ ጋርዲዮላ የ ረጅም ጊዜ አዲስ ኮንትራት እንዲፈርምላቸው ይፈልጋሉ።" @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ቶማስ ቱሄል ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ከ ኪራን ማኬና እና የብሬንትፎርዱ አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ተወካዮች ጋር መደበኛ ያልሆነ ውይይት አድርጓል ! [ ROB DAWSON ] 📱📱 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጄሚ ኦሃራ: 🗣️ "ማንቸስተር ሲቲ እንደ ማንቸስተር ዩናይትድ ትልቅ መሆን አይችልም ! ሌላ አምስት እና ስድስት ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ቢያሸንፉም ግድ የለኝም ማንቸስተር ሲቲዎች እንደ ማንቸስተር ዩናይትድ ትልቅ አትሆንም። አሁንም ቢሆን ማንቸስተር ዩናይትድ ከማንቸስተር ሲቲ እንደሚበልጥ አረጋግጣለሁ። “ማንቸስተር ሲቲን እንደ ሪያል ማድሪድ ካሉት ጋር ማወዳደር አትችልም። ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ምንጊዜም ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና ናቸው ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ደግሞ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዩናይትድ ሆነው ይቀጥላሉ ምንም አይነት አስርት አመታት ያለ ስኬት ቢያሳልፉም አሁንም በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ክለቦች ናቸው። "ማንቸስተር ሲቲ በ መንግስት ደረጃ የተያዘ ክለብ ነው ልንገርህ ይህም በመጨረሻም ይለወጣል " @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሪክ ቴን ሀግ ለንደን ደርሰዋል ! @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Mostrar todo...