cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አዲስ ቅኔ ለ ኢየሱስ 🎤🎸

እዚህ channel ላይ አዳዲስ መዝሙሮች ዘመን ተሻገር መዝሙሮች ✝️✝️🎤🎻 🎬አጫጭር አስተማሪ ስብከቶችን 🎬🎬🎧 በየጊዜው የምያገኙበት channel .. welcome “ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ 🙏አስታያየት ካሎት 🙏 ## @Biruk926#

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
12 548
Suscriptores
+3124 horas
+1487 días
+96930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#መልካም ቀን ( የሐን 6 ) 35 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡— የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም። @Meekness9 @Meekness9
Mostrar todo...
👍 1
❌የውሸት ማስታወቅያ አይደለም❌ ለመንፈሳዊ ህይወታቹ ጠቃሚ የሆኑ የቴሌግራም ቻናሎችን ልጋብዛቹ። ♥️ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው። ተቀላቀሉ በርግጠኝነት ትጠቀሙበታላቹ👍🏼 🟢Join🟢 የሚለውን በመጫን አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
🟢Join🟢
ገላ 4 6 ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። 7 ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ። @Meekness9 @Meekness9
Mostrar todo...
6
🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉 🤱እኔ በተወለድኩበት ወር ብቻ ከተወለዳቹ አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ😃 🤰እናንተ በየትኛው ወር ነው ወደዚች ምድር የመጣቹት🤱  ወይም የተወለዳቹ? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
⛅️መስከረም🌥
⛅️ጥቅምት⛅️
🌤ህዳር🌤
🌤ታህሳስ🌤
☀️ጥር☀️
☀️የካቲት☀️
☀️መጋቢት☀️
🌤ሚያዚያ🌤
🌤ግንቦት🌤
🌦ሰኔ🌦
🌧ሀምሌ🌧
⛈ነሐሴ⛈
☁️ጳጉሜ☁️
(መጽሐፈ ምሳሌ 31 ) ------------ 10፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። 11፤ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። 12፤ ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም። 13፤ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች። 14፤ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። 15፤ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች። 16፤ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች። 17፤ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች። @Wisdom1976 @Wisdom1976
Mostrar todo...
👍 8
💚እጅግ ተወዳጅነት ያገኙ 🙏ለመንፈሳዊ ህይወታችን ጠቃሚ የሆኑ 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ 🙋🏻‍♀እኔ ተቀላቅያለው ስለምወዳቹ ጋብዤአቹሃለው🎁 የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
📖አዳዲስ ስብከቶች📖
👨‍🏫ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶች👨‍🏫
💿አዳዲስ መዝሙሮች💿
📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች📀
📺የአገልጋዮች interview📺
📺የዘማሪዎች interview📺
📝የመዝሙር ግጥሞች📝
📒መንፈሳዊ ልቦለድ📒
🎥መንፈሳዊ ፊልሞች🎥
💎8D Gospel Songs💎
❓Bible Quote✅
💊አነቃቂ መልዕክቶች💊
🗞አጫጭር መንፈሳዊ መልዕክቶች🗞
❇️ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት❇️
Photo unavailableShow in Telegram
ምን ይበልጣል?
Mostrar todo...
ጥበብ
እውቀት
😱😱??
----------------------------------------------- "፤ ኀጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ያለ ፍርሃት ይኖራል።" ( ምሳሌ 28: 1) ---------------------------------------------- @Wisdom1976 @Wisdom1976
Mostrar todo...
🔥 6👍 1
አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በ telegram ቢዝነስ ዙሪያ (ስለ💰crypto እና 🪂Airdrop) መረጃ የሚያቀርብ እንዲሁም በ telegram ገንዘብ ልትሰሩባቸው የምትችሉባቸው እውነተኛ ጥቆማዎችን ለእናንተ ክርስቲያን ወንድም እህቶቹ በታማኝነት ለማድረስ ተዘጋጅቷል ቻናሉንJoin በማድረግ ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Mostrar todo...
Join👆👆👆👆
Mostrar todo...
👍 1