es
Feedback
Academic

Academic

Ir al canal en Telegram
1 056
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-830 días
Archivo de publicaciones
photo content

Which of the following drug administred in an empty stomach
Anonymous voting

#ዶክተርነቢያትተስፋዬ #ኢትዮጵያ ከስፓይና ቢፊዳ የጤና እከል ጋር የተወለዱት ግለሰብ በማሌንዢያ የስፓይና ቢፊዳ ዓለም አቀፍ ኮንግረንስ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ ሆኑ። ከ30 ዓመታት በፊት ከህመሙ ጋር የተወለዱት ዶ/ር ነቢያት ተስፋዬ ፣ በማሊዥያ የስፓይና ቢፊዳ ዓለም አቀፍ ኮንግረስ የሕይወት ዘመን ተሸላሚ መሆናቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። የሕይወት ዘመን ተሸላሚ የሆኑት፣ ያሳለፉትን የሕይወት ውጣ ውረድ ሌሎች ልጆች እንዳያልፉ በሕይወት ልምዳቸውና በሙያቸው ኢትዮጵያውያንን ለማገልገል በሚያደርጉት ጥረት ነው። ለኢትዮጵያውያን የሚሰጡትን አግልግሎት አድማስ ለማስፋት “ አለያንስ ፎር በርዝ ዲፌክት ” የተሰኘ በስማቸው ሀገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት በመመስረት አገልግሎት መስጠት እንደጀመሩም ተናግረዋል። ድርጅታቸው ከሀገር ውስጥና ውጭ ካሉ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በስፓይና ቢፊዳ እና ተያያዥ የጤና ችግር ውስጥ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሟላ ድጋፍ ለማድረግ ሽልማታቸውን ከተቀበሉ በኋላ ቃል ገብተዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጉ ሕፃናት በዓመት ከስፓይና ቢፊዳና ተያያዥ የጤና እክሎች ጋር አብረው የሚወለዱ ሲሆን፣ በኢትዮጵያም በርካታ ሕፃናት ከዚህ ችግር ጋር አብረው ከሚወለድባቸው ሀገሮች ግንባር ቀደም መሆኗን አስረድተዋል። በመሆኑም ከጤና ሚንስቴር ፣ ከሆስፒታሎችና ከሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር በዚህ ችግር የተጠቁ የህብረተሰብ ክፍሎች የክትትልና የማገገም አገልግሎት እንዲያገኙ በትጋት እየሰሩ መሆናቸው ተገልጿል። የተሸላሚው የሕይወት ጉዞ ምን ይመስላል ? ከ30 ዓመታት በፊት ከዚህ የጤና ችግር ጋር ተወልደዋል። ከዚህ ችግር ጋር አብረው በመወለዳቸው በሕይወታቸው ውስጥ ብዙ ውጣውረዶች አሳልፈዋል። የተለያዩ ቀዶ ጥገና ሕክምናዎችንም አድርገዋል። በልጅነት ጊዜያቸው በዚሁ በሽታ ሳቢያ ትምህርታቸውን ቤት ተቀምጠው እስከመከታተል ተገደዋል። በተለያዩ የጤና ችግሮች ውስጥም አልፈዋል። እነዚህን ሁሉ ችግሮች በትጋትና በጥንካሬ ከቤተሰቦቼ ጋር በመሆን አልፈው የህክምና ትምህርት መማር ችለዋል። ለአምስት አመታት የህክምና ትምህርታቸውን ተከታትለው ከጨረኩበት ማግስት ጀምረው እንደሳቸው ሁሉ ከዚህ የጤና ችግር ጋር ለሚወለዱ ሕፃናት የተለያዩ ድጋፎችና የህክምና አገልግሎቶች እንዲያገኙ በማድረግ በሺዎች ለሚቆጠሩ ቤተሰቦች ተስፋ ለመሆን በቅተዋል። ልጆች ከዚህ ከባድ የጤና ችግር ጋር አብረው እንዳይወለዱና መከላከል እንዲቻል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ፎሊክ አሲድ በምግብ እንዲበለፅግ የማስተማርና የማስተዋውቅ ሥራ እየሰሩ ይገኛሉ። ለሁለት አመታት Reachanother foundation በሚባል ግብረሰናይ ድርጅት ውስጥ የአገልግሎት ዳይሬክተር በመሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ 8 ሆስፒታሎች ሕፃናት ጥራት ያለው የቀዶ ሕክምና አገልግሎት  እንዲያገኙ ባለሙያዎች ማስልጠን እና ግብቶችን የሟሟላት ሥራ በመስራት ላይም ይገኛሉ። ስለ ስፓይና ቢፊዳ ይወቁ ፦ https://t.me/tikvahethiopia/74429?single

