cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሄኖክ እናና ግጥም ና እይታወቺ 💚💛❤️

በዚ ቻናል ንሸጣወች ግጥሞቺ የመፅሀፍ ጥቆማወች የደራሲያን ሀሳቦቺ ይቀርባሉ በድምፅ በፎቶ ! ሀሳብ እናሸራሽር አለን ሰክረን ሳይሆን ሰክነን የሔኖክ ሀሳቦቺንና የሌላ ከያኒያን ፁዕፎቺን እናያልን እንማር እናውቅ አለን . ማሰብና ማንበብ ብቻ ሰውን ነፃ ያወጣሉ ! ኢትዮዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ለአስተያየት ለምክር ለሀሳብ ለጥያቄ 👉 @henokenana Potess@henokenana

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
303
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ዘረኛን በግጥም ተኩሰህ ምጥለው እንዴት ነው በላያ ወይን ቤት ያለህው ! [ሔኖክ እናና]
Mostrar todo...
😍
☺️
😔
😢
እሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ 🤔 ፀጥታ ፀጥታታታታ የምን ማንኳኳት ነው ሀገሬ ተኝታ ! እሽሽ ...
Mostrar todo...
😘
😍
😔
😊
እንዴት ሆነ ጊዜው እንዴት ሆነ ሀገሩ ወገኔስ የት ገባ ብረት የነበር ህዝብ ምነው አነሰብኝ ቀሎ ከገለባ ? ምን አሸሸው ቀልቡን እንዴት ሜዳ እያለ ቁልቁለት መረጠ ሚረግጠውን ሸክም ይጥለው አልነበር እየገለበጠ !! 🤔 [ሔኖክ እናና]
Mostrar todo...
😘
😍
😔
😊
ለካስ አንዳንዴ ተሰቅሎ የኖረ ታሪክም ወርዶ ማስፈራሪያ ይሆናል !!
Mostrar todo...
😘
😍
😔
😊
ተሸናፊ ለቆሶ ሟችም ከሰማይ ላይ ሙሾ ከሚያወርዱ የቆመውን ድንጋይ ለመቃብር ቢሆን ይዘውት በሔዱ ! ኢሒያደግ ጀግና ነው እያልኩ ስፎክር ዛሬም ድል አድራጊ ነብስ ይማር ለመለስ መች እሾህ ተወልን ሚረግጠንን ወጊ ! መልካም ግንቦት 20 [ሔኖክ እናና]
Mostrar todo...
😘
😍
😔
😊
እረ ወዲያ ወንበዴ ተቀምጦ ልሰርህ ከምትል ጠጥቶ ሚሸና ሀገሬ አትደግ ብልፅግናን ውሰድ አድዋየን አምጣና ! [ሔኖክ እናና]
Mostrar todo...
😘
😊
☺️
😔
የዱር ፂጌሬዳ ቆሻሻ እያለፉ ዝንቦች ያርፉበታል የጉድ ሀገር መሪ ተበዳይን አስሮ በዳይን ይፈታል ! [ሔኖክ እናና]
Mostrar todo...
😘
😍
😔
😊
ቁመት መች አጠረን አሻግሮ ለማየት ሜዳና ዳገቱን ድንጋይ ከቦን እንጂ መጠረብ የቀረው የረሳ ትናንቱን ! [ሔኖክ እናና]
Mostrar todo...
😘
😍
😔
😊
ቁመት መች አጠረ አሻግሮ ለማየት ሜዳና ዳገቱን ድንጋይ ከቦን እንጂ መጠረብ የቀረው የረሳ ትናንቱን ! [ሔኖክ እናና]
Mostrar todo...
😘
😍
😔
😊