cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

✝️መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ

መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ ከመጽሐፍ ቅዱስ 📘📘📕📕

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
214
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+1030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
⛪️ የቅድስት ድንግል ማርያምና የቅዱስ ሚካኤል ማህበር መንፈሳዊ ውጊያ⛪️⛪️⛪️

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ✅ይህ ግሩፕ የተከፈተወ እርኩሳን መንፍሰት በሕይወታችን ላይ ኣድፍጠው የሚያመጠበን ፈተና እና ውጊያ ለሚወቅ እና ለመጠንቀቅ ነው ✅ዘወትር በኢትዮጵያ አቆጣጠራ ጸሎት እና ስግደት መቁጠሪያ ሰዓታችን ጠዋት 3:00 ሰዓት ⌚ ከቀኑ6:00 ሰዓት ⌚ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ⌚ ✅ጀምሮ መርሀግብር ይጀምራል::

https://t.me/+X4vbtWYUYAk0NWUx

00:35
Video unavailableShow in Telegram
☘ሚካኤል ይለይብኛል☘ 🌹🌹ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ 🌹🌹አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ 🌹🌹ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል /2/ 🌹🌹በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል /2/ 💚💛❤️ 🌹🌹አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን 🌹🌹ሚካኤል ነው ያስጌጠልኝ ህይወቴን 🌹🌹አረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትን 🌹🌹ለካስ ሰምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴን 💚💛❤️ 🌹🌹ሚካኤል  ያን ሁሉ ዘመን የታገሰኝ 🌹🌹"   "    "   ፍሬ ጠብቆ ያልቆረጠኝ 🌹🌹"   "    "   የከፍታዬ መሰላል 🌹🌹"   "    "   መነሻዬ ሆነሀል #አዝ💚💛❤️ 🌹🌹እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን 🌹🌹እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን 🌹🌹እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል 🌹🌹ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል #አዝ💚💛❤️ 🌹🌹ሚካኤል  ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ 🌹🌹"    "    "  ና ድረስልኝ ሳልልህ 🌹🌹"    "    "  እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን 🌹🌹"    "    "  አሳምረው ፍፃሜዬን #አዝ💚💛❤️ 🌹🌹ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድ 🌹🌹አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ 🌹🌹ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራ 🌹🌹ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ #አዝ💚💛❤️ 🌹🌹ሚካኤል እሳታዊ ነው ነበልባል 🌹🌹"   "   "   ጠላቴ ፊትህ ይቀልጣል 🌹🌹"   "   "   ለኔ አይኔ ነው መከታዬ 🌹🌹"   "   "   የዘለዓለም ጠባቂዬ
Mostrar todo...
31.42 MB
🥰 2
01:53
Video unavailableShow in Telegram
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ ሚካኤል  ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሚካኤል ና ድረስልኝ ሳልልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሚካኤል እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ ሚካኤሌ አሳምረው ፍፃሜዬን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መልካም በዓል! 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Mostrar todo...
41.04 MB
4👍 1
Mostrar todo...
ጓደኛና ክፋት || አንድ እግር አይጥ ቤቴ ውስጥ አስቀመጡብኝ 39 || በሰው ኑሮ የሚቀኑ ክፉዎችና መናፍስቶች | Komos Aba Samuel Tesema

ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Photo unavailableShow in Telegram
አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በእለተ ቀናቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉሩን መንገዳችን የቀና ህይወታችን የበራ ያድርጉልን በቀኝ ያውለን መልካም ቀን።🤲🌷💗
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠/ማቴ ፫:፫/ እንኳን አደረሳችኹ! 🌷"ሎሙ ሕግ፥ ወሎሙ ሥርዓት #ለሠለስቱ_ምዕት ፥ ይብጽሐነ ወትረ ጸሎቶሙ!" ሰላም ለክሙ ጳጳሳት አእማድ ሠለቱምዕት ዐሠርቱ ወስምንቱ በፍቅር (ድ)ማርያም ጳጦስ ጸዋሪተ ነድ ንዑ ንዑ ሊቃውንት ትባርኩነ ለወሉድ እንዘ ትእሕዙ መስቀለ በእድ 🌷ወልደ እግዚአብሔር አምላክነ ወመድኃኒነ ዕቀብ  ሕይወተነ እም ገሀነመ እሳት ወእምኵሉ መንሱት በእንተ ቅዱስ ስምከ ወበእንተ ማርያም እምከ ወበእንተ ቅዱስ መስቀል ወበእንተ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ ወበእንተ ኵሎሙ ቅዱሳን ወሀባ ሰላመ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ወለቅድስት ቤተክርስቲያን!!! 🌷ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት እለ አዕረፍክሙ በዛቲ ዕለት መዋዕያነ ዓለም አንትሙ በብዙኅ ትዕግሥት። ሰአሉ ቅድመ ፈጣሪ በኩሉ ሰዓት እንበለ ንስሐ ኪያነ ኢይንሣእ ሞት።  🌷 አንቅሐኒ በጽባሕ ክሥተኒ ዕዝንየ በዘአጸምእ አምላኪየ አምላኪየ እገይሥ ኀቤከ ዘይሰማዕ ግበር ሊተ ምሕረተከ በጽባሕ" 🌷ነቢያት ወሐዋርያት፥ ጻድቃን ወሰማዕት፤ ደናግል ወመነኮሳት፥ አዕሩግ ወሕጻናት፤ ገዳማውያን ወሊቃውንት፤ ሰአሉ ለነ ኲልክሙ፥ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት። 🌷እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። ✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር። ✝ " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር
Mostrar todo...
ሼር አድ እያደረጋችሁ እህት ወንድሞቼ
Mostrar todo...
Mostrar todo...
⛪️ የቅድስት ድንግል ማርያምና የቅዱስ ሚካኤል ማህበር መንፈሳዊ ውጊያ⛪️⛪️⛪️

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ✅ይህ ግሩፕ የተከፈተወ እርኩሳን መንፍሰት በሕይወታችን ላይ ኣድፍጠው የሚያመጠበን ፈተና እና ውጊያ ለሚወቅ እና ለመጠንቀቅ ነው ✅ዘወትር በኢትዮጵያ አቆጣጠራ ጸሎት እና ስግደት መቁጠሪያ ሰዓታችን ጠዋት 3:00 ሰዓት ⌚ ከቀኑ6:00 ሰዓት ⌚ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ⌚ ✅ጀምሮ መርሀግብር ይጀምራል::

https://t.me/+X4vbtWYUYAk0NWUx

Mostrar todo...
ስንክሳር ህዳር 8 hidar 8 senkesar 👉 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጸሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር

ኢትዮ ማህበር እና ንቁ ሚዲያን ለመርዳት 1000 2975 55549 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ የሂሳብ ቁጥር እና ይህን መንፈሳዊ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ ቀኖና ትውፊት መሰረት ተደርጎ የተዘጋጃ ሲሆን በዚህ ቻናል ትምህርተ ወንጌል ÷ የጥያቄዎ መልስ÷ ስንክሳር÷ የቤተክርስቲን መረጃዎች÷ ዝማሬዎችና ወቅታዊ ጉዳዮችን በልዩ አቀራረብ የሚቀርብበት መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ “ ሰብስክራይብ ፤ላይክ አስተያት በመፃፍ አና የደዎል ምልክቷን በመንካት ቤተሰባችን ይሁኑ ” ምርጫዎ እኛ ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡ 1.መንፈሳዊ ትምህርት ብቻ ለመከታተልና ሼር ለማድረግ ፍቃደኛ ነዎት ? 2.በመምህር ግርማ ወንድሙ መንፈሳዊ አገልግሎት ያምናሉ ? 3.የሚያውቋቸውን ሰዎች እና የሚያውቁትን መንፈሳዊ ትምህርት ሁሉ ለማስተማር ፍቃደኛ ነዎት ? ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም ቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። (#ስንክሳር_እና # ኢትዮ_ማህበር_ድረገጽ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 2975 55549 ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ ✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ

https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djFdmOdvPQ

ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉

https://chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZiLgGT2N6QoFU

ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን +49 1521 37 06 500 +2519 44 274 294 +966 5 37 02 86 64 +966 54 007 9927 +49 1766 68 68 741 👇እንድታደርጉ በክርስቶስ ስም እጠይቃለሁ የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

አዳምጡት እህቶቼ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.