cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ናይስ እግር ኳስ ⚽️ Nice Football

🏆 ታላላቅ ሊጎች 🛡️ ታላላቅ ክለቦች 🏃‍♂ ታላላቅ ተጫዋቾች 📸 ታላላቅ ታሪኮች 🏟 ታላላቅ ስታዲየሞች 💰 የዝውውር ዜናዎች 😂 ድንቃ ድንቅና አዝናኝ መረጃዎች ⚽️ ውስጤ ነው። ፌስቡክ 👇 fb.me/nicefootballofficial ቲክቶክ 👇 tiktok.com/@nicefootballofficial ዩቲዩብ 👇 youtube.com/@nicefootballofficial

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 372
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
+430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ብዙ ጊዜ ያነሱ ክለቦች 🏆 @nicefootballofficial
3680Loading...
02
የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሠንጠረዥ ። 🫶 @nicefootballofficial
5791Loading...
03
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ38ኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤቶች። 🥹 አመቱን በሙሉ አብራችሁን ስለቆያችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏❤ @nicefootballofficial
5441Loading...
04
የሲቲ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ። 🩵🎉🏆🥳
4780Loading...
05
ማንችስተር ሲቲ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ሆኗል። በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ አራት ተከታታይ ዋንጫዎችን ያሸነፈም የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል ። @nicefootballofficial
5001Loading...
06
የኢንግሊዝ ፕርምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ የእረፍት ውጤቶች 🔥      አርሰናል 1-1 ኤቨርተን ማንችስተር ሲቲ 2-1 ዌስትሀም ብራይተን 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲ 1-0 በርንማዉዝ ሊቨርፑል 2-0 ዎልቭስ ብሬንትፎርድ 0-3 ኒዉካስትል ዩናይትድ በርንሌ 0-2 ኖቲንግሃም ፎረስት ክሪስቲያል ፓላስ 2-0 አስቶንቪላ ሼፊልድ ዩናይትድ 0-1 ቶትንሀም ሉተን ታውን 1-2 ፉልሀም @nicefootballofficial
5090Loading...
07
የዛሬ የፕሪሚየር ሊጉ ሁለት ወሳኝ ጦርነቶች ⚔️🏆🔥 @nicefootballofficial
5580Loading...
08
በአዉሮፓ 5ቱ ታላላቅ ምንም ሽንፈትን ሳይቀምሱ የሊጉን ዋንጫ ያነሱ ክለቦች :- 🏆 አርሰናል 🏆 ኤሲሚላን 🏆 ጁቬንቱስ 🏆 ባየር ሊቨርኩሰን ዣቪ አሎንሶ እና ቡድኑ ታሪክ ሰርተዋል። Invincibles! 👏 @nicefootballofficial
5880Loading...
09
ጀርገን ክሎፕ ከመላው የሊቨርፑል ሰራተኞች ጋር የመጨረሻውን ፎቶ ተነስቷል። በአንፊልድ መቀመጫዎች ላይ ሲቀመጡ፣ በእሱ ጊዜ ያሸነፏቸው ዋንጫዎችም በደረጃው ላይ ተደርድረው ተቀምጠዋል። 📷🏆️ @nicefootballofficial
5430Loading...
10
ቼልሲ ማን ዩናይትድ 6-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በ55 ነጥብ ማን ሲቲን በጎል ክፍያ በመብለጥ የ2023/24 የሴቶች ሱፐር ሊግን ለተከታታይ 5ኛ ጊዜ ማንሳት ችለዋል።🔵👩🏆 @nicefootballofficial
5730Loading...
11
እናቴ ማንም ባልነበረኝ እና ብቻየን ህይወትን ስታገል በነበርኩበት ሰዓት ሁሉ ከጎኔ የነበረችው እሷ ብቻ ነች። አሁን ገንዘቡም ፣ ዝናውም ሁሉም ቢኖረኝም ካለ እናቴ ግን ሁሉም ነገር ባዶ ነው።" ጁድ ቤሊንግሀም ❤ @nicefootballofficial
6460Loading...
12
የ38ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሀግብር። ⚔🔥🥹 @nicefootballofficial
1 1071Loading...
