cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AMU Sawla Fellowship

This is AMU sawla Campus Evangelical Christian student union official channel

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
385
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ወንድማችን ታሜ የቀድሞ የ pray mobilizer መሪ ካለበት ሆኖ የፊታችን አርብ ለሚጀምረው ነ #Exit Exam በማስመልከት ለ GC ተማሪዎች መልዕክት አስተላልፏል። እናመስግናለን! 🙏 ሌሎቻችሁም በተለይ ይሄን ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ የተፈተኑ ልጆችን እንድታበረታቷቸው እንጠይቃለን!
Mostrar todo...
🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
General fellow program #የfellowship_Is_እና_Was_Leaders የሚያገለግሉበት ጊዜ ይሆናል። #ሙሉ_ኘሮግራም_ በእነርሱ የሚሸፈን ይሆናል። #በጊዜ_በመገኘት ጌታን አብረን እናምልክ። ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም #ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው። 2 ቆሮንቶስ 5:9 ⏱12፧30 አይቀርም አይረፈድም
Mostrar todo...
👍 8
የእግዚአብሔርን ቃል መውደድ ለእግዚአብሔር ቃል ጊዜ መስጠት ነው። - አቤል አባተ
Mostrar todo...
👍 3
የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ጽነት ራስን ማታለል እና መሸወድ ነው። በኀልዩ፣ በነቢብና በገቢር (በአስተሳሰብ፣ በንግግር እና በሥራ)፣ ራሳችንን ፍጹም ጸዐዳ አድርገን እንቈጥራለን። በእግዚአብሔር ፊት ወድቀን፣ ኀጢአታችንን መናዘዝ በሚገቡን ዕልፍ ጒዳዮች፣ ዐመፃችንን መሸምጠጥ፣ ራሳችንን ማጽደቅ እና ከንቱ ውዳሴን መፈለግ ይጣፍጠናል። አነሣሽ ምክንያታችንን (our motive)፣ እኛ ራሳችን በትክክል የምናውቀው አይመስለኝም። ራስን ማታለል ከሰው ልጅ ጋራ ዐብሮ የሚኖር ፈተና ይመስላል። መንገዳችንን የኋሊት ስንቃኘው፣ ምንም እንኳ ትክክል ያልሆነ አነሣሽ ምክንያት ቢኖረንም፣ ለእኛ ግን ንጹሕ መስሎ ይታየናል። ራስን መፈተሽ በጎ ቢሆንም፣ በራስ ከመታለል ጨርሶ የሚያድነን አይመስለኝም። “ራሴን፣ አነሣሽ ምክንያቴን ፈትሻለሁና ንጹሕ ነኝ።” የሚለው ምክንያት፣ ራስን ከማታለያ ዘዴዎች መኻል አንዱ ነው። መፍትሒው ምንድን ነው? እኛ ልንደርስበት በማይቻለን ጥልቀት ዘልቆ ልብን በሚመረምር፣ ትክክለኛ አነሣሽ ምክንያቶቻችንን ጠንቅቆ በሚያውቅ በእግዚአብሔር ፊት ራሳችንን ማስጣት። ልባችንን ወደ ትክክለኛ መንገድ ለሚያቀና ለእርሱ ብቻ ዐደራ መስጠት። ክርስቲያን አወል
Mostrar todo...
🔥 3👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፊታችን ቅዳሜ ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከ Is እና Was Leaders ጋር እግዚአብሔር መልካም ጊዜ ይሰጣናል። ሁላችንም ሳንጎድል እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!
Mostrar todo...
7👍 3🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
ከዚህ በላይ የምትመለከቱት ደግሞ በተለያዩ ማሀበራዊ ሚዲያ ላይ Telegram, Facebook,Instagram.... ላይ profile Peciture,Post,story በማድረግ የወንጌል ልብ ላላቸው ተደራሽ እናድርገው::
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ከዚህ በላይ የምትመለከቱት ደብዳቤ ደግሞ #EvaSue ማህተም ያለበት በግል ለምታውቋቸውና የወንጌል ልብ አላቸው ብላችሁ ለምታስቧቸው #ግለሰቦች የሚላክ ደብዳቤ ነው፡፡ Account no 1000277485102 sawla campus Christian temariwoch
Mostrar todo...
#For_All_3rd_Year_And_Remedial_Students መልካም Exam ይሁንላቹ። #ጀምራቹ_እስክትጨርሱ_የጌታ_ሰላም_ሁለንተናቹን_ይጠብቅ። ወደ አንተ ጮኹ፤ ዳኑም፤ በአንተም ታመኑ፤ አላፈሩም። መዝሙር 22:5
Mostrar todo...
👍 1 1
☝☝☝👆👆👆 ፎቶ መነሳት የምትፈልጉ ተማሪዎች ዛሬ ምሳ ሰዓት ላይ lovesharing ቲሞች ወይም ለመሪዎች ሚልካሪዳችሁን እንድትሰጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን
Mostrar todo...
📸📸GC photoshoot📸📸 👋ሰላም ለእናንተ ይሁን! - ዛሬ 11:00-12:00 የGC “የphoto" ሥነ-ሥርዓት ስላለ ከGC ተማሪዎች ጋር photo መነሳት የምትፈለጉ ሁላችሁም ሰዓት በማክበር በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባለን::             ቦታ MKC          ⏰11:00LT⏰
Mostrar todo...