ባቲmirra
A young song writer/painter upcoming by elcto&edm music Album who connect wz ma vision 2 Ethiomusic industry try wzn a rests of z world & wz a goal 2 take it z next level if u needs alirics/song contact z creater @mirrab Admin @Betty2455
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
182
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ሠው ወይም ሀገር?
ጥያቄ....
ከአለም በፊት ከሀገር እና ሠው
በፈጠረን ፊት ሚበልጥ ማነው?
ጥያቄ....
በፈጠረን ፊት ከበለጠ ሠው
እንደአምላክ ባስብ ስህተቱ የት ነው?
ጥያቄ...
የቱን ባስቀድም ሠው ወይም ሀገር የሀገሬ ነገር ይሞላ ነበር?
ጥያቄ...
ሀገሬን ሀገር ካደረገማ ሠውን ላስቀድም ሠው ልሁንና
እንደአድዋ እንደዚያ ስሞን
ሀገሬ አማረች ሠው ለሠው ሲሆን
ለካ አድዋ ለሠው ልጅ ነበር
ለነፃነቱ የሆነው ሀገር
አሉ ምኒልኩ
መልዕክቱን ሲልኩ
አሉ ምኒልኩ
መልዕክቱን ሲልኩ
ሚስትህ ሚቀማህ
ማህተብ የሚያወልቅ
ልጅህን ሊወርሰው
ማንነት ሊያርቅ
ባሪያው ሊያረግህ
ቆሟል ከደጅህ
ሀገርህን ሚስትህ ናት
ደግሞም እናትህ
ሀገር ልጅህ ናት ደግሞም መህተብህ
ሠው ሆይ ተከተለኝ ሰው አርገኝ ላርግህ
ሠው አርገኝ ላርግህ
እናስ ይህ ምን ይላል ?
ሀገር ሲተነተን የሰው ልጅ ይሆናል ይሆናል ይሆናል
አድዋን ለሀገር ያደረገው ማነው?
አድዋ ለሠው ልጅ
አድዋ ለኔ ነው
የኔ ነው
ሚስትም ትሁን እናት ልጅም ማለት ሁሉም ሰው
የሂጃብም የማህተብም ተስፋው ማሰሪያው ሠው ነው
ድንግሏም እርሱም የሠው ልጅ
ሠው ጠልተው ማህተቡ ላይበጅ
ሠው ላፍቅር ጀግና ልሁንና
ልቤ ላይ ነው የዛሬ አድዋ
Watch "ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST" on YouTube
https://youtu.be/WNZehEJJPAg
Mostrar todo...
ምን አይነት ፍቅር -ጌትሰማኔ መዘምራን ቡድን (Mn Aynet Feker)
You don't wanna miss this Easter night Eve at Rolex Lounge!
Gather Around a Table and Have unforgettable time of your life!
Rsvp | +251930280662
Join us on telegram here, https://t.me/RolexLounge
Watch "DJ MILLA EREGNAW KALMETA ORIGNAL AFRO HOUSE TRACK" on YouTube
https://youtu.be/9Pg2gZ-5yB4
@djmilla
DJ MILLA EREGNAW KALMETA ORIGNAL AFRO HOUSE TRACK
WATCH DJ MILLA EREGNAW KALMETA (ORIGNAL AFRO HOUSE TRACK)FROM 4:06 REMIX ALBUM
@04:06 remix album #dj_milla
https://www.instagram.com/p/COAjv6jBIjm/?igshid=1065z828lu77p
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.