13
የአውሮፓን የውድድር መድረክ ለማግኘት የሚደረግ ፉክክር 🇪🇺 @nicefootballofficial
8200Loading...
14
አሁን ላይ ያለው የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ይሄን ይመስላል። 🔥 @nicefootballofficial
7280Loading...
15
እናንተ በዓለም ላይ ምርጥ ደጋፊዎች ናችሁ። ወደ ዌምብሌይ ስታዲየም እንጓዛለን እነዚህ ተጫዋቾች ያንን ዋንጫ ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር እንደሚሰጡ ቃል እገባላችኋለሁ። እናም ይህንን ዋንጫ ወደ ኦልድትራፎርድ ያመጣሉ አመሰግናለሁ!" ቴን ሀግ @nicefootballofficial
6720Loading...
16
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                  ተጠናቀቀ'         ቶተንሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'90⚽️ @nicefootballofficial
8862Loading...
17
"ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ምሽት ስፐርስን እደግፋለሁ ! ከዚህ በፊት ስፐርሶች ላይ ከዋንጫ የራቁ ብዬ እስቅባቸው ነበር ዛሬ ምሽት ቶተንሃሞች ካሸነፉ ግን ዳግም ላልሳለቅባቸው ቃል እገባለሁ።" ሜሱት ኦዚል @nicefootballofficial
9610Loading...
18
37ኛ ሳምንት ላይ የሚገኘው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሠንጠረዥ @nicefootballofficial
1 0021Loading...
19
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1-5 ያለው የደረጃ ሠንጠረዥ 💚💛❤📊 @nicefootballofficial
9310Loading...
20
ዛሬ ምሽት የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቀሪ ጨዋታ አስቶን ቪላ 🆚 ሊቨርፑል ማን ያሸንፋል❓ @nicefootballofficial
7990Loading...
21
የአውሮፓን የውድድር መድረክ ለማግኘት የሚደረግ ፉክክር 🇪🇺 @nicefootballofficial
8640Loading...
22
የፕሪሚየር ሊጉ የዋንጫ ፉክክር። 🏆🔥 @nicefootballofficial
8940Loading...
23
የ37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ                ተጠናቀቀ          ማን ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                      21' ትሮሳርድ @nicefootballofficial
1 1901Loading...
24
አርብ ጠዋት አባቱን በሞት ያጣው የብሬንትፎርዱ አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክ ትላንት በጨዋታው ተገኝቶ ቡድኑን ሲመራ ብሬንፎርድ በመጨረሻው ደቂቃ ጎል ካሽነፈ በኋላ ተጫዋቾቹ ለአሰልጣኛቸው ያላቸውን ፍቅር በማቀፍ አሳይተዋል። ❤ @nicefootballofficial
8590Loading...
25
የማን ዩናይትድ እና የአርሰናል ያለፉት 5 የእርስበርስ ግንኙነቶች @nicefootballofficial
1 2062Loading...
26
የአውሮፓን የውድድር መድረክ ለማግኘት የሚደረግ ፉክክር 🇪🇺 @nicefootballofficial
8610Loading...
27
የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች። 👟⚽️🥅 @nicefootballofficial
8680Loading...
28
በአውሮፓ ረጅም ያለመሸነፍ ጉዞዎች ያደረጉ 5 ክለቦች ሊቨርኩሰን 👑 @nicefootballofficial
9161Loading...
29
የ37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሀግብር። ⚔🔥 @nicefootballofficial
1 3491Loading...
30
ማን ዩናይትድ 🆚 አርሰናል እሁድ ምሽት 12:30 🏟 ኦልትራፎርድ @nicefootballofficial
9551Loading...
31
የ2023/24 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዶርትሙንድ ⚔️ ሪያል ማድሪድ ቅዳሜ ግንቦት 24 ከምሽቱ 04:00 ላይ በዌምብሌይ ስቴዲየም 🔥 @nicefootballofficial
1 0772Loading...
32
ሐሙስ ምሽት የሚደረጉ የዩሮፖ ሊግና የኮንፈረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች @nicefootballofficial
9890Loading...
33
35ኛ ሳምንት ላይ የሚገኘው የጣሊያን ሴሪያ የደረጃ ሠንጠረዥ @nicefootballofficial
1 0210Loading...
