Manchester City Ethiopia ™ 💙
ስለ ሲቲ ዜና ለማግኘት የትም እንዳትሄዱ እዚው ታገኛላችሁ ብቻ join በሉ አንድ ወሬ አያመልጣችሁም ፔፕ ቢያስነጥሰው እንኳን አያመልጣችሁም😂😂😂😂 ብቻ join በሉት
Mostrar más2 459
Suscriptores
-124 horas
+217 días
+5830 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
NEXT MATCH
MAN CITY VS WOLVES
የጨዋታ ቀን --> ቅዳሜ ሚያዝያ 26
የጨዋታ ቦታ --> ethad stadium
የጨዋታ ሰአት --> ምሽት 1:30
https://t.me/ETHIO_CITY_FANS
https://t.me/ETHIO_CITY_FANS
ድል ለክለባችን
ግምታቹን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን
👍 4❤ 1👏 1
ሄኒከን የተለያዩ አጓጊ የሆኑ ሽልማቶችን አዘጋጅቶ በየሳምንቱ እጅ ከስጦታ ይሎታል።
እርስዎሰ ባለ እድል ለመሆን ምን ይጠብቃሉ?
ይምጡ ሊንኩን በመከተል ይቀላቀሉ የቀረቡ ጥያቄዎችን በመመለስ ሰጦታዎችን የግልዎ ያድርጉ።
@HNKQuizBot
መልካም እድል!
🔥 1
ይጫወቱ
Kevin De Bruyne እና Joško Gvardiol ሁለቱም በአላን ሺራን የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተዋል።
❤ 3👍 2👏 1
በ 300 ጨዋታዎች ብዙ ነጥብ መሰብሰብ የቻሉ የሊጉ አሰልጣኞች ዝርዝር !
በዚህ ዝርዝር ውስጥ የኛው የክለባችን አሰልጣኝ የሆነው ፔፕ ጋርዲዮላ 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።
@ETHIO_CITY_FANS
@ETHIO_CITY_FANS
👏 4❤ 1🔥 1🥰 1😁 1🤩 1
ኖቲንግሀም ፎረስት በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ማን ሲቲ ላይ በሁለቱም ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ያልቻለው ብቸኛ ክለብ ነው😳
Share➠ @ETHIO_CITY_FANS
Share➠ @ETHIO_CITY_FANS
#MCF CHOICE OF ALL!
😱 3❤ 1🔥 1🥰 1
ኖርዊያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሊግ ግቦች ሀያ አንድ ማድረስ ችሏል።
❤ 7🔥 3👍 2
35ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ
⏰ ተጠናቀቀ
ኖቲንግሀም ፎረስት 0-2 ማንቸስተር ሲቲ
#ጊቫርዲዮል
#ሀላንድ
Share➠ @ETHIO_CITY_FANS
Share➠ @ETHIO_CITY_FANS
#MCF CHOICE OF ALL!
❤ 1🔥 1😁 1