cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Abronal Technologies

Abronal Technologies - One stop-shop for all of your technological needs.

Mostrar más
EtiopíaEl idioma no está especificadoTecnologías y Aplicaciones
Publicaciones publicitarias
1 850
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች 💻 💽📀የሀርድዌር መቃረን📀🔌 ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡ 📼የተበላሸ ራም📼 ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡ 📟ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings)📟 እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡ 🐞ቫይረስ🐞 ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡ ⚡️መጋል⚡️ በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡ ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡
Mostrar todo...
👍
👏
❤️
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from Mereja Tube
👋 Hello, Today is our weekly Tech tips. Do follow our social media, to get more day-to-day handy tips about technology Facebook: https://www.facebook.com/abronaltech LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/abronal/?viewAsMember=true
Mostrar todo...
✨A glimpse of our latest Electronic Medical Record System (#EMR) which is on it's final stage of development. Electronic Medical Record (EMR) Is digital representation of patient’s healthcare information including identification, Diagnostic, medications and physician notes. But we Abronal Technologies believe With adequate technical support and training, #electronicmedicalrecords system could provide a relatively low-cost means of improving patient care and health worker efficiency in Ethiopia. What makes our EMR system unique, aside from our low-cost are ⚫️It Can be integrating our system with cash register and Diagnostic Imaging Machines (MRI, CT Scan) ⚫️Brings the hospital to the palm of your hands with a mobile EMR ⚫️extendable architecture so that new technologies and concepts can be incorporated easily, among many. Lets modernize our #healthcare system to save lives. -Launching date is soon!!
Mostrar todo...
STEP 4: SCAN ANDROID DEVICE AND EXPECT THE RESULT After identification, click "Start" for scanning. Please be patient about the process. STEP 5: PREVIEW DATA THAT LISTED ON THE RESULT. You will be able to review all the details of desired data. STEP 6: RECOVER DATA FROM ANDROID WITHOUT ROOT. Mark those data that you want, then tap “Recover” to fulfill android data recovery without root. Feel free to ask questions and leave comments and we'll get back to you. -Along with your footsteps abronal.com| 0911395871| [email protected]
Mostrar todo...
👍
👏
❤️
Photo unavailableShow in Telegram
How to recover deleted image or video from android (internal storage) without root? እንዴት ከሞባይላችን ላይ የጠፋ (የተሰረዘን) ፎቶ ወይም ቪዲዮ ማግኘት እንችላለን??? STEP 1: DOWNLOAD AND INSTALL JIHOSOFT ANDROID PHONE RECOVERY IN YOUR COMPUTER. You could download the Windows version at: Android Recovery, Download Mac version at: Android Recovery for Mac. After download, you will be lead to install the app in your computer. STEP 2: SELECT DATA GENRE THAT YOU NEED TO SCAN After installation, run the app in your PC. You will see the interface show you four options: “Mul”, “Database”, “WhatsApp”, “All”. Tap One according to your own demand. STEP 3: IDENTIFY ANDROID PHONE OR TABLET BY COMPUTER. First, connect your android device to computer via USB cable. Then, turn on USB debugging at android equipment. If the app failed to identify your equipment, install related USB driver at your computer.
Mostrar todo...
💻SHORT CUT KEYS 🔥 Easy Keyboard Shortcuts Ctrl + A - Select all text Ctrl + X Cut - selected item Shift + Del - Cut selected item Ctrl + C - Copy selected item Ctrl + V - Paste ✅Home Go to beginning of current line Ctrl + Home - Go to beginning of document Ctrl + End - Go to end of document Shift + Home - Highlight from current position to beginning of line Shift + End - Highlight from current position to end of line Ctrl + f - Move one word to the left at a time Ctrl + g - Move one word to the right at a time ✅Screen Create screen shot for current program Ctrl + Alt + Del - Reboot/Windows® task manager Ctrl + Esc - Bring up start menu Alt + Esc - Switch between applications on taskbar Alt + F4 - Close current open program Ctrl + F4 - Close window in program Alt + Enter - Open properties window of selected icon or program Shift + Del - Delete programs/files permanently abronal.com| 0911395871 | [email protected]
Mostrar todo...
