cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አምባዎቹ😜🤪🤪😜😜😜

የአምባ ልጆች አጫጭሮቹ ይናደፋሉ እደንቦቹ አምባ ተወልዶ አምባ ያደገ ልክ አንደ ነብር ደም የለመደ !!!

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from አde_motivation
መጀመሪያ description ላይ ስላልኳቹ ነገር ላብራራላቹ ። አሁንግዙፍ የሆነ መረጃ በቴሌቪዥን ሳቢያ ወደ አእምሮ ውስጥ ይቀመጣል ። እናም ያንን መረጃ አታብላላውም (#አታጣጥመውም) ሁሉንም ዓይነት የማይረቡ ነገሮች ትመገባለህ። ጊዜ ሲኖርህ ሬዲዮ 📻 አልያም ቴሌቪዥን 📺 ትከፍታለህ። ወይም አንድ ቀን ጥሩ ስሜት ይሰማሃል። እናም ዘና ማለት ትፈልጋለህ። ወደ ሲኒማ ቤትም ታቀናለህ፤🚶‍♂ ይህ ምን የሚሉት ዘና ማለት ነው?🤔 ፊልም አንተን ዘና እንድትል አይፈቅድልህም። ምክኒያቱም መረጃ በተከታታይ ወደ ውስጥህ እየገባ ነው። መዝናናት ማለት ወደ ውስጥህ የሚወረወር ምንም መረጃ የለም ማለት ነው። የወፎች 🦆 ድምፅ መስማት መዝናናትን ሊያመጣ ይችላል ። ምክንያቱም ምንም ዓይነት መረጃን አይመግብህም ፤ 🎧ሙዚቃን(ክላሲክን) ማዳመጥ መዝናናትን ያመጣል ። ሙዚቃ ቋንቋ የለውም - ንፁህ ድምፅ ነው። ምንም አይነት መልዕክትን አይሰጥም ። ዝም ብሎ ደስተኛ ያደርግሃል ። ያፍነከንክሀል ፤ 😂 ልጆችህ ጋር መጫወት አሪፍ ነገር ነው። አልያም ደግሞ ምንም ሳትሰራ መቀመጥ ጥሩ ይሆናል ። ይህ ነው እንግዲ የንክነት ፈውሱ። እናም ዘና ማለትህ ንቁ ሆነህ ካደረግከው ተፅእኖው ታላቅ ነው። ለሚወዱት share ለአስታየት @Arowfkr1 or @Arowfkr12 ቻናሉን ለማግኘት👉👇🏿👇🏿 t.me/Arowfkr5
Mostrar todo...
Meditation🧘‍♂⚖

#አብዛኛውን_የአለማችን_ሰዎች_መብላትና_መጠጣት_ይችሉበታል_ግን_ጥቂቶች_ብቻ_ናቸው_ማጣጣም_የሚያውቁት " #በዚ_ቻናል #ስለ_ታላላቅ_ፈላስፎች #ሶክራተስ #ኦሾ #ዺላጢዎስ #ዲዮጋን .... #ህይወትን_ለመቀየር_የሚረዱ_አባባሎች #የስኬታማ_ሰዎች_ታሪኮች_ይቀርባሉ ✴ #️ለአስታየት_እና_cross 👇 @Arowfkr1👈 and @Arowfkr12 ✴ #️ቻናሉን_ለመቀላቀል

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.