cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Epl Ethiopia

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
570
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ቻናል ልናስተዋቅቃችሁ ወደድን ! 🙌🏽 ይህ ቻናል በኢትዮጲያ ትልቁ እና የመጀመሪያው የታክቲክ ትንተና የሚሰጥበት ቻናል ነው። ስለ 4-3-3  4-2-3-1 ስለ Inverted Winger ፣ ስለ BoxToBox Midfielder...ሁሉን የሚያብራራ ምርጥ ቻናል ነው ተጋበዙልን  👇🏽 በተጨማሪ የአርቴታ እና የቴንሃግን ታክቲክ ገብተው ያንብቡ 👇 https://t.me/+AEGyhhYIHDE2NTU0
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የፋራውን አርሴ እና የአሽቃባጩን ሻሼ ሜሞች ለመመልከት ተቀላቀሉን😂😂😂😅😂
Mostrar todo...
እሄው 😂😂
ተቀላቀሉ 😅😂😅
Repost from ኢትዮ ስታት
Photo unavailableShow in Telegram
ማርቲን ኦዴጋርድ Vs ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ 2022/23 ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ! ጨዋታ ! ኦዴጋርድ - 32 ፈርናንዴዝ - 30 ጎል + አሲስት ! ኦዴጋርድ - 19 [ 12 ጎል + 7 አሲስት ] ፈርናንዴዝ - 12 [ 5 ጎል + 7 አሲስት ] ትልቅ እድል ፈጠራ ! ኦዴጋርድ - 13 ፈርናንዴዝ - 25 @Ethio_Stat @Ethio_Stat
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮ ስታት እንባላለን ይህ ቻናል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እና ብቸኛው የ statistics አቅራቢ ቻናል ነው። ከሀገር ውስጥ እስከ ባህር ማዶ ያሉትን የእግር ኳስ ውድደድሮች በቁጥራዊ መረጃዎች አስገድፈን ለተከታዮቻችን የምናቀርብብበት ብቸኛ የቁጥራዊ መረጃዎች ቻናል ነው። ሚድያ በእግር ኳሱ ላይ የሚያደርገውን አስተዋፅዖ በምዕራባውያኑ የእግር ኳስ ውድድሮች ላይ አይተናል እናም ቻናሉን ተቀላቅላችሁ እግር ኳሳችንን በጋራ እናሳድግ ። 👇 https://t.me/+zHdO7sxBvW1mZTM0 ስለተቀላቀላችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
Mostrar todo...
ነገ ያከብሩሀል! @habesha_inspire shere
Mostrar todo...
1.51 KB
ይሳካል ! ከልብህ የምትሻውን ነገር ታገኘዋለህ ልታሳካው ያሰብከውን እያንዳንዱን ነገር አጥብቀህ እስከፈለግኸው ድረስ ታገኘዋለህ! ግዜው መች እንደሆነ እና በምን መንገድ እንደሚሳካ አታውቅም አንተ ግን ለእርሱ የሚያስፈልግህን ሁሉ ለመሆን ራስህን አዘጋጅ የሚያስፈልገውን ዋጋ ከመክፈል ወደኋላ አትበል ፈጣሪ በሰዓቱ እና በጊዜው ያደርግልኋል ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @habeshan_inspire የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Mostrar todo...
እረፍት ! ዛሬ ለሰራተኛውም ለተማሪውም እረፍት የሚያገኝበት ቆንጆ ቀን ነው ! እረፍታችን ከሳምንቱ ሩጫችን እና ከነበረን ሀሳብ ነፃ ሆነን ምን ሰራን ምን አደረግን ብለን ራሳችንን ለመፈተሽ እና ለቀጣይ ሳምንታችን ራሳችንን በሚገባ ለማዘጋጀት የተሰጠን  ትልቅ እድል ነው ! እንጠቀምበት ! የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏 @habeshan_inspire የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Mostrar todo...
ብንሞክረውስ ! ብዙ ሰዎች ቅድሚያ ራሳችሁ ላይ ስሩ ሲባሉ ይቃወማሉ ፤ በጣሞ በብዙ ግን ስራቸው ላይ ይለፋሉ ከሚገባው በላይ ይደክማሉ ነገር ግን ስኬታማ አይሆኑም ! በስተመጨረሻ ዋጋ የከፈሉለትን ነገር ሁሉ ትተው ተስፋ ቆርጠው ወደማይሆን ህይወት ይገባሉ ወይም እዛው ሲደክሙ ይኖራሉ ነገር ግን :- በጣም በሚገርም ሁኔታ ራሳቸው ላይ ሲሰሩ እና በደንብ አቅማቸውን ሲያውቁ በትንሽ ጊዜ ተዓምራዊ የሚመስል ለውጥ ያመጣሉ ስለዚህ ያለህበት ቦታ አልሳካ ካለህና ሌሎች መፍትሄ እየነገሩህ ከሆነ ከመቃወም ብትሞክረውስ ሌላ መንገድ ማየት ብትጀምርስ ? አመለካከትህን ለመቀየር ጊዜ ስጥ ! መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @habeshan_inspire የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Mostrar todo...
ራስን ማወቅ ! 'ሚካኤል አንጄሎ' የዳዊትን ቅርፅ ከድንጋይ ፈልፍሎ ሲሰራ ሰው ሁሉ ተገርሞ እንደምን አድርገህ ሰራኸው ሲሉት "ቅርፁን እኔ አልሰራሁትም መጀመሪያም ውስጡ ነበር እኔ ያደረግኹት የማያስፈልጉትን ነገሮች ከላዩ ማንሳት ነው!" ስኬታችንን እኛ አንፈጥረውም ውስጣችን ነው ያለው ከእኛ የሚጠበቀው ራሳችንን ማወቅ እና አላስፈላጊ አመለካከቶቻችንን ነቅሎ ማውጣት ነው የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏 @habeshan_inspire የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Mostrar todo...
ለውጥ ከውስጥ ነው ! "ተዓምርን ከውጪ የሚጠብቁ ሰዎች ተዓምረኛ አእምሮ እንዳላቸው የማያውቁ ናቸው " ይለናል ሁልጊዜም ለውጥ የሚመጣው ከውጪ በሚመጣ ኋይል  አይደለም ! እኛ ስንቀየር ሀሳባችን ሲያድግ ማድረግ ያለብንን ነገር እንድናውቅ እና አቅማችንን ከልባችን እንድንጠቀም ያደርገናል ያኔ ስኬታችን ከእኛ እኩል እያደገ ይመጣል ! መቀየር ለሚፈልጉ ሁሉ ላኩላቸው መልካም ምሽት ተመኘን 🙏 @habeshan_inspire የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
Mostrar todo...