👍
👏
❤️
Photo unavailableShow in Telegram
ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ አስፈላጊ ነገሮች 1. ምን ሊሰሩበት አስበዋል? ✔️ ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል ✔️ ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ ✔️ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም High Definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ 2. አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( Brand New ) ነው ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ 3. የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን: ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ (13.3” ,15.6”,17.3”) 4. የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በጥልቀት ይመርምሩ ✔️ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5, core i7 or AMD and others) ✔️ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB , 8G and above) ✔️ ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above) ✔️ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ ( re-writable ) 5. ባትሪ ይህ በጣም ወሳኝ ነው ። ሊደራደሩበት አይገባም! ቢያንስ 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው 6. የሚፈልጉት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ: ማክሮሶት ዊንዶውስ (windows 7, windows 8,windows10, windows11) , mac, Ubuntu,Linux ወዘተ ዊንዶውስ 10 ወይም windows 11 ቢመርጡ ይመከራል! abronal.com| 0911395871 | [email protected]
Mostrar todo...
👍
👏
❤️
Photo unavailableShow in Telegram
ቢትኮይን ምንድነው? ቢትኮይን ማለት በቀላል ቋንቋ፤ ዲጂታል+ገንዘብ+መገበያያ በማለት ማጠቃለል ይቻላል። ይህ መገበያያ በኪሳችን ተሸክመን እንደምንዞረው የብር ኖት ወይም ሳንቲም ሳይሆን 'ኦንላይን' የሚቀመጥ ዲጂታል ገንዘብ ነው። ሌላው የቢትኮይንና የተቀሩት የክሪይፕቶከረንሲዎች ልዩ ባህሪ በመንግሥታት እና በባንኮች አለመታተማቸው እንዲሁም ቁጥጥር አለመደረጉ ነው። ቢትኮይን የሚፈጠረው 'ማይኒንግ' በሚባል ሂደት ነው። በመላው ዓለም በኔትወርክ በተሳሰሩ ኮምፒውተሮች ቁጥጥር ይደረግበታል። ቢትኮይንን የፈጠረው ግለሰብ/ቡድን በዓለም ላይ 21 ሚሊዮን ቢትኮይኖች ብቻ እንዲፈጠሩ ገደብ እንዳስቀመጠ/ጡ ይታመናል። የብሎክቼይን መረጃዎች እንደሚያሳዩት እስካሁን 17 ሚሊዮን ያህል ቢትኮይኖች ማይን ተደርገዋል። abronal.com| 0911395871 | [email protected]
Mostrar todo...
👍
👏
❤️
😲
Photo unavailableShow in Telegram
ዓለም ሁሉ የሚያወራለት ክሪይፕቶከረንሲ ምንድነው? በጊዜ ሂደት እና በቴክኖሎጂ እድገትም የአኗኗር ዘያችን በፍጥነት እየተቀየረ መጥቷል። ለዚህም ማሳያ የሚሆነን ደግሞ 'ዲጂታል ገንዘቦችን' ለምርት እና አገልግሎት መገበያያነት ማዋል መቻላቸው ሊጠቀስ ይችላል። 21ኛው ክፍለዘመን ካስተዋወቀን የቴክኖሎጂ ምጡቅ ቃላት መካከል ብዙ እየተባለለት ያለው 'ክሪይፕቶከረንሲ' አንዱ ነው። ኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት 'ክሪይፕቶከረንሲን' እንዲህ ሲል ይገልጸዋል፤ የገንዘብ ልውውጦችን ደህንነት የሚያረጋግጥ፣ የተጨማሪ አሃዶችን መፈጠርን የሚቆጣጠር እና ገንዘብ መተላለፉን የሚያረጋግጥ ጠንካራ ክራፕቶግራፊ የሚጠቀም መገበያያ እንዲሆን ተደርጎ የተቀረጸ ዲጂታል ገንዘብ። ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ በርካታ አይነት ክሪፕቶካረንሲዎች አሉ። በስፋት ከሚታወቁት መካከል ቢትኮይን፣ ኤቴሪያም፣ ሪፕል እና ቢትኮይን ካሽ የሚባሉት ከበርካታ ክሪፕቶካረንሲዎች መካከል ሊጠቀሱ ይችላሉ። በቅድሚያ የ'ዲጂታል ከረንሲውን' ተቀላቅሏል ሚባልለት እና በስፋት በሚታወቀው ቢትኮይን ላይ ትኩረታችንን እናድርግ። abronal.com | 0911395871 | [email protected]
Mostrar todo...
👍
👏
❤️
😲
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.