Repost from Pharmacy Rx plus
ABBREVATION D5W – DEXTROSE 5% SOLUTION D5NS – DEXTROSE 5% IN NORMAL SALINE (0.9%) DAW – DISPENCE AS WRITTEN DIED – EVERY OTHE DAY SC,SUBC – SUBCUTANEOUS (UNDER THE SKIN) SL – SUBLINGUALLY (UNDER THE TONGUE) STAT – IMMIDIATELY,AT ONCE SUPP – SUPPOSITORY TBSP – TABLE SPOON TSP – TEA SPOON TROCHA – LOZENGA TID – THREE TIMES A DAY TDS – THREE TIMES A DAY TIW – THREE TIMES A WEEK TOP – TOPICAL UD,UT,DICT – AS DIRECTED UNG – OINTEMENT VAG – VAGINALLY W – WITH W/O – WITH OUT X – TIMAS M – MIX MIST – MIX MITTE – SEND AA – OF EACH, AD - UP TO AC – BEFORE MEAL AD – RIGHT EAR AL,AS – LEAFT EAR AGIT – SHAKE AM – MORNING,BEFORE NOON AU – BOTH EAR BIS – TWICE BID – TWICE DAILY BM – BOWEL MOVEMENT BS – BLOOD SUGAR BSA – BODY SURFACE AREA C – FOOD Cc,Cf – WITH FOOD CR,CRM – CREAM YO – YEARS OLD QH – EVERY HOUR QHS – EVERY NIGHT AT BED TIME QD – EVERY DAY QID – FOUR TIMES A DAY QOD,QAD – EVERY OTHER DAY QGH – EVERY FOUR HOURS R – RECTAL QS – A SUFFICIENT QUANTITIY REP,REPT – REPEATS RL,R/L – RINGERS LACTATE DW – DISTLLED WATER ELIX – ELIXER EMP – AS DIRECTED ET – AND EXAD – IN WATER GTT – DROP HS – AT BED TIME LIG – SOLUTION LOT – LOTION NEBULE – A SPRAY NMT – NOT MORE THAN NOCT – AT NIGHT NS – NORMAL SALINE (0.9%) NTE – NOT TO EXCEED O2,O2 – BOTH EYE OD – RIGHT EYE OS – LEFT EYE OU – BOTH EYE OZ – ONCE PC – AFTER MEAL PRN – AS NEEDED PO – BY MOUTH OR ORALLY PR – BY RECTUM Q – EVERY QOD.QAD – EVERY OTHER DAY QAM – EVERY DAY BEFORE NOON SO,S – IF THERE IS A NEED @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus

A person taking nitroglycerin consuming alcohol. The drug interacts with alcohol and the effect seen is..
Anonymous voting

Linkun ahun yseral

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ውጤት ከመስከረም 8-10/2017 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ የጤና ሙያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ http:
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ውጤት ከመስከረም 8-10/2017 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ የጤና ሙያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁ. 0118275936 / 952 ላይ በመደወል ወይም በኢሜይል አድራሻ regulatory.moh@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። @tikvahuniversity

ሰላም! በባለፈው ዙር የCOC ፈተና የተፈተናችሁ የፋርማሲ ተማሪዎች በሙሉ 👉 የማለፊያ ነጥብ 45.7 ሲሆን ከታች ባለው Website ገብታችሁ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ። http://hple.moh.gov.et

photo content

⚫️ BMI vs. BRI: Why body roundness may be a better indicator of heart disease risk https://www.ahajournals.org/doi/10.1161/JAHA.124.034768 The body roundness index (BRI) is an abdominal obesity‐related anthropometric index proposed by Thomas in 2013 that combines waist circumference (WC) and height to describe a person's body shape and better reflects the proportion of body fat and visceral fat than traditional indices such as body mass index, WC, and hip circumference. A higher BRI trajectory was associated with an increased risk of CVD. The BRI can be included as a predictive factor for CVD incidence @Updates_in_Medicine

#Keep_in_mind 🔷When using cortisone for a long period of two to four weeks ✅You should stop using them gradually and not suddenly. 🟡This is because cortisone drugs have a negative feedback effect that leads to inhibition of cortisol production from the adrenal cortex during the period of external use of cortisone, and when the patient stops using these drugs suddenly, effects appear as a result of the absence of cortisol that may become fatal ❇️Therefore, you should stop using them gradually until the adrenal gland regains its function in secreting cortisol. Reference -Goodman's&Gilman's 🥰"sharing is caring"🖊 #Join_us:👉@ClinicalPharmacist21 Edited by;✍️Elias Tadesse Mekuria Clinical pharmacist "Know More. Be Sure."