34
36ኛ ሳምንት ላይ የሚገኘው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሠንጠረዥ @nicefootballofficial
1 5141Loading...
35
ዛሬን ነገ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች @nicefootballofficial
1 0150Loading...
36
ዛሬ ምሽት የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ 🆚 ማን ዩናይትድ ማን ያሸንፋል❓ @nicefootballofficial
1 0540Loading...
37
አሁን ላይ ያለው የፕሪሚየር ሊጉ ቶፕ 6 ይሄን ይመስላል። 🔥 @nicefootballofficial
1 0810Loading...
38
የ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ውጤት               ተጠናቀቀ ሊቨርፑል 4-2 ቶተንሀም ሳላህ 16'⚽️  ሪቻርልሰን 73'⚽️ ሮበርትሰን 45'⚽️ ሶን 77'⚽️ ጋክፖ 50'⚽️ ኤልየት 60' @nicefootballofficial
1 0311Loading...
39
የአውሮፓን የውድድር መድረክ ለማግኘት የሚደረግ ፉክክር 🇪🇺 @nicefootballofficial
1 0190Loading...
40
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም አምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ፤ ወሠላም።" ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ❤🙏 @nicefootballofficial
9331Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ብዙ ጊዜ ያነሱ ክለቦች 🏆 @nicefootballofficial
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሠንጠረዥ ። 🫶 @nicefootballofficial
Mostrar todo...
3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ38ኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤቶች። 🥹 አመቱን በሙሉ አብራችሁን ስለቆያችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏❤ @nicefootballofficial
Mostrar todo...
2👍 1
የሲቲ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ። 🩵🎉🏆🥳
Mostrar todo...
10👍 1👎 1🥰 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ሲቲ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ሆኗል። በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ አራት ተከታታይ ዋንጫዎችን ያሸነፈም የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል ። @nicefootballofficial
Mostrar todo...
👍 4🎉 2 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢንግሊዝ ፕርምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ የእረፍት ውጤቶች 🔥      አርሰናል 1-1 ኤቨርተን ማንችስተር ሲቲ 2-1 ዌስትሀም ብራይተን 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲ 1-0 በርንማዉዝ ሊቨርፑል 2-0 ዎልቭስ ብሬንትፎርድ 0-3 ኒዉካስትል ዩናይትድ በርንሌ 0-2 ኖቲንግሃም ፎረስት ክሪስቲያል ፓላስ 2-0 አስቶንቪላ ሼፊልድ ዩናይትድ 0-1 ቶትንሀም ሉተን ታውን 1-2 ፉልሀም @nicefootballofficial
Mostrar todo...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ የፕሪሚየር ሊጉ ሁለት ወሳኝ ጦርነቶች ⚔️🏆🔥 @nicefootballofficial
Mostrar todo...
👍 5 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአዉሮፓ 5ቱ ታላላቅ ምንም ሽንፈትን ሳይቀምሱ የሊጉን ዋንጫ ያነሱ ክለቦች :- 🏆 አርሰናል 🏆 ኤሲሚላን 🏆 ጁቬንቱስ 🏆 ባየር ሊቨርኩሰን ዣቪ አሎንሶ እና ቡድኑ ታሪክ ሰርተዋል። Invincibles! 👏 @nicefootballofficial
Mostrar todo...
3👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጀርገን ክሎፕ ከመላው የሊቨርፑል ሰራተኞች ጋር የመጨረሻውን ፎቶ ተነስቷል። በአንፊልድ መቀመጫዎች ላይ ሲቀመጡ፣ በእሱ ጊዜ ያሸነፏቸው ዋንጫዎችም በደረጃው ላይ ተደርድረው ተቀምጠዋል። 📷🏆️ @nicefootballofficial
Mostrar todo...
😢 3👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ ማን ዩናይትድ 6-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በ55 ነጥብ ማን ሲቲን በጎል ክፍያ በመብለጥ የ2023/24 የሴቶች ሱፐር ሊግን ለተከታታይ 5ኛ ጊዜ ማንሳት ችለዋል።🔵👩🏆 @nicefootballofficial
Mostrar todo...
👍 3