499
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ከንደዚ አይነት አስታማሚ ይሰውራቹ 🤦🏻♀️🤦🏻♀️
#እሱ : ምግብ በላሽ?
#Me: No. lt's hard swallowing things. ወተት ግን ጠጥቻለሁ
#እሱ ፡ 1 ብርጭቆ ወተት ሁለት ዳቦ ማለት ኦኮ ነው እና ከዚህ በላይ ምን ልትሆኚ ነው🙆♀️
#ስልኬን ስይዘው አንድ ሰውም አይደውልልኝም ልክ ቻርጅ ላይ ሰክቼው ስሄድ ግን ..
#91_ሚስድ ኮል፣ 34 የቴሌ ቴክስት የማነኘው ነገር ነው ግርም የሚለኝ 😎😅
ሴት ልጅ ምን አልከኝ ካለችህ ሳትሰማህ ቀርታ ሳይሆን የተናገርከውን ነገር እንድትቀይር እድል እየሰጠችህ ነው 😁😁
#ስለዚህ_ወንድሜ ከምትደግምላት ይልቅ ሌላ ነገር አውራላት😊
ተማሪ እያለው አባቴ አንብብ ሲለኝ ደብተሬን ገልጬ ያገኘሁትን ራይት✔️ እቆጥር ነበር.
፡
#ይሀው_አሁን_አድጌ_Like👍 መቁጠር ጀምሪያለው😂😜 እስኪ ንኳት👍
ከጓደኛዬ ስልክ ላይ ወደ ስልኬ አንድ ብር transfer አድርጌ ቴሌ...
#Dear_Customer_ልክስክስ_ሌባ_ኖት
አንዱ ጉራጌ ሀኪም ቤት ሄዶ፡
ዶክተሩ፡ ምንህን ነው ያመመህ?
ታካሚው: ራሴን
ዶክተሩ፡ እንዴት ነው ከፍሎ ነው የሚያምህ?
ታካሚው፡ በምን እድሌ ዶክተር ኧረ በነፃ ነዉ
😂😂