cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ

https://t.me/mukamil የዪቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Mukamil123

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 303
Suscriptores
+1124 horas
+327 días
+22730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

4_5805416236401576976.ogg9.39 KB
💯 5 1
record.ogg19.59 MB
👍 7
የወንድም አሚርን ቻናል ተቀላቀሉ ታተርፋላቹ 🤝 https://t.me/Hardsalafi
Mostrar todo...
🍓 4👍 1
የኢምራንን ሁለተኛ አካውንት ፎሎ አድርጉ😎! □ ሸይጣን ጆሮ ውስጥ ይሸናል ? ➵ መልስ:- https://vm.tiktok.com/ZGeGAC3fv/
Mostrar todo...
TikTok · ҉E҉ɱrαɳ [መልሶቻችን]

1549 likes, 144 comments. “📌መልሶችችን ክፍል ሶስት”

👍 18
ክርስትያን ወገኖቼ ሆይ ከእሳት መዳን ከፈለጋችሁ እሥልምናን ተቀበሉ። ወላሂ ሙሥሊም ሆኖ የሞተ ሰው እንጂ ገነትን አይገባም። ﻋَﻦْ ﺃَﺑِﻲ ﻫُﺮَﻳْﺮَﺓَ، ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗَﺎﻝ ﻋﻦ ﺍﻟﻨَّﺒِﻲّ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ ﺃﻧﻪ ﻗَﺎﻝَ ﺃَﻧَّﻪُ ﻟَﺎ ﻳَﺪْﺧُﻞُ ﺍﻟْﺠَﻨَّﺔَ ﺇِﻟَّﺎ ﻧَﻔْﺲٌ ﻣُﺴْﻠِﻤَﺔٌ አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተረከው "ነቢዩ"ﷺ" እንዲህ ብሏል "እነሆ  ሙሥሊም የሆነች ነፍስ እንጂ ሌላው ጀነትን አይገባትም"። (ሰሒህ ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 212)
Mostrar todo...
👍 25👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሴት ከመሆን ወንድ መሆን ይሻላል ይላል። ክርስቲያን ሴቶች ጥያቄው ለእናንተ ነው ለምንድነው ሴት ከመሆን ወንድ መሆን ይሻላል የተባለው?
Mostrar todo...
👍 13
የክርስትና አስተምህሮ! አመንክም አላመንክም የአዳምን ሐጢያት ትሸከማለህ ይሉህና በኢየሱስ ለመዳን ደግሞ የግድ ማመን አለብህ ይሉካል😃 ከዚህ የምንረዳው ነገር ቢኖር የአዳምን ሐጢያት ተሸክመሃል የሚለው ሰዎች የፈበረኩት ተረት ተረት እንደሆነ ነው። እግዚአብሔር የአዳምን ሐጢያት ሳላምንበት ካሸከመኝ በኢየሱስም ቤዛና ሳላምንበት መዳን ነበረብኝ። እውነታው ግን በአዳም ምክንያት ሐጢያተኛ ነህ የሚለውም በኢየሱስ ቤዛነት ትድናለህ የሚለው አስተምህሮ እዚህ ግባ የማይባል ተራ ወሬ ነው። ✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ። https://t.me/mukamil12
Mostrar todo...
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ

https://t.me/mukamil

የዪቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@Mukamil123

👍 35👏 4👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
وَكُلُّهُمْ آتِيهِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فَرْدًا [ ሱርቱ መርየም፣ - 95 ] ሁሉም በትንሣኤ ቀን ለየብቻ ኾነው ወደርሱ መጪዎች ናቸው፡፡ ወዳጄ በዚህች አለም ብዙዎች ልወዱህም ልጠሉህም ሊያሞግሱህም ሊተቹህም ይችላሉ! ብዙ ተከታይ ብዙ አድናቂ ሊኖርህ ይችላል የቅርድም የሩቅም ዘመድ ልጅና ሚስት በጣም የተዋቡ ቤትና መኪናም ሊኖርህ ይችላል ግና ምን ዋጋ አለው? ያቺ መራራ ሞት የመጣች ጊዜ ተከታዮችህም ወዳጆችህም የቅርብም ሆነ የሩቅ ዘመዶችህ የምትወዳቸው ወላጆችህና ልጆችህ ሚስህም ከአንተ ይነጠላሉ ጌታ አሏህ በከበረው ቃሉ እንዳለው ብቻህን ሆነህ ጌታህን ትገናኘዋለህ! ታዲያ ለዚያች ብቻህን ሆነህ ጌታህን ለምትገናኝባት ቀን መልካም ሰርተህ ከሆነ ምን የምያምር መገናኘት ነው? ከዚህ ውጭማ ከሆነ ምን የሚያስጠላ መገናኘት ነው? አላህ በእዝነቱ መልካም ሰርተን እርሱን የምንገናኝ ያደርገን አሚን ያረብ🤲 وَمَا تَفْعَلُوا مِنْ خَيْرٍ يَعْلَمْهُ اللَّهُ ۗ وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ [ አል-በቀራህ - 197 ] ከበጎም ሥራ የምትሠሩትን ሁሉ አላህ ያውቀዋል፡፡ ተሰነቁም፤ ከስንቅም ሁሉ በላጩ ጥንቃቄ (አላህን መፍራት) ነው፡፡ የአእምሮዎችም ባለቤቶች ሆይ! ፍሩኝ፡፡ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا (ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 110) «የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡ ✍ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ
Mostrar todo...
👍 13😢 2 1🔥 1😁 1
00:44
Video unavailableShow in Telegram
ያዝ እንግዲህ ብለው ብለው ማርያምን ከአብም በላይ አደረጓት እንግዲህ! ማርያም የአብም የወልድም የመንፈስ ቅዱስም ምንጭ እንደሆነች እየነገሩን ነው🙈
Mostrar todo...
4.30 MB
😁 42🤔 8👍 3
4_6035278921828668340.ogg20.89 MB
👍 12 4
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.