Smile jema👭
#New kelde?😂 #New music🎧🎤 #New video🎥📽 #Hbd pick 🥳🎭 #Ye jemaw pick📸 #Please jone this channal🙏🙏 All comment 📥 👇 @Rozi_64
Mostrar más301
Suscriptores
+224 horas
-17 días
-230 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🔠🔠🔠 🅰️🔠 - 🅰️🔠🔠🅰️
😵🙁😝😤😤☹️🙁☹️
እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
🙁🙁 መልካም በዓል 🙁☹️🥳
@zgetkekelega
Photo unavailableShow in Telegram
የአረፋን ቀን መፆም ያለፈውንም
የወደፊቱንም ወንጀል ያስምራል
☪ EID MUBARAK ☪
@jemaw_64
🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው
የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ)
በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን!
@jemaw_64
🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል-አድሃ (አረፋ)
በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
@jemaw_64
🙏 1
ስራ በጀመርክ በ3ተኛው ቀን እየቀለድክ ስታስቸግር አሰሪው ተናዶ ላባርርክ ነው ሲልህ
.
.
.
ልቤን ያመኛል መሮጥ አልችልም😳😁
ወንዱ :- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ ?
ወንዱ :- በፍፁም
ሴቷ :- ትወደኛለህ ?
ወንዱ :- አዎን
ሴቷ :- ትከዳኛለህ
ወንዱ :- በፍፁም አላደረገውም
ሴቷ :- ትስመኛለህ ?
ወንዱ :- ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ
ሴቷ :- ትመታኛለህ ?
ወንዱ :- ምን በወጣኝ
ሴቷ :- ልመንህ ?
ወንዱ :- Yes
ሴቷ :- የኔ ፍቅር
👆👆” ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት ”
የገባው ብቻ😉😂
⭐️➺@zgetkekelega
👍 3😁 2