es
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Mostrar más
468
Suscriptores
+124 horas
-17 días
-730 días
Archivo de publicaciones
🌼እንኳን አደረሳችሁ 2016 አመተምህርት ወደ 2017 በአዲሱ ዓመት ደስታ፤ ጤና እና የስኬት ዪሁንላችሁ ያሰባችሁት የሚሳካበት🌼 ይሁን መልካም አዲስ አመት እንኳን🌼 አደረሳችሁ!🌼 ከበፋቅር የኪነጥበባት ማ/ማ cohe milaabher28

የሂ አምት ለበፋቅር አሰደሳት ስኬት የነበርበት ሲሆን ከዛም የውድቅትን ጊዜንም አሳለፈናል በነግሮች ሳንታከት አሁን ምሰመር የዘናል በዚህ አምት ከሰራችነው ሰራዎች ከ8በላይ ክሊፖች በዚህ አምት በቻ እንድ ድንቅ ፌሰቲፓል ሁለት ቪዲዬ ክሊፖች ላይ ዳሪክት በማድርግ በዙ የምድርክ ሰራዎች በቻ በዙ በዙ አናም ይሂን ያሉኩት ትንሸ ቢሆንም በአሰቸጋሪ ጊዜያቶች ተቋቁምን የሰራናቸው ናቸው ነገሮች ባይበላሹ ከዚም የተሻለ ይሰራ ነበር በቻ በቀጣይ አምት ከዚ በተሻለ ምንገድ እንሰራለን ፈጣሪ ያሳካለን አሜን። ምልካም በአል ለሁላችንም አበሱ አበራቹን ለነበራቹሁ የበፋቅር አባላት እና ከድናቂዎቻችን እናምሰገናለን እንውዳቹኋለን በትልቁ እንምጣለን ።።።

🌼እንኳን አደረሳችሁ 2016 አመተምህርት ወደ 2017 በአዲሱ ዓመት ደስታ፤ ጤና እና የስኬት ዪሁንላችሁ ያሰባችሁት የሚሳካበት🌼 ይሁን መልካም አዲስ አመት እንኳን🌼 አደረሳችሁ!🌼 ከበፋቅር የኪነጥበባት ማ/ማ cohe milaabher28

በመጨረሻም ዳነሰኛ ዶፍተር አግኘተናል መልካም የሰራ ዘመን ተመኝተናል ይቅርታችንንም ተቀበይኝ🙏😂😂👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏 cogeraaa

የምጨርሻው የዚህ አምት የምድርክ ሰራ ከበፋቅር የትያትር ቡድን በፒያሳ ነበርን በጣምምምም አሪፈፈፈ ሰራ እና ተምለካችንን ያሰጨበጨበ ሰራ ሰርተናል በጣምምም አኩርታቹሁኛል።  👌👌🖐👏👏👏👏 ከዚህ የበለጠ እንጠበቃለን እንሰራለንም በጣምምም ደሰ የሚል የቲም ፋቅር እና ሰራ ነበርን እንውዳቹኋለን አሰልጣኝ (ማቲያሰ) ለመምዝገብ ምትፈለጉ 0922402077/0994090808 አድራሻ:- 1 ወለቴ 2ጀሞ ለቡ 3ሰበታ ሁሌም ሰለጠና ምዝገባ አለ።

የምጨርሻው የዚህ አምት የምድርክ ሰራ ከበፋቅር የትያትር ቡድን በፒያሳ ነበርን በጣምምምም አሪፈፈፈ ሰራ እና ተምለካችንን ያሰጨበጨበ ሰራ ሰርተናል በጣምምም አኩርታቹሁኛል። 👌👌🖐👏👏👏👏 ከ
+1
የምጨርሻው የዚህ አምት የምድርክ ሰራ ከበፋቅር የትያትር ቡድን በፒያሳ ነበርን በጣምምምም አሪፈፈፈ ሰራ እና ተምለካችንን ያሰጨበጨበ ሰራ ሰርተናል በጣምምም አኩርታቹሁኛል። 👌👌🖐👏👏👏👏 ከዚህ የበለጠ እንጠበቃለን እንሰራለንም በጣምምም ደሰ የሚል የቲም ፋቅር እና ሰራ ነበርን እንውዳቹኋለን አሰልጣኝ (ማቲያሰ) ለመምዝገብ ምትፈለጉ 0922402077/0994090808 አድራሻ:- 1 ወለቴ 2ጀሞ ለቡ 3ሰበታ ሁሌም ሰለጠና ምዝገባ አለ።

Zarye sebta laye yetftarw ye esate adega nw bewgnuiohe erdata letfa helwlale በቻ በአቅራቢያ የእሳት አደጋ መከላከያ ባለምኑሩ በዙ ዋጋ አሰከፈሏል ይገርማል በዚ ትልቅ ከተማ ውሰጥ እሳት አደጋ መከላኪያ አለምኖር በጣምምምም ያሳዝናናል በቻ ፈጣሪ መለሱት እንጂ ከባድ ነበር ከምርዳት ይለቅ ደሞ ክሰተቱን ሲቀርፁ የነበሩ ሰዎች እይቻለሁ ውዴት እየሂድን ነው በቻ እናሰበበት 🙏😭😭😔😔😔😔

👆👆👆👆👆👆👆 like follwo saherit gayesssss

አዲስ ቸቻሌንጅ ጭፈራዉን ገብታዉ እዩት እንላለን flow like copy link እንዳይረሳ

አዲሰ ቻሌንጅ በዛሬው እለት ለቀናል ገበታቹሁ ፈታ በሉበት ደሞ ላይክ ኮሜንት ኮፒ ሊንክ አትርሱ እባካቹሁሁሁ🙏🙏🙏🙏🙏😂👍

ማስታወቂያዎ በፍቅር የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ በባህላዊ ዉዝዌዜ ብቻ ስለጠና የጀመርን መሆናችንን እያሳወቅን ከዚህ በፊት የተመዘገባቹ የጠየቃቹሁ እሁድ የምንጀምር መሆናችን እናሳዉቃአለን።40 ብሄሮች በላይ ያካተተ ስልጠና አድራሻ ጀሞ ለቡ ሰበታ ወለቴ 099409090808 መደወልና መመዝገብ ትችላላቹሁ እሁድ 7:00 ይጀመራአል።ለሴቶችና ለህፃናት ቅድሚያ እንሰጣል

አዲሰ ሰራ ለቀናል እያያቹሁት ዝና በሉበት ላይክ ፉሎ ሼር እያርጋቹሁ!!!!