በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Ir al canal en Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Mostrar más468
Suscriptores
+124 horas
-17 días
-730 días
Archivo de publicaciones
ነገ የዚች ምርጥየዋ ተግባቢዋ እና ብቻ ብዙ ብዙ ብንላት የማይበቃን የእስዋ ዱብ ያለችበት ቀን ነዉ ቲና ሺህ አመት ኑሪልን ዉድ እስኪሰለችሽ በቃ አጨቅጭቂኝ👍👏🙏😘😍👊🧋🥗🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🍰🎂🎂🎂
በመጨረሻም እስጀምሮ ላስጨረሰን ለፈጣሪ ይመስገን እያልኩኝ ፕሮግራማችን በአሻም ቲቪ ሽፋን ያገኘ ሲሆን እነሱንም እናመሰግናለን ሲለቀቅህ በዚሁ ቻናላችንን ላይ ሊንኩን እለቃለዉ ይጠብቁን በቃ አሳክተነዋል ቀጣይ ከዚህ የበለጠ በአርት ዙሪያ የምንሰራ መሆኑን ከፈጣሪ ጋር እንሰራለን አብራቹሁን መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ ሁሌም በራችን ክፍት ነዉ ከኛጋ ተቀላቅላቹሁ መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ ደሞ አሁን አዳዲስ ተማሪዎችን በአምስት ትምህርት ስለጠና ምዝገባ ጀምረናል እነሱም በቴያትር
በሙዚቃ
በሞዲሊንግ
በሰርከስ
በባህላዊ ዉዝዋዜ በዘመናዊ ዳንስ ስለጠናና በቅርቡ ደሞ ለአዋቂዎች ብቻ የሚሆን ዳንስ ፌትነስ ስለጠናዎችን እንሰጣለን ስለጠናዉ እንዳለቀ ልክ እንዳአሁኑ ሰ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተኬፌት እንሰጣለን
ማሰልጠኛ ቦታ ሰበታ
በሌላ በኩል ለሰበታ ላላቹሁ የማርሻል አሰልጣኞች ሁሌም በምክርህ እዚ ላደረስከን ማስተር ራጂ ቦሬሳ ሳቦም ሰኢድ አወል ሶቦም ሲሳይ ሁላቹሁንም በጣም አመሰግናለዉ ፈጣሪ ይክፈላላቹሁ።።🙏👏👏👏👏👆🙏🙏
ሌሎች በቦታዉ የተገኙ የዳንስ አሰልጣኞች ከሆኑት በጣም የማከብራቹ አብሶ በዚህ ስራ ተጀምሮ እስኪያልክ ሁሌም በምክርህ አብረህኝ የነበርከዉ ለኔ አባቴም ነህ ኤርምያስ ኤርሚ ላስታ ሁሌም አብረህ ስላለለህ አመሰግናለዉ እረድተህኛል ሁሌም ከጎኔህ ስለሆን አመሰግናለዉ ፈጣሪ ይክፈልህ ሌላዉ በጣም የሚገርመዉ ታሪኩ (ታሬ ለታሪክ) መድረካችንን ቀዉጦልናል በጣም እሰደምመዉናል ሌሎች አሰልጣኞችም እነ ዳኒ ዴዝ ሎፖ ናቲ ናፒ ታሬ ማርኮንእረ ሌሎች ስማቹሁን ያልጠራዉ የነበራቹሁን በሙሉ አመሰግናለዉ አክብራቹሁኝ ስለመጣቹሁ ስማቹሁን ያልጠራዉት ግን ይቅርታ ይደረግልኝ አመሰግናለን
በመጨረሻም በጣም የሚገርመኝ ነገር በዚህ ቬስቲቫል ላይ ከተገኙት ድንቅ ለኔ በዚህ በዳንስ ሙያ ውስጥ ትልቁ ድርሻ የሚወስደዉ ትልቁ አሰልጣኝ እና ኬሮግራፈሩ ሲሳይ ተካልኝ ሲስኮ አክብሮን በቦታዉ መገኙቱ ከእዉነት በጣም አመሰግናለዉ የእዉነት በጣም ትልቅ ነህ ለኔ አመሰግናለዉ
አርቲስት በሱ ፍቃድ ዶፒ ከበፍቅር የዳንስ ቡድን ጋር ያደረገዉ የመድረክ ቆይታ በፎቶ ይሄን ይመስላል በጣም አመሰግናለዉ ኬሮግራፈር በፍቅር የዳንስ ቡድን
በፍቅር የዳንስ ቡድን ከአፄ ትንሱ የመድረክ ስራዉ ላይ ያደረግነዉ ምርጥ ስራ ኬሮግራፈር በፍቅር የዳንስ ቡድን አርቲስት አፄ ትንሱን አመሰግናለዉ 🙏👏👏👏
ሀሌታ የዳንስ ቡድን እናመሰግናለን አሰልጣኝ ሎፔዝ ወንድሜ አመሰግናለዉ ምርጡ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏👏👆
ኤልዳድ የዳንስ ቡድን አስደምመዉናል በእዉነቱ ምርጥ ስራ ነበር እናመሰግናለዉ ወንድሜ ኤልዳድ የዳንስ ቡድን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👏👏👏👏👏👆👆👆 በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
የእዉቀት ቤቴና ለዛሬ ያበቃኝ የጥበብ ቤቴ ጃኖ
ጃኖ የዳንስ ቡድን መድራካችንን ከአሰልጣኜ ቀዉጠዉታል አባቴ አመሰግናለዉ ይገርማል ማስተሩን ዘፈንኑ ነዉ መድረክ ላይ የተጫወተልን አክብረህናል ሁሌም ልጆህ እንወድሃለን ጃኖ የዳንስ ቡድን እናመሰግናለን።
