cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Crypto |Trade

About cryptocurrency in simple words. Cryptocurrency market news.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 350
Suscriptores
+224 horas
-47 días
+11730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ 1 ሚልየን የሳይፈር ኮድ   F = . . - . U = . . - D = - . . @Crypto_trade12⭐️ @Crypto_trade12⭐️
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ 5 ሚልየን ኮምቦ 1. HamsterGram 2. Trading bots 3. Sports integration @Crypto_trade12⭐️ @Crypto_trade12⭐️
Mostrar todo...
በቦትም መስራት ትችላላችሁ @sunwaves_token_bot ለመጀመሪያ ጊዜ sunwaves ምትጀምሩ ከሆነ who invite you? የሚለው ጋር bekijum ብላችሁ ማስገባት ትችላላችሁ
Mostrar todo...
Sunwaves Token

☀️ Join the Sunwaves community and earn SW Tokens effortlessly with our blockchain-powered app. Start earning today!

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
💠SunWaves በየ 24 ሰአቱ አንዴ ወይም ሁለቴ እየገባቹ እንዲሰበስብላቹ ማድረጋቹን አትርሱ ይሄ ኤርድሮፕ ከዚ ቀደምም እንዳልኳቹ 100% የተረጋገጠ ነው በIce open network ብሎክቼይን የተደገፈ እና የተጀመረ ፕሮጀክት ነው ። Ice open network ከጥቂት ወራቶች በፊት አንድ ኤርድሮፕ በስሩ አስጀምሮ ሊስት አስደርጎ ነበር ፤ ዋጋውም 0.01$ ነበር አንዱ ቶክን ! ከኖትኮይንም በላይ ነበር 🔸አለም ላይ እንደ ምትመለከቱት በየቀኑ 1.2 ሚልየን ሰዎች ይሄንን ኤርድሮፕ በአክቲቭነት ይጠቀሙታል ያው ማይን እያደረጉ Offline ሳይሆኑ ማለት ነው ፤ በአጠቃላይ ደግሞ ከ2 ሚልየን ሰዎች በላይ እየተጠቀሙትም ነው ✉️በፕሮጀክቱ እምነት ኖሯቹ Boost ያደረጋቹ መልካም ያላደረጋቹም ባላችሁ Level ብዙ መሰብሰባችሁን አትርሱ ። September ወይም October ላይ ሊስት ይደረጋል ተብሏል @Crypto_trade12⭐️ @Crypto_trade12⭐️
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
PixelVerse daily combo ቦቱን አስጀምሩት(Launch bot) --> ከዛ Rewards የሚለውን ንኩ --> በመጨርሻም Daily combo play በላችሁ መስራት ነው። አሰራሩ ቦቶቹን Click አድርጋችሁ ጎትታችሁ የተፈለገው ቦታ ላይ ማስቀመጥ ነው ፤ ኦርደር ከተሳሳታችሁ ሙሉ ሪዋርዱን አይሰጣችሁም። ያልጀመራችሁ ጀምሩ እውነተኛ ፕሮጀችት ነው በቶን launch እንደሚያደርጉ በቅርቡ ማሳወቃቸው አይዘነጋም 👉 Start @Crypto_trade12⭐️ @Crypto_trade12⭐️
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Tap swap Listing day አራዝመውታል😐@Crypto_trade12⭐️
Mostrar todo...
🤯 4👀 3😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ የ1 ሚልየን ኮድ  K = - . - Y = - . - - C = - . - . @Crypto_trade12⭐️ @Crypto_trade12⭐️
Mostrar todo...
👍 1
Invite ማድረግ ለከበዳችሁ ማለቴ ነው 🍸
Mostrar todo...
🤩 5😎 3🫡 1
ግልግል ነው 😄
Mostrar todo...
🥰 5👀 3❤‍🔥 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hamster Kombat update!! ⚫Hamster Kombat በofficial X አካውንታቸው ላይ ከላይ የምታዩትን post አድርገዋል። ያ ማለት ከዚህ በኋላ የሚመጡት ካርዶች invite አይጠይቁም። በተጨማሪም ትልቅ update አለን ጠብቁ ብለዋል።
Mostrar todo...
👍 3👏 3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.