የመውጫ ፈተና ለወደቁ ተማሪዎች ብቻ የሚሆን ቴምፖራሪ እንደሚዘጋጅ ተገለፀ። የመውጫ ፈተና ወድቀው በድጋሜ መፈተን ለማይፈልጉ ተማሪዎች፣ ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮው መፍትሔ እንደሚያስቀምጥ የትምህርት
የመውጫ ፈተና ለወደቁ ተማሪዎች ብቻ የሚሆን ቴምፖራሪ እንደሚዘጋጅ ተገለፀ። የመውጫ ፈተና ወድቀው በድጋሜ መፈተን ለማይፈልጉ ተማሪዎች፣ ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮው መፍትሔ እንደሚያስቀምጥ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ ገልፀዋል። በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፤ የመውጫ ፈተና ወድቀው በድጋሜ መፈተን ለማይፈልጉ ተማሪዎች የተማሩትን የሚገልፅ ቴምፖራሪ እንደሚዘጋጅ ጠቁመዋል። የመውጫ ፈተና የወደቀ ተማሪ እንዴት ዓይነት ቴምፖራሪ እንደሚሰጠው እና ሥራ እየሠራ እንደገና መፈተን እንዲችል ሁኔታዎች ይመቻቻል ብለዋል። @tikvahuniversity

photo content
+3

አርቲሜተር የተባለው በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ ***** የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አርቲሜተር የተባለውን በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድኃኒት ጥቅም ላይ እን
አርቲሜተር የተባለው በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ ***** የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አርቲሜተር የተባለውን በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል አግዷል፡፡ በተደረገ የገበያ ቅኝት መድኃኒቱ መገኘቱን፣ በባለስልጣኑ ያልተመዘገበ እንዲሁም ናሙናው ተወስዶ በላብራቶሪ ሲፈተሽ አርቲሜተር (Artemether) የተባለው ንጥረ ነገር በውስጡ አለመገኘቱ መረጋገጡን ባለስልጣኑ ገልጿል፡፡ በመሆኑም ይህን መድኃኒት የጤና ባለሙያዎች እንዳይጠቀሙት እና በየደረጃው ያሉ የክልል ተቆጣጣሪዎች በየአካባቢያቸው ጥብቅ ክትትል በማድረግ እርምጃዎች እንዲወስዱ ባለስልጣኑ አሳስቧል፡፡ መድኃኒቱ ሻይንፋርም በተባለ የቻይና የመድሃኒት አምራች የተመረተ ሲሆን፤ አርቲሜተር (Artemether 80mg/1ml) የሚል ስያሜ ያለው እና በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድኃኒት መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን መረጃ አመልክቷል፡፡ @healthinovation

አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ' አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ትገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡ "ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታውቅ በጥርጣሬ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አደረክ እንዴ?' በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡'' አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አስከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት ራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ ? አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርህ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉህ፡፡ ውጤታማ በመሆንህ ምንም ባይጠቅማቸውም ውጤት በማጣትህ እጅግ ውስጣቸው የሚሰበር ወላጆች እንዳሉህ አስብ። ስለዚህ እራስህን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል፣ በቁማር ውስጥ አላስፈላጊ ቦታዎች በመገኘት ደብቀህ ከአላማህ ወጥተህ በቁም ሞተህ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን ፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን ! ለእነዚህ ወላጆች ድካምና ሞራል ስንል ውጤታማ ለመሆን እንጣር መልክታችን ነው!!! Copy

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Surgical Nursing, Physiotherapy እና Human Nutrition ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ ቴምፓራሪ ዲግሪ የተሰጣችሁና የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2016 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የብቃት ምዘና ፈተና መስከረም 8 - 10/2017 ዓ.ም ስለሚሰጥ ዝግጅታችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ ▪ማሳሰቢያ በሰኔ 19/2016 ዓ.ም በተሰጠው የመውጫ ፈተና አልፋችሁ ዲግሪ የያዛችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ይህ የምዝገባ ጊዜ እንደተጠናቀቀ የተግባር ምዘና(OSCE) ፈተና በጷግሜ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንዲሁም ለፈተናው ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

❗️Graduating Pharmacy Students❗️ 📢 Licensure Exam Update📢 Dear EPSA members, We would like to inform you that the Pharmacy Licensure Exam has been delayed due to the ongoing NGAT Exams. The exam is now expected to take place during the 2nd week of Meskerem. Please stay tuned for further updates and ensure you are prepared. We wish you the best in your studies! 💪📚

COC exam date